
ከውይይት የተወሰደ፤ Mandefro Seifu ሰላም ይሁን። የእውነት ሚዛኑ ወዴት እንደሚደፋ እንየው። እ/ር አንድ መሆኑን ሁላችንም አንውቃለን አጋንንትም ያውቃል አውቆም ይንቀጠቀጣል። የሚቀጥለው ቃል ከመስማት ይጀምራል። “እስራኤል ሆይ #ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10 30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8
6 ደቀ መዝሙሩ ጳውሎስ”… ለእኛ … #አንድ እግዚአብሔር: አብ … እና … ኢየሱስ” ካለ መምህሩ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል ብለን ማሰብ አንርሳ “እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን” (ዮሐንስ 10:30) አስተውል PAY ATTENTION TO THE WORDS ኢየሱስ በተናገራቸው ቃላት መሰረት? “#አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ! “Who is the #ONE in The Lord Jesus’s statement? The Father only? NO “the Father AND Jesus.”ወንድማችን ጳውሎስም በ 1 ቆሮ፤ 8: 6 የሚያወራው ያንን አይደለምን?