
ሰላም ይሁን።
ኢየሱስ ያህዌ ነው! በወንድም ቢኒ። 5/27/2019 እ/ር አንድ መሆኑን አንውቃለን “እስራኤል ሆይ ስማ እግዚአብሔር አምላካችን #አንድ እግዚአብሔር ነው” (ዘዳ 6 4). “እኔና አባቴም #አንድ ነን” (ዮሐንስ 10፡30) ነጥቤን ለማሳየት ያህል በዚህ መልኩ ለይቼ ላስቀምጠውና ደቀ መዝሙሩ ጳውሎስ”… ለእኛ … #አንድ እግዚአብሔር: አብ … እና … ኢየሱስ” ካለ መምህሩ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል ብለን ማሰብ አንርሳ “እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን” (ዮሐንስ 10:30) አስተውል PAY ATTENTION TO THE WORDS ኢየሱስ በተናገራቸው ቃላት መሰረት? “#አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ! “Who is the #ONE in The Lord Jesus’s statement? The Father only? NO “the Father AND Jesus.” ወንድማችን ጳውሎስም በ 1 ቆሮ፤ 8: 6 የሚያወራው ያንን አይደለምን? እኔ ያህዌ ነኝ በሚለው የኢየሱስ መንፈሳዊ ቅኔ ሃይማኖቶኞቹ የገዛ ጥያቄአቸው ሳያስቡት ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ውስጥ ከተታቸው፡፡ (ዘፍ 18፥18)፡፡ አብርሃም አየም፤ በእምነት ዓይን፣ በስጋ መምጣቴን ከሩቅ ተመለከተ ሃሴትም አደረገ፡፡ እርፍ አሉ የአይናቸውን ሽፋሽፍት ወደላይ አንስተው። ገና አምሳ ዓመት ያልሞላህ አብርሃምን አይተካል ? ስለ ኢየሱስ ዕድሜ የሰጡት ግምት 20 ገደማ ከፍ ያለ ነው፤ አገልግሎቱን ሲጀምር ሠላሳ ዓመቱ ነበርና፡፡
ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ ነኝ አላቸው። “Before Abraham was, I AM”? (John 8:58). እኔ፣ እኔ ነኝ , I AM THAT I AM እግዚአብሔር ስለ ራሱ በዘፀ 3፡14 የተናገረውን እኔ ያህዌ ነኝ በማለት መንፈሳዊ ቅኔውን ወርውሮባቸው ሄደዋል።
“እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ፤ ስለዚህም፣ ‘ያለና የሚኖር’ ልኮኛል ብለህ ንገራቸው” አለው። በዘፀ 3፥14 And God said unto Moses, I AM THAT I AM: and he said, Thus shalt thou say unto the children of Israel, I AM hath sent me unto you.”
አብ [ያህዌ]በአጽንዖት የተናገረውን ታላቅ ቃል፣ ኢየሱስም እራሱን በያህዌ የሚያውቁትን እኔ ነኝ በሚል ውስጠ ታውቆ የቃሉን መንፈሳዊ ፍቺ የራሱ አድርጎታል ። ኢየሱስ #እኔ ነኝ አለ እንጂ #ነበርሁ አላለም፤ ይኸውም ዘላለማዊነቱንና ከአብ ጋር አንድ መሆኑን ለመግለጽ ነው።
ኢየሱስ በብዙ ቦታዎች እርሱ ያህዌ መሆኑን ጣል እያደረገ ተናግረዋል። ሌላ ምሳሌ ስለያህዌ የተነገረው ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለው የፈጣሪ ሙገሳን የራሱ በማድረግ አስቆጥታቸዋል።
የካህናት አለቆችና ጻፎች ዳዊት ለብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በበገና ሲያቀነቅን የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ወዘተ… እያለ መንፈሳዊ ቅኔ ሲደረድር ቃሉ ለማን እንደሆነ የተነገረው ያውቁታል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በአይናቸው ፊት ሌላ ቅኔ ደገመላቸው የአሮጌው ኪዳን እግዚአብሔር[ያህዌ] እኔ ነኝ ዳዊት የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ብሎ በመንፈስ ቅዱስ ያዜመው ለኔ ነው ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራሴ ያዘጋጀሁት እኔው ለራሴ ነው ብልዋቸው ቁጭ። የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ #ምስጋናን #ለራሴ #ያዘጋጀሁት #እኔው #ለራሴ ነው ብልዋቸው እርፍ። ሃይማኖት ዞረበት። ኪኪኪ….
“መዝሙረ ዳዊት 8:1 አቤቱ ጌታችን [יְהוָ֤ה . ያህዌ Yahweh yeh-ho-vaw’] ፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።2 #ከሕፃናትና ከሚጠቡ #ልጆች አፍ #ምስጋናን #አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።3 የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥4 ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?”
“የማቴዎስ ወንጌል 21:15 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ #ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ #ምስጋናን #ለራስህ ለ[יְהוָ֤ה . ያህዌ Yahweh yeh-ho-vaw’] #አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።”
ይህ ታላቅ ሊሰመርበት የሚገባ እውነት ነው። የዮሐንስ ወንጌል 1፡18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን FATHER ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ “No man has ever seen God at any time” (John 1:18).
የዮሐንስ ወንጌል 5፡37 የላከኝ አብም እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል፡፡ ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤” The FATHER Himself, ….. Ye have neither heard His voice at any time, nor seen His shape” (John 5:37).
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:12 እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤”No man has seen God at any time” (I John 4:12)
አብርሃም በዘፍ 18- “ሦስት ሰዎች”) ያስተናገደው ማንን ነው? ያዕቆብ ሰውና አምላክ የሆነውን “ፊት ለፊት” ያየው (ዘፍ 32፡30) ማንን ነው? ያህዌ ሥጋና ደም አይደለም ያህዌ በስጋና በደም ግን ይናገር ነበር። በለዓም በአህያ በኩል ተነጋገረዋል። ይሁን እንጂ ያህዌ እንስሳ አይደለም። ሙሴ ያህዌን “ፊት ለፊት” ማየትና በህይወት መኖር አልቻለም። ኦሪት ዘጸአት 33፡20 ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።
እውነቱ የማቴዎስ ወንጌል 11፡27 ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም። ወልድ አብ እንደሆነ ወልድ ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር የሚያውቅ የለም። ይህ እውነት የተከደነበት ነውና የይበልጣናን ያንውሳል ፎቢያ ኮፍያው እስኪወልቅ ድረስ አንድ የሚለው መንፈሳዊ ሚስጢር ነው።
ትንቢተ ኢሳይያስ 54፡13 ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር [ያህዌ Jehovah] የተማሩ ይሆናሉ፥ …
የዮሐንስ ወንጌል 6፡45 ሁሉም ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ ተብሎ በነቢያት ተጽፎአል፤ እንግዲህ ከአብ የሰማ የተማረም ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል።46 አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል።
ማንም ሰው አብን አይቶ ሰምቶ የማያውቅ ከሆነ ስለ እሱ የምናውቀው ነገር ካለ ምን ይሆን?
ኢየሱስ የሰብዓዊው ሕልውና ከመያዙ በፊ ህያው መሆኑን ያሚያረጋግጡ ጥቅሶች!
የዮሐንስ ራእይ 3፡14 …አሜን[ኢየሱስ] የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ[746. ἀρχὴ arché: beginning፤የመጀመርያ ፍሬ, origin፤ምንጭ መገኛ, rule፤መሪ፤ ፈረደ፣ ገዛ፣ መስመርን አደረገ፣ አስተዳደረ፣ አሠመረ፣ ገታ, kingly፤ ንጉሣዊ, rulers፤ ገዢዎች, magistrates፤ባለሥልጣናት]የነበረው እንዲህ ይላል፦
“የእግዚአብሔር ፍጥረት ምንጭ፤ መነሾ ” ( ጄምስ ሞፋት )…the Origin of God’s creation” (James Moffatt).
” … የእግዚአብሔር ፍጥረታት አለቃ …The Chief of the creation of God” (Young’s Translation).
