ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Fitsum Abraham ሰላም ወንድም ፉጹሜ፤ አይዞህ አልተናደድኩም ከመሰለ ይቅርታ። ያነሳከው ሃሳብ ይሄ ግልጽ ነው ብራዘር። የአባትነትና የልጅነት ክብር የሚገለጸው ለክብሩ በተገባ ቃል ነው። በየዮሐንስ ወንጌል 1፡1 ሳያሻማ አባትን Theon Θεὸν ልጅን Theos Θεὸς , ብሎ ይጠራዋል። እነዚህን ሁለት ቃላቶች ያዝልኝና በትግስት የተወሰኑ እውነቶችን በነዚህ Theon Θεὸν እና Theos Θεὸς , እናስተውል።…