-
ልጆች በወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም 8፡13
ከውይይት የተጠቀሰ Willy Mac ሰላም በክርስቶስ ወንድሜ ዊሊ። በጠቆምከው መልካም ሃሳብ ላይ ጌታ ቢፈቅድ ትንሽ እንዳክልበት መሰለኝ የቃሉ ህይወትና መንፈስ ያዘኝ። እንደምናውቀው ጸሓፊው ወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ ሲሆን የተጻፈበትም ዘመን በ58 ዓ.ም. ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ይህን መልእክት ለመጻፍ የተነሣሣበት ምክንያት የክርስቶስን ወንጌል በሰፊው ለወገኖች ለማስረዳት እውነትን በፍቅር በማዋሃድ ነው። በዚህ የክርስቶስን ወንጌል መልእክቱም አንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር…
-
ከወንድም ካሳሁን ጋር ረጅም ውይይት በእ/ር ቃል …..
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA ወንድም Kasahun Zewde አትፍራው ቃሉን ማባበል ተገቢ አይደለም። የቃሉ ፍቺ ያበራል። “እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፡ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፡ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው ።” እንደምናስተውለው የእግዚአብሔር መልክ አምሳል እና አምሳያ በዚህ ቃል መሰረት የወንድን እና የሴትን ገጽታ ያካትታል። በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”በምስላችን ሰው እንፍጠር “ቡሃላም” አዳም አንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ከተሳሳተ…
-
ጌታ በጥላው ማን ነው?
Binyam TA July 13, 2018 ጌታ በመጽሐፍት ማነው? የዮሐንስ ወንጌል 5/39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ይህን እውነት ስታነቡ ድንቅ ህይወትና መንፈስ ይበዛልችሃል። ወንድም ቢኒ። 7/1…3/2018 የሕይወታችን እስትንፋስ The breath of our nostrils ሰቆቃው ኤርምያስLam 4/20 የነፍስ እረኛና ጠባቂ Shepherd and Overseer (Supervisor; the One who watches…

ZenoFM Free create and listen to radio station