” … ምንጭ፤መነሾ፤ መጀመርያ፤ እና የእግዚአብሔር ፍጥረት ደራሲ …the Origin, and Beginning, and Author of God’s creation” (The Amp lified New Testament).
ኢየሱስ በእርግጠኝነት ከፍጥረት መጀመሪያ እንደነበረ ግልጽ ነው።
Jesus is called “Firstfruits of them than slept” (I Cor. 15:20).
ኢየሲስ በኩር የመጀመርያ ፍሬ ተብለዋል። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15፡20 አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት Firstfruits ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
“በመጀመሪያ[HEBREW፤ መጀመርያው ፍሬ a firstfruit] እግዚአብሔር ሰማይን እና ምድርን ፈጠረ”ኦሪት ዘፍጥረት 1፡1
የዮሐንስ ራእይ 1፡8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።[አንዳንዶች ይህን አብ ነው ብለው ይወስዱታል ቃሉን የሚፈታው ቃሉ ነውና እናየዋለን]”I am the Alpha and Omega, the beginning and the ending, says the Lord, which is and which was, and which is to come, the Almighty” Rev. 1:8
“ሁሉን ቻይ[ሁሉንም የሚገዛ ] Almighty” -Strong # G3841 ከ”G3956 እና G2904 pantokratōr ሁሉን የሚገዛ፤ ይህም ማለት እግዚአብሔር (ፍጹም እና አጽናፈ ዓለም ሁሉ ሉዓላዊ) ሁሉን ቻይ” በእርግጠኛነት ይህ “ሁሉን ቻይ” እግዚአብሔር ነው። ጥያቄው ግን ይህ እግዚአብሔር አብ ነው ወይስ የኢየሱስ እሱ ራሱ ነው?
ማስረጃው ይህ ነው “ሁሉን ቻይ Almighty” ማለት “አልፋ እና ኦሜጋ Alpha & Omega” ነው። ይህ “አልፋ እና ኦሜጋ” “የመጀመሪያ እና የመጨረሻው First and Last”በራእይ 1:11 ተብሏል። እናም “የመጀመሪያውና የመጨረሻው First and Last” 1:17 ነው። በቁጥር 18 ላይ ” ሞቼም ነበርሁ” ያለው ነው ! ኢየሱስ ዘላለማዊ “ሁሉን ቻይ” ከሆነ እንዴት ሊሞት ይችላል? ዘላለማዊ እግዚአብሔር ይሞታልን ?
ወይምስ “እግዚአብሔር God” የሚለው ማዕረግ ዘልአለማዊ ላልሆነ ብቻ ነው የሚለጠፈው?
1፤ #ካለውና #ከነበረው #ከሚመጣውም Him which is, and which was, and which is to come፥ የዮሐንስ ራእይRev 1: 4-5
2፤ #ያለውና #የነበረው #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ #እኔ #ነኝ ይላል።[ከላይ እንዳነሳሁት ለመለያየት አንዳንዶች ይህን አብ ነው ብለው ይወስዱታል ቃሉን የሚፈታው ቃሉ ነውና በቃሉ እናየዋለን]”#I #am the Alpha and Omega, the #beginning and the #ending, says the Lord, which #is and which #was, and which #is #to #come, the Almighty” የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:8
3.ይህ ክፍል በአማርኛ ትርጉም ተቆርጠዋል “እኔ አልፋና ዖሜጋ: ነኝ #የመጀመሪያእና #የመጨረሻው I am Alpha and Omega, the firstand the last” (ራእይ Rev 1:11).
4. “#ፊተኛውና #መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ I am the first and the last” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:17)
5. “5. “#ሞቼም #ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ #ሕያው #ነኝ፥ I am He that lives, and was DEAD; and, behold, I am alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:18).
6. “#ሞቶ #የነበረው #ሕያውም #የሆነው #ፊተኛውና #መጨረሻው እንዲህ ይላል the first and the last, which was DEAD, and is alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 2:8).
7. “ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ #የነበረውና #ያለ #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም። Holy, Holy, Holy, Lord God Almighty, which was, and is, and is to come”( የዮሐንስ ራእይ Rev. 4:8)
8. “የዮሐንስ ራእይ 11፡17 እንዲህ አሉ፦ #ያለህና #የነበርህ[#የሚመጣውም የሚለው ተቆርጠዋል] ሁሉን የምትገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ትልቁን ኃይልህን ስለ ያዝህ ስለ ነገሥህም እናመሰግንሃለን፤ Oh Lord God Almighty, which art, and was, and are to come”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 11:17).
9. “#ያለህና #የነበርህ [#የምትሆነውም ይህ ቃል ተቆርጠዋል] ጌታ ሆይ፥ ቅዱስ ሆይ፥ እንዲህ ስለፈረድህ ጻድቅ ነህ፤ Thou art righteous, O Lord, which are, and was, and shall be” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 16:5).
10. “አለኝም፦ ተፈጽሞአል። #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 21:6).[የተጠማ ወሃ የሚሰጠው ኢየሱስ ነው።] የዮሐንስ ወንጌል 4፥14 እኔ[ኢየሱስ] ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው #ውኃዘላለም #ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት። 7፥38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት #ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። የዮሐንስ ራእይ 22:1 በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔር እርሱም[καὶ] ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። 1. And he showed (points out to) me a river of “water of life,” bright (resplendent, glistening, clear, sparkling) as crystal (clear ice), continuously flowing (issuing) forth from out of God’s ‑‑ namely[καὶ] the little Lamb’s ‑‑ throne!
καὶ ፍቺ እና አጠቃቀም Definition & Usage: and[ም፣ ና፣ እና፣ ደግሞ], even[ደልዳላ፣ ሙሉ፣ እኩል፣ ትክክል፣ እንኳ፣ ም እንኳ፣ እንኳን ሳይቀር፣ እንደዲያውም], also[እንዲሁም፤ደግሞ], namely[ማለትም፤ እርሱም፣ ይኸውም፣ ማለት]
11. “#አልፋና #ዖሜጋ፥ #ፊተኛውና #ኋለኛው፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last”(የዮሐንስ ራእይRev. 22:13).
