-
ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው! የዘላለም አባት ነው!
ከውይይት የተጠቀሰ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው! የዘላለም አባት ነው! ኃያል አምላክና አባት በሰማያት ያለው አባት እንጂ ይህንን ሥጋና ደም አይገልጥልህም ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ብፁዕ[ደስተኛ] አይደለም። እውነቱ ልጅነትን ለማሳየት እ/ር ቃል ስጋ ከሆነ ቡሃላ ወይም ወልድ ማን እንደ ሆነ ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም፥ አብንም ማን እንደ ሆነ ከወልድ በቀር ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በቀር የሚያውቅ…
-
በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው ? ክፍል 2
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ፤ Mesfinee Z Messenger በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አያሳይም ባይ ነኝ። የቃሉ ፍቺ ለተፈጥራዊው አእምሮ ስሜት…
-
ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን ቢስትሊ ኔቸር ኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል። በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለ
ከውይይት የተጠቀሰ፤ እንግዲህ በአባት ወደታየለት ወደ ፍፃሜው ወደ ክርስቶስ አእምሮ በመንፈስ ለተነጠቀ የእግዚአብሔር ልጅ በዛ ሰማይ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን በሁሉ ሆኖ ነው የሚመላለሰው እይታህን የትኛው ሰማይ ላይ ነህ የሚለው ይወስነዋል። ጌታ እየሱስ በምድር ሳለ በሰማይ(በመንፈሳዊው ግዛት) የሚኖረው የሰው ልጅ ብሎ እራሱን ያይ ነበር። ወደእረፍቱ የገባ እንደዛ ነው። ከዛ ሰማይ በመንፈስ ካለው ክብሩ የወረደ ልጅ…
-
What is Gospel or good news?
What is Gospel or good news? The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news! The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message). *God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14).…
-
We no longer desire to be or do anything but the will of the Father.
Question/Answering, Binyam TA Dear Bro Afework Kara It’s good to know that, now we are known as the sons of God, and it doth not yet appear what we shall be yet, I have NEWS flash to you, in the days of the voice of the seventh message begin to sound, the mystery of God…
-
የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው።
Binyam TA ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ሰላም፤ የዮሐንስ ራእይ 21፡22 ና በሚለው ፊደል ላይ ወዳነሳከው ነጥብ ከመግባቴ በፊት በቅድሚያ የራእይ መጽሃፉን ሲጀምር በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS የተነገረ ነው። ሲጀምር ብታስተውለው እራሱ የመጽሐፉን ሙሉ መልእክት ቅልብጭ አድርጎ አስቀምጦታል። በአለም ቢሆን እንካ ጥሩ ደራሲ የመጽሃፉን ገጽታ በድርሰቱ መጀመራያ ላይ በጥሩ ገላጭ ቃል ካሳየህ ጥሩ ደራሲ ይባላል። የእምነታችን ደራሲም…
-
እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን #አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ!
ከውይይት የተወሰደ፤ Mandefro Seifu ሰላም ይሁን። የእውነት ሚዛኑ ወዴት እንደሚደፋ እንየው። እ/ር አንድ መሆኑን ሁላችንም አንውቃለን አጋንንትም ያውቃል አውቆም ይንቀጠቀጣል። የሚቀጥለው ቃል ከመስማት ይጀምራል። “እስራኤል ሆይ #ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10 30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8 6…
-
መዝሙረ ዳዊት 110:1 እግዚአብሔር[ያህዌ] ጌታዬን[አዲኒን]፦ ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።
ከውይይት የተወሰደ፤ Wahid Omar Negash ክፍል 1፤ ሰላም ዋሂድ፤ ይህን ቃል ለማስተዋል አውዱ የተነገረበትና አንዴት ሆኖ መንፈሳዊ አመልካችነት ሊይዝ እንደቻለ ማየት ያስፈልጋል። ለጌታዬ (አዶዶኒ la•ḏō•nî)’to my lord’ (የቃሉ ስር 113. Adon፣ adown aw-done’ or (shortened) adon {aw-done’}; from an unused root (meaning to rule); sovereign, i.e. controller (human or divine):–lord, master, owner. Compare also names…
-
የብርሃናት አባት Father of lights ።
የብርሃናት አባት Father of lights ። በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 5/27/2019 የያዕቆብ መልእክት 1፡17 በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ #ከብርሃናት#አባት ይወርዳሉ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? እግዚአብሔር በራእሱ ቃል በልጁ ወይም በወልድ በኩል ይናገራል! “እርሱ የእግዚአብሔር ቃሉ ነውና” ቃሉ ብቻ ሳይሆን “እግዚአብሔር ቃል ነው”…
-
ኢየሱስ ያህዌ ነው!
ሰላም ይሁን። ኢየሱስ ያህዌ ነው! በወንድም ቢኒ። 5/27/2019 እ/ር አንድ መሆኑን አንውቃለን “እስራኤል ሆይ ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10፡30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና ደቀ መዝሙሩ ጳውሎስ”… ለእኛ … #አንድ እግዚአብሔር: አብ … እና … ኢየሱስ” ካለ መምህሩ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል ብለን ማሰብ…

ZenoFM Free create and listen to radio station