
ከውይይት የተጠቀሰ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው! የዘላለም አባት ነው! ኃያል አምላክና አባት በሰማያት ያለው አባት እንጂ ይህንን ሥጋና ደም አይገልጥልህም ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ብፁዕ[ደስተኛ] አይደለም። እውነቱ ልጅነትን ለማሳየት እ/ር ቃል ስጋ ከሆነ ቡሃላ ወይም ወልድ ማን እንደ ሆነ ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም፥ አብንም ማን እንደ ሆነ ከወልድ በቀር ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በቀር የሚያውቅ የለም አለ። “እግዚአብሔር ወይም አምላክ “God”” የግለሰብ ስም ወይም የአባት ወይም የአያት ስም አይደለም። አምላክ ወይም እግዚአብሔር የማዕረግ ነው። ልክ እንደ “ክርስቶስ: መሲህ፡ የተቀባ” ያለ ነው ይህም የኢየሱስም የአባት ስም አይደለም። ማዕረክ እንጂ። ለምሳሌ ኢየሱስ የተቀባ ወይም ክርስቶስ ነው። እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው፥ የዘላለም አባት ነው፥ የሰላም አለቃነው ድንቅ መካር ነው፥ ስሙም ወይም ተፈጥሮውና ባህርዩ ተብሎ የሚጠራው ። ትንቢተ ኢሳይያስ 9፡6
አንድ ማንነት አምላክ የሚያስብለው ክብር ካለው ኢየሱስ ያ ክብር ያማላ አምላክ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ነው (15-18 ቆላ 1)
ኢየሱስ ክርስቶስ የማይሞት ሕይወት IMMORTAL LIFE የያዘ ነው። (ዮሐንስ 17: 1-3).
በሰማይና በምድር ያለ ሁሉ ኃይል የሱ ነው ( ማቴ 28:18) Then that One IS GOD you like it or NOT! Jesus fulfills all 3 of those, That is why Both Jesus and His Father are ONE (John 10:30). ለዚህም ነው ኢየሱስ እና አባቱ #አንድ ናቸው (ዮሐንስ 10 30).
ኢየሱስ ” ከእግዚአብሄር እኩል እንዳልሆነ” ማን ሹክ ብሎዋቸው እንዲህ ያለ የአይምሮ ጅምናስቲክ እንደሚለጣጥፉ ግልጽ ነው። Don’t undermine and don’t forget Jesus is in the very IMAGE OF GOD በእግዚአብሔር መልክ ነው ያለው Col 1:15 የማይታየው አምላክ አምሳል ነው።
1 ቆሮ. 4 4 – “… የእግዚአብሔር አምሳል የእግዚአብሔር ክብርም ነው ” የሐዋርያት ሥራ 7፡55 የአብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም የአብ[የመንፈስ] ክብር ኢየሱስ ነው። ። ( ዕብ 1 3) “የእርሱ ክብር ”
ፊል 2 ቆሮንቶስ ሰዎች 1 6: 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር #እኩል መሆንን እንደ ቅሚያ አልቆጠረም።
1Co 15:28 ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን አብ ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ በልጅነት ክብር መግዛት ያበቃና በአባትነት ክብር ይገዛ ዘንድ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል ልጅነት በአባትነት ይጠቀለላል። እ/ር ሁሉ በሁሉ ሆነ ይባላል። የእግዚአብሔር ምሥጢርም ይፈጸማል ። የዮሐንስ ራእይ 10፡7
Jesus came out from God (Rev. 2:14; John 8:42; 16:28; 17:5, 8, 24, Col. 1:13; etc.)
Jesus is THE [LORD፣ Jehovah] of the Old Testament (John 8:58፣ I Cor. 10;4; etc.)
(Rev 3:14 [YLT]) ‘And to the messenger of the assembly of the Laodiceans write: These things saith the Amen, the witness–the faithful and true–the chief of the creation of God;
Ah we know without doubt, the Scriptures do refer to the Lord Jesus Christ as “God.” There are enough statements to prove The Lord Jesus wears the title “God.” Then, there is the whole matter of The Lord Jesus Himself being the “God” of the Old Testament which spoke to men, etc.
[1] ” Yet to the Son[Jesus], “Your throne, O God, [is] into the age of the age,..” (Heb. 1:08).
[2] “I am Alpha and Omega…says the Lord [Jesus Christ[, which is, and which was, and which is to come, THE ALMIGHTY [GREEK: GOD: the all-ruling, i.e. God (as absolute and
universal sovereign):–Almighty, Omnipotent.]” (Rev. 1:08).
[3] “And Thomas answered and said unto Him [Jesus], My Lord(Master; Owner), AND MY GOD[a deity, the supreme, Divinity, a magistrate, God]” (John 20:28).
[4] “Who [Jesus] being in the form of God, thought it not robbery to be EQUAL WITH GOD(or: equal things to God; equal [parts] in God; the same things as God; even on the same levels in God) ” (Phil. 2:6).
[5] “”Why does this fellow[Jesus] continue to speak in this way (thus; in this manner)? He continues blaspheming (speaking slander; speaking insultingly [in regard to God])! Who is able (now has power) to release and send away (dismiss; forgive) failures (sins; errors; mistakes in trying to hit the target), except One: God?” (Mark 2:08).JMT
[6] “Now unto Him [Jesus] that is able to keep you from falling, and to present you faultless before the presence of His [Jesus] glory with exceeding joy. To the only wise #GOD OUR #SAVIOUR [#Jesus Christ], be glory and majesty, dominion and power, both now and ever. Amen!” (Jude 24-25).