አስተውሉ-ኢየሱስ “ዘላለማዊ eternal” እና “የማይሞት immortal” ከሆነ እንዴት ሊሞት DIE ይችላል? 1 ጢሞ 6፡16 “እግዚአብሔር …እርሱ ብቻ የማይሞት[ኢ መዋቲ፤ ሞት አልባ የሆነ፤ ሞት በዚያው የማያስቀረው ሃይል ነው] ነው፤GOD… Who only has immortality [DEATH=LESS=NESS]
ያለመሞት ሃይል ያለው ነው። ለሞት ጉልበት ተምበርክኮ የሚቀርም አይደለም ለዘላለም ሞት የተጋለጠ አይደለም። የሞትን ጣር አሽነፈዋል። ኢየሱስ ከሞት ተነስቶ ። አሁን ሕያው መንፈስ (1 ኛ ቆሮ 15 45)
17 ነፍሴን ደግሞ አነሣት[እኔ] ዘንድ አኖራለሁና[እኔ] ስለዚህ አብ[መንፈሴ አብ መንፈስ ነው፤ ምንጬ፤ 3962 / Πατὴρ ፟ patḗr (“አባት”) የሚያመለክተው የወጣበትን, መነሻውን , ቅድመ ምንጩን (“father”) refers to a begetter, originator, progenitor] ይወደኛል። 18 እኔ በፈቃዴ[እኔ] አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። #ላኖራት[እኔ] #ሥልጣን አለኝ[እኔ] ደግሞም #ላነሣት[እኔ] #ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ[ከመንፈሴ] ተቀበልሁ።የዮሐንስ ወንጌል 10
ይህን ቃል ለማስተዋል አውዱ የተነገረበትና አንዴት ሆኖ መንፈሳዊ አመልካችነት ሊይዝ እንደቻለ ማየት ያስፈልጋል። ለጌታዬ (አዶዶኒ la•ḏō•nî)’to my lord’ (የቃሉ ስር 113. Adon፣ adown aw-done’ or (shortened) adon {aw-done’}; from an unused root (meaning to rule); sovereign, i.e. controller (human or divine):–lord, master, owner. Compare also names beginning with “Adoni-“.) የሚለው አገላለጽ የኮዴክስ ወይም ጥንታዊ የእጅ ጽሑፍ לימיני adoni ማለት ጌታዬ my lord ወይም ዋና አዛዤ ማለት ነው። ይህም ሰዋዊ የመአረግ መጠርያ ነው። ለምድራዊ የበላይ ገዢዎች የሚውል የማእረግ መግለጫ ንው። ላአዶኒ l’adoni ማለት ‘ለጌታዬ to my lord’ ማለት ነው። ይበልጥ ግልጽ እንዲሆን በእ/ር ቃል በደንብ ማስተዋል አለብን። አዶን እና አዶናይ ያለ ማሻማት መለኮትን የሚያመለክቱ ሲሆን ሁለቱም አምላክን ለማመልከት ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ። አዶኒ ሊቃውንት ምሁራን በእነዚህ ቃላት መካከል ያለውን ልዩነት ለይተው ማወቅ መልካም ይመስለኛል። ለምሳሌ ያህል ዚ ኢንተርናሽናል ስታንዳርድ መጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፒድያ እንዲህ በማለት እንዳይምታታብን በጥቆማ መልክ ያሳስበናል: – ‘አዶኒ’ (‘ጌታዬ’ADONI (‘my lord’) የሚለው ንጉሣዊ ማዕረግ ሲሆን(1 ሳሙኤል 29 8) ይህ ቃል አዶናይ ADONAI ከሚለው መለኮታዊ አመልካች ለያህዌ Yahweh ነው። (አዶናይ)ADONAI (‘my Lord’)) ከመለኮት ክብር ጋር የተያዛዘ ክብር የምንጠቀምበት መሆኑንን አንዳንረሳ ያሳስበናል። አዶናይ ሲነበብ ‘adon-eye’; ሲሆን adoni የሚነበበው ‘adon-ee’, ነው። በዚህ ልዩነት መሰረት አዶኒ ‘my lord’; or ‘my master’ የሰው ክብርን ገላጭ የመአረግ ስም ሲሆን መለኮትን ለመግለጥ በመጽሓፍ ጥቅም ላይ በየትም ቦታ ላይ አልዋለም።
ይህ ከሆነ እውነቱ ከተለመደው የምድር እይታ ከፍ ብለን በንስር አይን እንደገና በቃሉ ውስጥ አይተን እውነቱን ልንረዳው ተገቢ ነው። መዝሙረ ዳዊት 110:1 እግዚአብሔር[ያህዌ] ጌታዬን[አዲኒን]፦ ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 22:43-44 እርሱም፦ እንኪያስ ዳዊት፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ሲል እንዴት በመንፈስ ጌታ ብሎ ይጠራዋል?
ወደ ዕብራውያን 1: 13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
የሐዋርያት ሥራ 2:34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ። 36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
አሁን ጥያቄው ዳዊት ይህን ሲናገረው ጌታየ የሚለው ማንን ነው? በመዝ፤ 110፡1 እና ማቴ፡ 22:44 እና ዕብ፤ 1:13?

“ያህዊው Yehovah” የሚለው ማንን እንደሆነ በመዝሙር 110፡1 በዕብራይስጥ ስሙ በግልጽ እንደ ተጠቀመ እናውቃለን። ነገር ግን ማንን ነው? “ጌታዬ MY Lord?” ብሎ የሚጠራው። አዶን ወይም አዶኒ ለሰው የሚሰጥ የመአረግ ስም እስከሆነ ድረስ ዳዊት እሱ ራሱ ለራሱ መሆን አለበት የሚለው ሃሳብ ይጭራል ይህ ግን ከተለመደው እይታ ውጭ በመሆኑ በእ/ር ቃል መረጋገጥ አለበት። በዚህ በዳዊት መዝሙር ውስጥ እየተናገረ ያለው ያህዌ THE LORD እራሱ ነው። እግዚአብሔር አብ በማንኛውም ጊዜ ለማንም ሰው በቀጥታ አልተናገረም (ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37), አባት ከያህዌ/ኢየሱስ ልጁ ልጁ ዘንድ ትእዛዝ አይወስድም። ኢየሱስ በአጭሩ የአብ ፈቃድ፤ የአብ[የመንፈስ] ቃል፤ የአብ[የመንፈስ] ሃሳብ፤ የአብ ፤ ትበብ፤ የአብ ሃይል፤ የአብ ክብር ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ነው። ወይም የመናፍስት አባት የአብ ሁለንተና ለፍጥረታዊው አእምሮ ይታይ ዘንድ የመንፈስ ወይም የማይታየው ሃይል ሙሉ ክብር መገለጥ ነውና። እውነቱ የማቴዎስ ወንጌል 11፡27 ከአብ[ከመንፈስ] በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም። ወልድም ሊገለጥለት ለፈቀደው ይህን ያስተውል ዘንድ መንፈሱ ለነቃው በሰማያት ያለው አባት[መንፈስ] እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ[ደስተኛ] ነህ ልንለው እንችላለን። ለባለአእምሮው ደግሞ እንዲህ ነው “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2፡14 ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።” በመንፈስ ካለማወቅ ካለ መቀበል የለም።
“Adonay” # 136 “ከአዶን adon” የተወሰደ ሲሆን በዶክተር ስትሮንግም ጭምር Dr. Strong እንደተገለጸው ” ጌታ the Lord (ለእግዚአብሔር ብቻ የሚሆን ትክክለኛ ስም ሆኖ ያገለግላል ብለውናል)” እናም ከሁለት መቶ ጊዜ በላይ “አዶናይ Adonay” ተጽፈዋል። ዘጸአት 4፡10- “..ሙሴም ለያህዌ፦ አዶናይ ሆይ፥ the LORD O my Lord” (Yahweh O my Adonay) ..
ጥንት በመጽሃፍ ቅዱስ ዘመን መንፈሳዊ ቅኔ መቀኘት በዛ ውስጥ ድርብ መለክት መተንበይ የተለመደ ነው። በመዝሙር 110 ፡1 ላይ በእርግጠኝነት ያህዌ[እግዚአብሔር] ሌላ ጌታዬን እያናገረ አይደለም። ያህዌ[እግዚአብሔር] ይልቅ እየተናገረ ያለው ከስልጣን ከእርሱ በታች less authority ለሆነ ጌታ ለሆነ ሰው ነው። በበመዝሙር 110 ፡1 ያለው ያህዌ[እግዚአብሔር] Yahweh was Jesus ኢየሱስ, ስለዚህ ያህዌ Yahweh [LORD/ኢየሱስ Jesus] እየተናገረ ያለው ለአዶን ወይም በተሳቢ ቃሉ ለአዶኒ adon [ለምድራዊ ጌታው ለዳዊት Lord David] ነው። ይህንን የሚፈታልን የእ/ር ቃል ማየት የግድ ነው። We all know the Bible is a book of definition.
እውነት ነው አዶ Adon ለኢየሱስ ለመሲሁ ትንቢታዊ መንፈሳዊ አመልካች ማጣቀሻ አለው። ግን በብሉይ ኪዳን የአውዱ ዋና መንፈስ አይደለም። በብሉይ ዳዊትና ሌሎችም ጨምሮ ራሳቸውን በቅኔ በሦስተኛ ሰው ገጸ ባህርይ ትራኬ ራሳቸውን ይጠቅሳሉ። ለምሳሌ ለመጥቀስ ያክል።
ዳዊትም እግዚአብሔር ከሳኦል እጅና ከጠላቶቹ እጅ ሁሉ ባዳነው ቀን የዚህን ቅኔ ቃል ለእግዚአብሔር ተናገረ። እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ 51 የንጉሡን [ለራሱ ለንጉሥ ዳዊት የመዳን ግንብ ግንብ] መድኃኒት ታላቅ ያደርጋል፤ ቸርነቱንም ለቀባው፥ ለዳዊትና ለዘሩ፥ ለዘላለም ይሰጣል።” (2 ኛሳሙ 22 1 እና 51). እናም መዝሙር 144 ቀዳማዊ ቁጥር 1 እና 10 ” 1 እግዚአብሔር አምላኬ ይባረክ፥ ለእጆቼ ሰልፍን፥ ለጣቶቼም ዘመቻን የሚያስተምር…..10 #ለነገሥታት መድኃኒትን የሚሰጥ፥ ባሪያውን #ዳዊትን ከክፉ ሰይፍ የሚያድነው እርሱ ነው። እንዳትረሱ ዳዊት በመንፈስ መነሳሳት እንደተናገረው ጭምር። የማርቆስ ወንጌል 12፡36 ዳዊት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ፦ ጌታ ጌታዬን…..
