Home: Wongel Radio


                 
YOU ARE TRUTH SEEKER! ENJOY!

እውነትን የሚሹ ነዎት!ደስ ይበልዎ!

ሰላም ለእርሶ ይሁን! እንኻን ወደ ወንጌል ሬድዮ በደህና መጡ! ይህ የእግዚአብሔርን ቃል የምንማማርበት ነጻ መድረክ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንብን፤ እግዚአብሔር ይብዛልን! አሜን!

 

ወንጌሉም የመዳናችን የምስራች መስማታችን ነው። ኤፌ1:13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል ይከውም የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሃል።

* ‘ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው።  ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም! በግሪኩ ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል የተተረጉሞ የተፃፈው (በግሪክኛ ከ« evangel»)

ከሚለው ድብልቅ ቃል ነው. (‘eu’ – good, መልካም ወይም ጥሩ, እና  ‘angelion’ – message መልዕክት) ስለዚህ ወንጌል ማለት መልካም ዜና ነው።

ወንጌሉም የመዳናችን የምስራች መስማታችን ነው። ኤፌ1:13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል ይከውም የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሃል።

* እግዚአብሔር አምላክ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይወዳችኋል። እሱ ዓለምን ከመፍጠሩ በፊት እርሱ ወደድኋችሁ.(ኤፌሶን 1/3-14)

ይህም የእርሱ ጠላት ሳለን  ወደ ራሱ ለማስታረቅ ወስኖ እርምጃ  የወሰደው እግዚአብሔር እራሱ ነበር. (ሮሜ 5/8-11)

* ምንም እንካ በእግዚአብሔርን ሕግ መኖር የማንችል  ቢሆንም, እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ

ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ  አማካኝነት  በአይኑ ፊት በክርስቶስ ትክክል አደረገን። (ሮሜ 5/8-11)

* አንተ/ቺ አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም ሊኖርህ/ሽ  ይችላል(ሮሜ 5: 1).

* አንተ/ቺ አሁን በክርስቶስ ሕይወት ሊበዛላችሁ

በብዛትም ሊኖራችሁ ይችላል። በደስታም ከህይወት ውሃ መቅዳት ትችላላችሁ። ‘ሌባውሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።”  ‘ዮሐንስ 10:10’

እንዲህም አለኝ፤ “ተፈጸመ፤ አልፋና ዖሜጋ፣ የመጀመሪያውናየመጨረሻው እኔ ነኝ፤ ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ ያለ ዋጋ እሰጣለሁ። ‘ራእይ 21:6

*  የእግዚአብሔርን  ይቅርታ አሁን ማወቅ ይችላሉ። ኤፌሶን 1/7:8

* የዚህ ሁሉ ምክንያቱም የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ነው. ተፈጸመ!

(ዮሐንስ 19:30) ተፈጸመ!

እግዚአብሔር የሰዎች  ሁሉ አዳኝ ነው። 1 ጢሞቴዎስ 4:10

The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news!  The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message).

Warning! When he the spirit of truth guide us into all truth we will  follow the Lamb whithersoever he goeth !

*God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14). *It was God who acted on your behalf to reconcile you to Himself while you were still His enemy (Romans 5:8-11).

*That means that even though you are unable to live by God’s law, God makes you right with Him through the death of His Son, Jesus Christ (Romans 8:1-4).

*You can have peace with God right now (Romans 5:1).

*You can have an abundant, overflowing life right now (John 10:10).

*You can know God’s forgiveness right now (Ephesians 1:7-8).

*AND ALL OF THIS IS BECAUSE OF JESUS’ DEATH AND RESURRECTION. IT IS FINISHED (John 19:30)!

God is the Savior of all men (1 Timothy 4:10).

I would encourage you to check out other ministries that are strengthening the Body of Christ. Below are many understanding for your enjoyment. Church understanding and reconciliation of all mankind understanding. We believe all realms are ordained by the LORD & he use them according to his purpose of the ages. Please remember that these ministries do not agree on all points of doctrine and teaching. They are here in a spirit of unity to share what they feel the Lord is saying to them. These sites are Ministries as a service to the Body of Christ. Enjoy!!

God is the Savior of all men (1 Timothy 4:10).

 

Jesus is the Lamb of God who takes away the sin of the world (John 1:29)

 

Wongel Events Android App

Wongel Events iPhon App

 

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal