-
የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to uncover or take the cover off. የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ፡ የእግዚአብሔር ጥልቅ ምስጢሮች እና ከመታወቅ የሚያልፈው ጥበብና ዕውቀት በኢየሱስ ክርስቶስ የተሸሸገው በተፈጥራዊው ሰው ወይም በሥጋዊ አዕምሮ ሊገኝ አይችልም። ነገር ግን እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚገልጠው ነው። የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to…
-
ምስል[አምሳል] ምን ማለት ነው?
ምስል[አምሳል] ምን ማለት ነው? ወንድም ቢኒ 5/30/2019 ‘እርሱ የማይታየው invisible[የዮሐንስ ወንጌል 4፡24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥(መንፈስ በባህርዩ አይታይም] አምላክ #አምሳል[ምስል] ነው፤ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች ቢሆኑ ወይም ባለ ሥልጣናት፣ ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። ‘ ቈላስይስ 1:15-16 ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል? ታድያ ሁለት ወይስ ሦስት ፈጣሪ…
-
‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም[ደህንነቴም yashua: እያሱ በእብራይስጥ እየሱስ በግሪክ] ሆነልኝ
ከውይይት የተጠቀሰ፣ Bizuneh Bekele የዮሐንስ ወንጌል 5:39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ የዮሐንስ ወንጌል 7:15 አይሁድም፦ ይህ ሰው ሳይማር መጻሕፍትን እንዴት ያውቃል? ብለው ይደነቁ ነበር። ጌታ እንዳለው ከሙሴ ዘንድ ስለሱ ተጽፈዋል እስቲ ይህን የሚደንቅ ምጢር እንመልከት። ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም[ደህንነቴም yashua: እያሱ በእብራይስጥ እየሱስ…

ZenoFM Free create and listen to radio station