ይሁን እንጂ “ጌታ” በእርግጥ የዳዊት ጠላቶችን በሙሉ የእግሩ መረገጫ[ሁሉን ከስልጣኑ ስር] አድርገዋል? አላደረገም የዚህ ልዩ ተስፋ ሙላት ለእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የተጠበቀ ነውና(ዕብ 10:12 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥13 ጠላቶቹም #የእግሩ #መረገጫ እስኪደረጉ #ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል።
ወደ ዕብራውያን 1፡1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን[Gk: ‘ዘመን ages’] በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤….13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን[ለክርስቶስ እንጂ ለዳዊት አይደለም Christ, not David] የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ[ክርስቶስ Christ’s] ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? (ዕብ 1: 1 – 2, 8, 13)።
ስለዚህ እዚህ ጋር ግልጽ ሆኖ እንደሚታየው ክርስቶስ “የዳዊት ልጅ” (ከትውልድ ሃረግ) እንዴት እንደሚሆን የተገለጠበትን ነገር ዳዊት “ጌታ” ብሎ ሊጠራው እንደቻለ ፍንጭ ሊሰጠን ይችላል። ከመንፈሳዊ ትርጉሙ አንጻር ጌታዬ ብሎ ኢየሱስን እንደጠራው ግልጽው ነው። እንዳስተዋልነው ጌታ ኢየሱስ ነው ጠላቶቹ ሁሉ ከእግሩ ሥር[ከስልጣኑ ስር ወይም #የእግሩ #መረገጫ footstool] የሚሆኑለት ። (1 ኛ ቆሮ 15 25)። እ/ር አሰበ ማለት የፈለገው የአእምሮ የሃይማኖት ኦሎምፒክ ጅምናስቲክ ብትሰራ እ/ር አሰበ ማለት ሆነ ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው። በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው እቅዱና አጀንዳው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን #ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1፡10 ይህም በዘመን ፍጻሜ አሁን በዚህ ገጽ የሚያቃልሉት ወንድሞችና እህቶች ወገኖች ሆኑ ሃይማኖቶችም ሆኑ ነብዮቻቸው ሁሉ በክርስቶስ ስልጣን ስር ለመጠቅለል የተወሰነ ነው ይህም በአገራችን አበላል የተበላ እቁብ ነው! ። ፍጹም የሆነ ሲመጣ ሌላው ትንንሽ ሃይል ሁሉ ይሻራል። አለም ሁሉ፤ ሃይምኖቶች ሁሉ፤ የባሃኢ፤ ቡድሂዝም፤ ክርስትና፤ ኮንፊሺያኒዝም፤ዩኒተሬያን፤ የሂንዱ፤ የእስልምና፤ የአይሁድ፤ የሺንቶ፤ የታኦ፤ ታኦይዝም ወዘተ…. አሁን ጠላቶቹ የሚመስልሉ ሁሉ ከእግሩ ሥር[ማለትም ከስልጣኑ ስር ወይም #የእግሩ #መረገጫ footstool] ይሆናሉ። በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል። “1ኛ ወደ ቆ ሮንቶስ ሰዎች 12/3 ….በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። 1Cor 12/3 ….that no man can say that Jesus is the Lord, but by the Holy Ghost” እናስተውል በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቆናል አሁን ጠላቶቹ የሆኑት አድስዋቸው ከክርስቶስ ስልጣን ስር ሲጠቀለሉ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ሆነው ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ ለበጉ ክብርን ተንበርክከው ይሰጣሉ። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2/10ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥11መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
በትንቢቱ የዳዊት ዙፋን የክርስቶስን ዙፋን የሚሆነው እንዴት ነው? “ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል … ሉቃስ 1፡32″ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ” ማቴ 1፡1. ኢየሱስ ሁለቱንም ማንነት የያዘ ልጅ እና ጌታ መሆኑ ግልጽ ነው።
ስለዚህም ያህዌ በራሱ ላይ ትንቢት መጀመሪያውን ባቻ ሳይሆን መጨረሻውንም ተናገረ። የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ እንደሚመጣና ጠላቶቹ ሁሉ ከእግሩ ስር እንዲገዙለት አወጀ። መጀመሪያውን ብቻ ሳይሆን መጨረሻውን የሚናገር ብቸኛው ሃይል ነውና። ትንቢተ ኢሳይያስ 46፡9 እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።10 #በመጀመሪያ #መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ።
ወንድም ኢቢ ያለውን አገላለጽ ወድጀዋለሁ ከይጤ ላቅርብርው “Yahweh[self-Existent or Eternal; Jehovah the Lord] prophesied of HIS OWN COMING IN THE FLESH He projecting Himself out of Himself to bring forth Himself in another dimension. to be the Son of God to have all enemies put under His feet. . He does it by His Word. “And GOD said…” In other words: The projection of GOD out of Himself is His Word. The Thought of GOD, the Will of GOD, the Intent of GOD, the Energy of GOD, the Creative Force of GOD, the Authority of GOD, the Dimension of GOD; All that GOD Is- is in His Word. It’s in His Word! And that’s why the Scripture says in Romans 11:36, “For of Him…”, the Greek says, “…out of Him…”, “…and through Him, and to Him are all things..”- that is- as it says in the Greek, “…out of Him, unto Him and into Him are-” what? ALL things! “JMT John 1:14. And so The Word (the Idea; the Thought; the Reason; the Discourse; the Message; The Collected Expression of Rational Logic; The Logos; = the meaning, plan and rational purpose of the ordered universe) births Itself flesh (or: became flesh; came to be [in] flesh; came into existence being flesh; = God’s thought, the ground of all real existence, became projected into creation as an immanent power within the world of mankind, inhabiting flesh), and lives in a tent, within us (or: set up a tent and tabernacled among us), and we view (attentively gaze at; looked at so as to contemplate) Its (His) glory (Its manifestation which calls forth praise; His manifest presence): a glory (= prestige and importance; reputation and opinion-forming appearance) as of an only-begotten one at a father’s side (or: [the] glory from [the presence of the] Father, as a uniquely-born One), full of grace and truth (filled with favor and reality {genuineness}).”
ነገር ግን ያህዌም የአብ Father ልጅ ከሆነ አብ ማን ነው? ደግሞስ ስለ እርሱ በመጽሃፍ ምን እናነባለን? ከእግዚአብሔር አብ በቀጥታ የወጣ አንድ ቃል በመጽሃፍ አናውቅም አይደል? እሱን የማናውቀው ከሆነ እንዴት እርሱን አብን ልንወደው እንችላለን? አብ ማን ነው እና እርሱ ምን ይመስላል? በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት[መንፈሱ፤ የሁሉ ምንጭ] በቀጥታ የሚናገርበትን ጥቅስ አንድ ሰው ሊያሳየኝ ይችላል? ልናስብበት የሚገባ ሌላ እንቆቅልሽ እና ሚስጢር ይኸውና: ” ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ” ማቴ. 22:37። ይህ ጌታ አምላክ LORD God ማነ ነው?
“… አምላካችሁ እግዚአብሔር እንዳስተምራችሁ ያዘዛት ትእዛዝና ሥርዓት ፍርድም ይህች ናት። … አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ።” (ዘዳ 6 1 እና 5).
እንደገና ይህ ጌታ አምላክ LORD God ማነ ነው?
