-
ጥያቄና/መልስ። በለዓም የሚያመለክተው ማንን ነው?
ጥያቄና/መልስ። ውድ ወንድም። በሚደረገው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ጹሁፎች ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን እየሰጠን እንደሆነ ፣አስተውያለሁ ተባረኩ። ምን ያህል እንደተባረኩሁ ልነግራችሁ ፈለግሁ ፡፡ ምንም እንካን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ልጆች በተለያየ የአለም ክፍል ብትኖሩም ከታላላቆች የተሰወረ የእግዚያብሄር ፈቃድና መንፈሳዊ ምግቡ እና የመንፈስ አንድነቱና ህብረትቱ አስደናቂ ነው! ለሁላችሁም ብዙ ፍቅር ከጌታ ይሰማኛል ፡፡ የዛሬው ጥያቄዮ። በኦሪት ዘኍልቍ…
-
WHAT DOES IT MEAN TO HAVE THE FEAR OF THE LORD TO ALL ETHIOPIANS? WHAT ARE THE BENEFITS AND DANGERS OF LACK OF FEAR OF THE LORD IN ETHIOPIA?
Discussion Quotes: ►►Question by Willy Mac on Religion and Social issues: What is the biggest problem In your country? Answer from Brother Bini: WHAT DOES IT MEAN TO HAVE THE FEAR OF THE LORD TO ALL ETHIOPIANS? WHAT ARE THE BENEFITS AND DANGERS OF LACK OF FEAR OF THE LORD IN ETHIOPIA? Jer 6፡16 Thus…
-
Hell and Gangnam is a symbol of judgment NOT where all practiced religions of the world like Islam, Hinduism, Buddhism…
►► Controversial discussion quotes ►►Lights House is with Demis Nida and 19 others. Does John 14:6 negate all other religions as false? Do you believe that God is sending all other types of believers to hell? What about the children who die without knowing Christ or people that were never shown the Bible? ►►Answer from…
-
ጥያቄ/መልስ። በመጽሐፍ ቅዱስ “ሰማይ” ብዙ ፍቺዎችና ትርጉሞች ይዞ ነው የተነገረው…
ጥያቄ/መልስ። ጥያቄ፡ጌታ እየሱስ የአልዓዛርን እና የአንድ ባለ ጠጋ ሰው ምሳሌ የመሳሰሉትን ከማስተማሩ በፊት ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ብሏል ይህ ስለ ራሱ (ኢየሱስ) እየተናገረ አይደለም እንዴ? ግን እንደዚያ ከሆነ የባቢሎን ንጉሥ በኢሳይያስ መጽሐፍ ከሰማይ እንደተቆረጠ ይናገራል ይህ አይጋጭም ወይስ ማስታረቅ ይቻላል? አመሰግናለሁ ተባረክ። መልስ፡ ሰላም ለአንተ…
-
ለአወዛጋቢ ጥያቄ በቃሉ የተሰጠ መልስ። ጥያቄ ከወንድም ማክ፤ “ፍቺ እና እንደገና ማግባት ዝሙት ነው ወይስ አይደለም?”
ለአወዛጋቢ ጥያቄ በቃሉ የተሰጠ መልስ። ጥያቄ ከወንድም ማክ፤ “ፍቺ እና እንደገና ማግባት ዝሙት ነው ወይስ አይደለም?” መልስ ከወንድም ቢኒ።፤ ሰላም ወንድም Mak Menge በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት ባልሻም ብዙ ወገኖች ዘንድ ሊጠራ የሚገባው እይታ ስላለ እውነቱን በእ/ር ቃል ልናየው ተገቢ እንደሆነ ስለተሰማኝ እ/ር እንደረዳኝ መጠን በቃሉ ውስጥ ላስተውለው እንደምችለው መጠን ልጻፈው። መጽሐፍ ቅዱስ በእ/ር…
-
ክፍል አራት። የተፈጥራዊ አካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!
ክፍል አራት። የተፈጥራዊ አካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! ከውይይት የተጠቀሰ፤ በጌታ ፍቅር ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አዩ Ayu Wendimu ። ይህ የምከራከርበት ትልቅ አረስት አይደልም ለኔ ይህ አንደ መንፈሳዊ ኤለመንተሪ ወይም መጀመሪያ ትምህርት ነው። ተቀርፍፎ የሚወደቀውን ገለባ ገለባውን የስጋ ትምክትህን አልቆጥርብህም ስንዴ ስንዴውን የእ/ር ህይወት የያዘውን ቃሉን ብቻ በማየት እዛ ላይ ለመቆየት እጥራለሁ። እውነቱን በፍቅር ልንገርህ…
-
ከጥያቄና/መልስ። Mak ሰው መንፈስ ነውን? መልስ ከቢኒ። ሰላም ለአንተ ይሁን በክርስቶስ ወንድሜ። ብዙ ግዜ ከወገኖች ጋር ተነጋግረንበታል ። እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥የዮሐንስ ወንጌል 4/24 ጥያቄው ልጆቹ እሱን ይመስላሉ ወይስ ሌላ?
ከጥያቄና/መልስ። Mak ሰው መንፈስ ነውን? መልስ ከቢኒ። ሰላም ለአንተ ይሁን በክርስቶስ ወንድሜ። ብዙ ግዜ ከወገኖች ጋር ተነጋግረንበታል ። እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥የዮሐንስ ወንጌል 4/24 ጥያቄው ልጆቹ እሱን ይመስላሉ ወይስ ሌላ? የሰው እውነተኛ ምንጩ መንፈስ የሆነው እ/ር ነው ከምንጩ ባገኘው ማንነት መንፈሳዊ ፍጡር ነው፡ ሰው መንፈስ ብቻ ነው ማለት ሳይሆን ነፍስ ያለው ስጋ ለባሽ መሆኑም መዘንጋት የለበትም…
-
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። Alem Wenji የወደቁ መላእክት ወይስ የወደቁ መለክተኞች?
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። Alem Wenji የወደቁ መላእክት ወይስ የወደቁ መለክተኞች? በመላው ክርስትያን ማህበረሰብ ዘንድ አንድ የተለመደው የእይታ አምነት በዚህ ጉዳይ ላይ አለ። አንድ የሚያምር የመላእክት አለቃ ከሌሎቹ መላእክት አንድ ሦስተኛውን ይዞ በእግዚአብሔርና በቀሪው የሰማይ ሠራዊት ላይ እንዲያምፁ እንዳርውጋቸውና እንደከሸፈበት የአብዛኛው የሰፊው ሕዝበ ክርስትና የጋራ እምነት ሆኖ ይነገራል ። ከተሸነፉ ቡሃላም ወደ መሬት ተጣሉ በኋላም…
-
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል።
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል። ይህንም የሚሉበት መንፈስ የተለየ በእ/ር ላይ አምጾ መፈንቅለ መንግስት ሞክሮ የከሸፈበት አንድ ጭራቃዊ ባህርይ የያዘን የወደቀ የሎናርዶ ዲያቪንቼን ምስለ ንድፍ በምናባቸው በማዋሃድ ባለክንፍ መላክ እያሰቡ ነው፡፡ እንደምናውቀው ይህ…
-
Controversial quotes from discussion, BTA Dear bro Willy Mac I don’t want to respond to you with your attitude but since you are way off the base Spirit’s enlightenment let me add this
Controversial quotes from discussion, Binyam TA Dear bro Willy Mac I don’t want to respond to you with your attitude but since you are way off the base Spirit’s enlightenment let me add this for you, first of all is the scripture literal word or a spiritual word? If one takes everything as it is…

ZenoFM Free create and listen to radio station