ኢየሱስ ይህንን ትእዛዝ ከብሉይ ኪዳን የጠቀሰው ኢየሱስ ያህዌ ኤሎሂም ከሆነ ” በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደደኝ እያለ ነው?” በቀጥታ ቋንቋ ቢነግራቸው እዛው በቅጽበት እነርሱ በድንጋይ ሊወግሩት ይችሉ ነበር። “ኢየሱስ ይህንን ሲጠቅስ አባቱን[መንፈሱን] አብን እንደትጠቀሰ የሚጠራጠር ማንም የለም” ይህንን ታላቅ ትዕዛዝ ሲጠቅስ ” እግዚአብሔር አብ “His FATHER God” ሲያሳይ እንደሆነ የሚክድ የለም። “ከብሉይ ኪዳን ትዕዛዝ ሲጠቅስላቸው እስራኤል በሙሉ በፍጹም ልባቸው በፍጹምም ነፍስቸው በፍጹምም ኃይላቸው መውደድ ያለባቸው “ጌታ እግዚአብሔር አምላክ Lord God/Jehovah Elohim” ማን ነበር?
ወደ ትንተናው ከመግባቴ በፊት ከአዲሱ መደበኛ ትርጉም መግቢያ ቀንጭቤ ልጥቀስና “በዕብራይስጡ መጽሐፍ ምእ 1፥1 ላይ ያለው የመጀመሪያው ሐርግ፣ “በረሺት” የሚል ሲሆን ትርጉሙም “በመጀመሪያ” ማለት ነው:: የዕብራይስጡ መጽሐፍ ስም ይኸው ቃል ነው:፡፡ ጥንታውያን ፊደች ስያሜያቸውን የሚያገኙት በጽሑፉ መጀመሪያ ላይ በሚገኙት ቃላት ነበር፡፡ “ኦሪት ዘፍጥረት” የሚለው፣ “የአማርኛ” ስም ከዕብራይስጡና ከግሪኩ ጋር ተመሳሳይ ትርጒም አለው፡፡ “ኦሪት” ማለት ሕግ፣ ፍትህ፤ ትእዛዝ ማለት ሲሆን፣ “ፍጥረት” ማለት ደግሞ፣ እንደ አገባቡ መፍጠር፣ መፈጠር፣ አፈጣጠር፣ ፈጠራ፣ ፍጡርነት፣ ጥንት፣ ዘር፣ ሥር፣ ምንጭ፣ ልደት፣ ትውልድ ማለት ነው:: “ፍጥረት” ከሚለው ቃል ፊት የሚገኘው “ዘ” የግእዝ ዘርፍ አያያዥ መስተዋድድ ሲሆን የአማርኛ አቻው “የ” ነው፡፡ ስለዚህ፣ “ኦሪት ዘፍጥረት” ማለት የፍጥረት ሕግ፣ የጣጠር ደንብ፣ የፍጥረት ሥር፣ ምንጭ፣ ልደት፤ የፍጥረት ትውልድ ማለት ነው፡፡ ቃሉ ከዐውደ መንበቡ አካያ የነገሮችን ሁሉ አጀማመር የሚተርክ መጽሐፍ መሆኑን ያመለክታል፡፡” የተጠቀሰው ተፈጸመ። ይህ የዘፍጥረት አምላክ ማነው? የፍጥረት አጀማመር ላይ ስናስተውል ኦሪት ዘፍጥረት 1፡1በመጀመሪያ እግዚአብሔር (ኤሎሂም Elohim) ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። ይህ “አምላክ” ማን ነው? “እግዚአብሔር አለ፡ ብርሃንን ይሁን !” (ዘፍ 1 3). እግዚአብሔር አለ፡ እግዚአብሔር አለ፡ እግዚአብሔር አለ፡….. ነገር ግን እስከ ቁጠር 28 ድረስ ማንም አልሰማም. “እናም እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው, ብዙ፥ ተባዙ፥…. And blessed them , and God said unto them, ‘Be FRUITFUL….” ይሄ እግዚአብሔር ማነው? እየሱስ እውነት ነው አይዋሽም። እውነቱን አፍርጦታል አባትን ያየውና የሰማው ማንም የለም። የዮሐንስ ወንጌል 5፡37 የአብን ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤
ኤሎሂም በዘፍጥረት 2᎓4 35 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ዘፍ 2፡4 እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) LORD [Yehwah] God [Elohim] ሰማያትንና ምድርን በፈጠረ ጊዜ የተከናወኑት እንደዚህ ነበረ፤ ቆይ ቆይ ተረጋጋ/ጊ እግዚአብሔር መስሎኝ ነበር (ያህዌ ኤሎሂም LORD God) ማነው? ወደ 20 ጊዜ (ያህዌ ኤሎሂም) ከመ2 እስከ 4 እንገኛለን። “ኤሎሂም ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ Elohim created the heavens & earth ከዛም አሁን ደግሞ ያህዌ ኤሎሂም ሰማያትንና ምድርን ሰራ Yahweh Elohim made the heavens & earth።
“ኤሎሂም God [elohiym] ” = 3,891 ጊዜ “ያህዌ Lord[Yhovah ]” = 6,749 ጊዜ፡ ከዚህ ውስጥ “ያህዌ ኤሎሂም Lord God” አንድ ላይ = 1600 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ያህዌ እና ኤሎሂም በዕብራይስጥና በግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ 10,640 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ነገር ግን በዚህ ምድር ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ይህንን “ያህዌ ኤሎሂም LORD God/Jehovah Elohim “ በእርግጥ ማን እንደሆነ የሚያውቁት ጥቂቶች ናቸው። እነዚህ ሁለቱ ‘ Lord God ያህዌ ኤሎሂም አንድ አይነት ‘kurios theos’ ኪዩሪስ ቴኦስ ናቸው? ‘ያህዌ ቴኦስ Yehwah theos?’ ወይም “ያህህ ኤሎሂም Yehwah Elohim”?
ስንት እግዚአብሔር ነው ያለው? አንድ አምላክ አንድ! ONE GOD THE FATHER! ስንት “ጌቶች” አሉ? አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ! ONE LORD Jesus Christ! እሺ እንደቃሉ አሁን በፍጹም ልባችንና አእምሮአችን እና ነፍሳችን ማምለክ ያአለብን ማንን ነው? መልስ:
“ያህዌ The Lord [ኪዩሪስ kurios] አምላክህ your GOD [ቴኦስ theos] እሺ ጥያቄው ኪዩሪስ ቴኦስ አባት ነው ወይስ ጌታ ኢየሱስ? Is kurios theos the Father or the Lord Jesus? አንዳትረሱ ሁሉም በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ሁሉ ነገር የቀረበው ከምድር አተያይ ነው We know it’s injected from spiritual Heavenly Realm but It’s presented from Earth’s perspective ። “ያህዌ ኤሎሂም Yehwah Elohim ብቻን ነው በምድር ላይ ያለው ሰው ሁሉ የሚያውቀው። ኢየሱስ መጥቶ በጥልቀት አባትን መግለጥ ስለነበረበት መጥቶ የማይተየውን የዘላለም ባህርዩንና የዘላለም ኃይሉን ወደ መታየት ገለጠው፤ ዝርግቶ አዛየው፤ አስተረጎመው፤ አወጀው፤ እንዲታወቅ አደረገው፤ ተረከው – አወጋው። “reveal፣ unfold፤ interpreted፤ declared፤ made him known፤ narrate Him ” ኤሎሂም ነው ሰማያትንና ምድርን የፈጠረው። እንዲሁም የዘፍጥረቱ 1፡26 “እኛ” እና “የእኛ “ኤሎሂም” ነው። ዘፍጥረቱ 2፡4 ያህዌ ኤሎሂም Yehwah Elohim ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። ኤሎሂም ማን ነው? እሱ ” El” የብዙ ቁጥር ነው። ያህዌ Yehwah ማነው? “እኔ እኔ ነኝ[እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ] I AM Who I AM?”
ኦሪት ዘዳግም 4፡39 እንግዲህ በላይ #በሰማይ፣ በታችም #በምድር እርሱ #ያህዌ #ኤሎሂም Yehwah is Elohim መሆኑን ዛሬ ዕወቅ። የዮሐንስ ወንጌል 3፡13 #ከሰማይም ከወረደ[ ኢየሱስ] በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም #በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ[ ኢየሱስ] ነው። በሰማይ የሚኖረው በምድር ላይ ላሉት እግዚአብሔር ያሥተዋወቀው [ኢየሱስ] 31 ከሰማይ የመጣው #ከሁሉ #በላይ above ALL ነው። 32 ያየውንና[በሰማይ ወይም በመንፈስ ግዛት] የሰማውንም ይህን ይመሰክራል።
ዘዳ6፡4 እስራኤል ሆይ ስማ፤ ያህዌ ኤሎሂማችን አንድ ያህዌ ነው Yehwah our Elohim is ONE Yehwah ።
ዘዳ7፡9 ስለዚህም ያህዌህ ኤሎሂም መሆኑን ዕወቅ፤ እርሱ ለሚወዱትና ትእዛዞቹን ለሚጠብቁት የፍቅሩን ኪዳን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ ታማኝ ኤሎሂም ነው your Elohim, He is Elohim, the faithful El ።
ዘዳ10፡17 ኤሎሂምህ የኤሎሂሞች ኤሎሂም ነው። የጌቶች ጌታ ነው። ኀያልና የሚያስፈራ፣ አድልዎ የማያደርግ፣ መማለጃም የማይቀበል ነውና Yehwah your Elohim is Elohim of Elohim & Adon Adon of Adon Adon a great El ።
ኢሳይያስ 45፡5-6 እኔ ያህዌ ነኝ፤ ከእኔ ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔ በቀር ኤሎሂም የለም there is NO ELOHIM beside Me ። አንተ ባታውቀኝም እንኳ፣ እኔ አበረታሃለሁ።
ልብ በሉ ያህዌ በቀር ሌላ ኤሎሂም የለም NO ELOHIM el-o-heem’ except Yahweh yeh-ho-vaw’። እግዚአብሔር አብ እና ያህዌ [ኢየሱስ] ኤሎሂም አንድ አምላክ God the Father & Jehovah [Jesus] Elohim, ARE ONE GOD። የዮሐንስ ወንጌል 10፡30 እኔና አብ አንድ ነን I and My Father are ONE ። አንድ ምን? ምን መቀባጠር ነው፤ ዐንድ አምላክ! O-N-E G-O-D! የጥንቱ ያህዌ THE Lord [Jehovah]…” መዝሙረ ዳዊት 110፡1 እግዚአብሔር አባት ሆነ በ እብ 1፡ እና 13 ለአባቶች የተናገረው “አምላክ” አምላክህ ያህዌ ኤሎሂም ኢየሱስ ነበረ። እሱም አባት ያህዌ ነበረ። እንዴት? የዮሐንስ ወንጌል 10፡30 እኔና አብ አንድ ነን I and My Father are ONE ። አብ መንፈስ ነው። ዮሃ 4፡24 ‘እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም[መንፈሴንም(ከአብ[ከመንፈስ] ወጥቼ መጥቻለሁ)] ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ግን አብ መሆኔን ታውቁታላችሁ፤ አብን ስጋ ለብሶ አ-ይ-ታ-ች-ሁ-ታ-ል-ም።” ስጋዊ አእምሮ ስሜት አልሰጠውም ጥያቄውን ቀጠለ መንፈሳዊ ነገር ስሜት አይሰጥም ከ 5ቱ እዋሳት ወዘተ መረዳት ባሻገር ነውና ። ፊልጶስም፣ “ጌታ ሆይ፤ አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው። ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ እኔ አብ ከእናንተ ጋር ስ-ኖ-ር አ-ታ-ው-ቀ-ኝ-ም-ን? እኔን ያየ አብን[መንፈሴንም] አይቶአል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን[መንፈስን] አሳየን’ ትላለህ? መንፈስ እኮ በጥሬ አይንህ አይታይም። እታይህ ዘንድ ስጋለብሼ መታሁል ። እኔ በአብ [በመንፈሴ] ውስጥ እንዳለሁ፣ አብም[መንፈሴም] በእኔ ውስጥ እንዳለ አ-ታ-ም-ን-ም-ን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ[መንፈሴ] ነው። እ-ኔ በ-አ-ብ እ-ን-ዳ-ለሁ አ-ብ-ም[መንፈሴም] በ-እ-ኔ እ-ን-ዳ-ለ ስ-ነ-ግ-ራ-ች-ሁ እ-መ-ኑ-ኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ። ‘ ዮሐንስ 14:7-11 ግልጽ ቋንቋ የሚገባው ብሩክ ነው። ኢየሱስ “አማኑኤል Emmanuel ” ነበረ። ትርጉሙም “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር God with us ” ማለት ነው (ማቴ 1:23). 6005. Immanuel Original Word: עִמָּנוּאֵל Phonetic Spelling: (im-maw-noo-ale’) Word Origin
from im and el עִמָּנוּ (‘imánu, “with us”) + אֵל (el, “God”); hence literally “God with us”. ለመሆኑ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚለው እየሸወደን ነው ወይስ እውነትም እ/ር በስጋ ተገልጦ ነው? ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ አምላካችን(ኤሎሂም) እግዚአብሔር (ያህዌ) አንድ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነው ። ‘ዘዳግም 6:4 ይህ የተነገረው በ1406 አ.ቅ.መ. [አመተ ቅድመ ክርስቶ] ገደማ ነበር። ይህ አስደናቂ ቃል ከሙሴ አፍ የተነገረው። ይህ በቀደሙት አባቶች ሁሉ ለሺ አመታት ተቀብለውት የኖረ እውነት ነው። የስላሴ ትምህርት እስከ ተጀመረበት 325 ዓ/ም[From the first church council in 325 A.D. that established the doctrine of the Trinity] የቀደሙት የስላሴ አና ዘመናዊ የ18ኛው ክፍለ ዘመን የባቢሎናዊ የሃይማኖት አሀታሪያንነት Unitarianism የክህደት ትምህርት እስከ ጀመረበት ድረስ። አንድ እ/ር ብቻ ሁሉ ይረዱ ነበር።
እስቲ የቃሉ ስልጣን በራሱ ይናገረን። ‘እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ (ያህዌ) ፤ ስለዚህም፣ ‘ያለና የሚኖር’ ልኮኛል ብለህ ንገራቸው” አለው። ‘ ዘፀአት 3:14
‘“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ። ‘ዘፀአት 20:3 አብ በመባል የሚታወቀው በአሮጌው ኪዳን #የፊተኛውም #እኔ ነኝ፤ #የኋለኛውም #እኔ ነኝ፤ #ከእኔ #በቀር #ሌላ #አምላክ #የለም።’“የእስራኤል ንጉሥና ቤዛ እግዚአብሔር ፣ የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ #የፊተኛውም #እኔ ነኝ፤ #የኋለኛውም #እኔ ነኝ፤ #ከእኔ በቀር #ሌላ #አምላክ #የለም። ‘ኢሳይያስ 44:6 “ምን? ምን? ምን? የፊተኛውም እኔ ነኝ፤ የኋለኛውም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።? በአዲስ ኪዳን እየሱስ ክርስቶስ[ወልድ] በራእይ ሲናገር፦ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና[የመጀመርያው] ዖሜጋ[የመጨረሻው] እኔ ነኝ ይላል አላለም። የዮሐንስ ራእይ 21፡6 አለኝም፦ ተፈጽሞአል። #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና# መጨረሻው #እኔ #ነኝ። ለተጠማ #ከሕይወት #ውኃ #ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። አልፋና ኦሜጋው ለተጠማ የህይወትን ውሃ የምሰጠው እኔ ነኝ ብለዋል ማነው እሱ? ዮሐንስ ወንጌል 4፡14 እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም #ሕይወት የሚፈልቅ #የውኃ #ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
“…he that has seen Me HAS SEEN THE FATHER…I am in the Father and the Father in Me…Believe Me that I am in the Father and the Father in Me…”(John 14:9-11).
7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። #ከአሁንም #ጀምራችሁ #ታውቁታላችሁ ##አይታችሁትማል አለው። 8 ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። 9 ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር #አታውቀኝምን? #እኔን #ያየ #አብን #አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ? 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። የዮሐንስ ወንጌል 14
ትንቢተ ሚልክያስ 3፡6“እኔ ያህዌ አልለወጥም፤ THE ONE GOD IS CHANGELESS GOD: አንዱ አምልላክ የማይለወጥ አምላክ ነው። I am the LORD [Jehovah] I change NOT Mal. 3:6 . እብ 13፡8ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው። HEBREW13፡8. Jesus Christ [is] the #same yesterday and today and into the ages! ታዲያ ስለ አባት ምን ለማለት ይቻላል? እሱ ይለወጣል? ያቆብ1፡ 17በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከላይ ከሰማይ ብርሃናት አባት ይወርዳሉ፤ በእርሱ ዘንድ መለዋወጥ ከመዞር የተነሣ የሚያርፍ ጥላም የለም።(Jam. 1:17). All good (virtuous) giving, and every perfect (finished; complete; mature) gift is from above, descending from the #Father of the #lights, beside Whom there is #not #an #interchange (variation; shifting; mutation) or a shadow cast by turning. Father never subject to change! neither shadow of turning [shadow do to a change]”
የማይለዋወጥ UNCHANGEABLENESS ሙልአተ ፍጽምናን TOTAL PERFECTION ነው። ፍፁም የሆነ ፍጹምነት ሲሳካ ፍጹም ለመሆን መለዋወጥ ሆነ ለፍፁም መሻቱ አይኖርም ፍጹም የሆነውን ዳግማዊ ፍጹም አታደርገው!
ማቲ 5፡48 ስለዚህ የሰማይ አባታችሁ #ፍጹም እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።” Matt. 5:48. “Therefore[Gk: ‘Ye will be’] , you folks will exist being ones that have reached the goal: finished and completed ones; mature and perfected ones – in the same way as your heavenly Father constantly exists being One that is the goal: finished, complete, mature, PERFECT!
John 17:11. “Also, I am no longer within the system (or: I no longer exist being within the world), and yet they, themselves, are continuing to be within the system (world) – and I, Myself, am progressively going to You (or: constantly coming, facing toward You). O Father; O Set-apart (Holy) One, watch over and care for them (observe, keep and guard them) within Your Name – which You have given to Me – to the end that they can continuously exist being #one, correspondingly #as (just as; as down from) #We [are].JMT
“There is #ONE GOD” (I Cor.8:5); “God is SPIRIT”(John 6:24);
“by #ONE SPIRIT …baptized into #one body…” (I Co. 12:13);
” 4. #one body and #one spirit, according as you folks were (are) also called within #one expectation (hope) of your calling (invitation)
5 #one Lord, #one Faith, #one Baptism (immersion).
6. #one God and Father of ALL: the #One over upon ALL and through ALL. and within ALL (masc.. = within all men). (Eph. 4:4-6).
ስለ ኢየሱስ ምን እናውቃለን? ስለ ኢየሱስ ባወቅነው ልክ ስለ አባታችን ወይም ስለ አባቱ እናውቃለን WHAT WE KNOW ABOUT JESUS WILL DETERMINE WHAT WE KNOW ABOUT HIS FATHER OR HIS FATHER.
ወልድ አብ መሆኑንን ወልድ ሊገልጥለት ለወደደው ብቻ ወይም ከሚፈቅደው በቀር የሚያውቅ የለም። 22 “ሁሉ ከአባቴ[ከመንፈሴ] ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ደግሞም ወልድ ማን እንደሆነ ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም፤ አብ ማን እንደሆነም ከወልድ በቀር፣ ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅደው በቀር የሚያውቅ የለም።” የሉቃስ ወንጌል 10
Luke 10:22. “All mankind (or: All things) were given over to Me by and under My Father, and yet no one is in constant, intimate, experiential knowledge of Who the Son is (exists being), except the Father, nor Who is the Father, except the Son – and whomsoever the Son is now wanting and continuing intending to at some point unveil (uncover; reveal) [Him].”
Jesus Christ “declares the FATHER” 18. No one at any time has seen God. The only-begotten (uniquely-born) God [other MSS: Son], the One continuously being [moving, directed and leading] into the Father’s place of safety and intimacy (bosom; breast; chest; folds of a garment; inlet or bay), that One interprets and explains by unfolding and bringing [Him] out. (John 1:18). ወልድ አብ መሆኑንን ወልድ ሊገልጥለት ለወደደው ብቻ ወይም ከሚፈቅደው በቀር የሚያውቅ የለም። The Son is the Father to whomever the Son desires except the Son – and whomsoever the Son is now wanting and continuing intending to at some point unveil (uncover; reveal) [Him].”
ይህንን 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 በአንድዋ ቃል ፍቹ ብዛት መሰረት ቢያንስ በአራት ፍቺ ወይም ከዚያ በላይ ልትተረጉመው ትችላለህ/ያለሽ ። እውነት የሚመሰረተው በሁለትና በሰወት ምስክር ነውና አባትና ልጅን አንድ አይደሉም ለሚሉት የሚያቀርዋቸው ጥቅሶች ጥያቄ ውስጥ ይጥለዋል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ፣ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምላክ አብ አለን፤ ደግሞም[ καὶ] ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
1Cor 8:6 But to us there is but one God, the Father, of whom are all things, and[καὶ] we in him; and one Lord Jesus Christ, by whom are all things, and we by him
καὶ ፍቺ እና አጠቃቀም Definition & Usage: and[ም፣ ና፣ እና፣ ደግሞ], even[ደልዳላ፣ ሙሉ፣ እኩል፣ ትክክል፣ እንኳ፣ ም እንኳ፣ እንኳን ሳይቀር፣ እንደዲያውም], also[እንዲሁም፤ደግሞ], namely[ማለትም፤ እርሱም፣ ይኸውም፣ ማለት].
ስለዚህ ይህንን በአራት ፍቺ ልትተረጉመው ስለምትችል ብዙ አያስደንቅሕ እውነት የሚመሰረተው በሁለትና በሰወት ምስክር ነውና።
1, 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ፣ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምላክ አብ አለን፤ እርሱም ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
2, 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ፣ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምላክ አብ አለን፤ ማለትም ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
3, 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6 ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ፣ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምላክ አብ አለን፤ ይኸውም ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
1፣1Cor 8:6 But to us there is but one God, the Father, of whom are all things, and[καὶ] we in him; namely[καὶ] one Lord Jesus Christ, by whom are all things, and we by him
6. to the contrary, to us (for us) [there is] one God, the Father, from out of the midst of Whom [is] the whole (or: [are] all things) – and we [directed and proceeding] into Him – even[καὶ] one Lord (Owner; Master), Jesus Christ: through Whom [is] the whole (all things) – and we through means of Him! 1Cor 8:6
ሃይማኖቶኞቹ የገዛ ጥያቄአቸው ሳያስቡት ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ውስጥ ከተታቸው፡፡ (ዘፍ 18፥18)፡፡ አብርሃም አየም፤ በእምነት ዓይን፣ በስጋ መምጣቴን ከሩቅ ተመለከተ ሃሴትም አደረገ፡፡ እርፍ አሉ የአይናቸውን ሽፋሽፍት ወደላይ አንስተው። ገና አምሳ ዓመት ያልሞላህ አብርሃምን አይተካል ? ስለ ኢየሱስ ዕድሜ የሰጡት ግምት 20 ገደማ ከፍ ያለ ነው፤ አገልግሎቱን ሲጀምር ሠላሳ ዓመቱ ነበርና፡፡
ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ ነኝ አላቸው። “Before Abraham was, I AM”? (John 8:58). እኔ፣ እኔ ነኝ , I AM THAT I AM እግዚአብሔር ስለ ራሱ በዘፀ 3 የተናገረውን እኔ ያህዌ ነኝ በማለት መንፈሳዊ ቅኔውን ወርውሮባቸው ሄደዋል።
“እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ (ያህዌ)፤ ስለዚህም፣ ‘ያለና የሚኖር’ ልኮኛል ብለህ ንገራቸው” አለው። በዘፀ 3፥1414 And God said unto Moses, I AM THAT I AM: and he said, Thus shalt thou say unto the children of Israel, I AM hath sent me unto you.”
አብ [ያህዌ]በአጽንዖት የተናገረውን ታላቅ ቃል፣ ኢየሱስም የራሱን ያህዌ ነኝ በሚል ውስጠ ታውቆ የቃሉን መንፈሳዊ ፍቺ የራሱ አድርጎታል ። ኢየሱስ #እኔ ነኝ አለ እንጂ #ነበርሁ አላለም፤ ይኸውም ዘላለማዊነቱንና ከአብ ጋር አንድ መሆኑን ለመግለጽ ነው።
(Matt. 11:27). Jesus was revealing the Father to the disciples His whole ministry, but Phillip missed is: (John 14:9-11). Remember when Jesus said, “Before Abraham was, I AM”? (John 8:58). He was also revealing HIMSELF as the Yahweh of the Old Testament.
Jesus Christ IS THE YHOVAH OF THE OLD TESTAMENT! He is THE YHOVAH OF THE BIBLE! Jesus Christ is the ONLY REVELATION OF YHOVAH THAT WE HAVE. Even the Holy Spirit we all have comes from Father THROUGH Jesus Christ. Jesus is that Comforter, that Spirit. Our Saviour and our Brother, the Son of God. Etc…
የእ/ር መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ይምራን። በአጠቃላይ መጽሓፍ ቅዱስ በታሪክና በትንቢት የተሞላ ብቻ ሳይሆን ብዙ መንፈሳዊ ገጽታ ጠቃሚ ገጸ ባህርያት ጭምር ባላቸው ተይንቶች የተሞላ ነው። ምሳሌዎቹ ተፈጥራዊውን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊውን እውነታ እንረዳ ዘንድ የአላፊ ግዜ ፤ የወቅቱ ሁኔታ ፤ ደግሞም የወደፊቱን የሚያመለክቱ ትንቢታዊም ሊሆኑ ይችላሉ። ጌታ እየሱስ በስጋ ወራቱም ሆነ ወደ ቀድሞው የመንፈስ ክብሩ ከተመለሰ ቡሃላ በአብዛኛው ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ዘየ የተሞላ መልክት ነው ያስተማረን። በስጋ ወራቱ ካለው ስንጀምር ለመጥቀስ ያክል ትምህርቶቹ ቃሉ ሁሉ ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነበረ። በየዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ በእምነታችን ደራሲ በክርስቶስ የሆነው ይከው ነው። የራእይ መጽሃፉን ሲጀምር እራሱ የመጽሐፉን ሙሉ መልእክት ቅልብጭ አድርጎ አስቀምጦታል። የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው። ሙሉ ስሙ መሆን የነበረበት “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ተብሎ ነበር።፤ An unveiling of Jesus Christ.” Revelation 1:1 [jmt] Rev 1:1 The Revelation of Jesus Christ [kjv]” ይህ ሐረግ ሁሉንም ይነግረናልና።
ጌታ ሲናገር “መጽሐፍት ሁሉ ስለ እኔ ይናገራሉ” በየትኛውም ቦታ በ እግዚአብሔር ቃል ውስጥ ወደ የትም ብትሄዱ የእየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ሆኖ ታገኙታላችሁ። ዮሐንስ ራዕይ እራሱ ተብሎ መሰየም የነበረበት የየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው። Rev 1/1 The Revelation of Jesus Christ….. [Revelation ]602 apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis from 601; disclosure:–appearing, coming, lighten, manifestation, be revealed, revelation. see GREEK for 601 ይህ ክርስቶስ ተከድኖ ያለው በልጆቹ ውስጥ ነው። l ልክ ማእድ የያዘ መሶብ አክንባሎውን[ክዳኑን] ብድግ ብታደርጉት የተከደነው ማእድ ሁሉወደ እይታ እደሚመጣ ሁሉ ክርስቶስም ከተሸፈነበት መቅደሱ ቀስ በቀስ እየተገለጠ ነው። ራዕዩ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን እንደሆነ በመንፈሳዊ ክብሩ የሚያስተምር መጽሐፍ ነው። በሁሉም መንፈሳዊ ክቡራዊነቱ ይገልጠው፤ በሙላትነቱ ይገልጣል፤ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ውስጥ በመንፈስ ቅኔ ወርቅና ሰም ሆኖ ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኛላችሁ እርሱ ራሱ የእግዚአብሄር ክብር መገለጥ ነውና። የራዕይን መልእክት የሚያነብ ልብ በሚያነበብበት ጊዜ በእያንዳንዱ ገጽ ፊቱን ያያል በእያንዳንዳቸው መስመር ከክርስቶስ ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ ካላየን የሚታያየው ሁሉ ከንቱ ነው። በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወደዚህ መጽሐፍ በመቅረብ በክርስቶስ የክብር ባህር መዋኘት እንችላለን። የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው።
መጽሐፉ በአጭሩ ለአንድ ዓላማ ነው የተጻፈው እሱም በቅዱሳኑ ውስጥ በመንፈስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሸፈነበት የስጋ መጋረጃ የክብሩን የመገለጥን ረቂቃዊ መንፈሳዊ ሚስጥራዊ መንፈሳዊ ሂደቱን ለመግለጥ ለማሳየት ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ ተጓዳኝ አጀቦች ሁሉ በሱ ታላቅ ክብርና ብርሃን ቦግ ብሎ መብራት ምክንያት ተጋልጠው እሱ ሲከብር እነሱ ለእይታ ተጋልጠው በብርሃን ይዋጣሉ። የጨለማ ህልውና በብርሃን ህልውና ይዋጣልና ።
ተፈጥራዊ አእምሮ የበረታባቸው ወገኖች መንፈሳዊ ነገር ተቀይጦባቸው በእቃሪ ውሃ መንቦጫረቅ መገለጥ ብሎ መፎከር ከንቱ ነው። ትንቢተ ሕዝቅኤል 47፡11 እረግረጉና እቋሪው ውኃ ግን ጨው እንደ ሆነ ይኖራል እንጂ አይፈወስም። መንፈሳዊው ወራጅ የህይወት ውሃ ክርስቶስ በሄደበት ይፈውሳልና እራስህን ከክርስቶስ አታርቅ። ሁሉ የሚገባውን ክብር መስጠት ተገቢ ነው ። መጽሐፈ ምሳሌ 18፡1 መለየት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፥ መልካሙንም ጥበብ ሁሉ ይቃወማል። በክርስቶስ ላይ ድንጋይ የመወርወር ፎቢያ አንዳንዶች አርነት ያስፈልገቸዋል። ይህን የሚያደርጉት እ/ርን የሚያከብሩ እየመሰላቸው ነው ያለው ቃል እውነት ሆኖ ታየ። እንደ ናዝሬት የጋሪ ፈረስ አንድ መገልጥ ይዞ ልክ ሳሚ የሚባል የጌራ ልጅ ከሳኦል ቤተ ወደ ዳዊትና ወደ ንጉሡ ወደ ዳዊት ባሪያዎችም ድንጋይ ይወረውር ነበር ሳሚም ሲረግም፦ ሂድ፥ አንተ የደም ሰው፥ ምናምንቴ፥ ሂድ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 16 የተቀባውን ክርስቶስን እያቃለሉ የሚውሉ ከንቱ ስንፍና ነው። ጌታ ኢየሱስ እውነት ከሆነና እውነት ሲናገር “መጽሐፍት #ሁሉ ስለ እኔ ይናገራሉ” ካለ የሁሉ ትርጉም ሁሉ ነውና የቱ ጋር ከመንፈሳዊ ሰው ከፍ ወዳለ የሰው እውቀት እርሱም የእ/ር ጠላት በሆነው ሱኬ psuche በነፍስ እውቀት መመራት እንጀመርክ ቆም ብለህ እራስህን መርምር። በየትኛውም ቦታ በ እግዚአብሔር ቃል ውስጥ ወደ የትም ብትሄዱ የእየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ሆኖ ታገኙታላችሁና።
በቀላል ቋንቋ የቀሩት የዚህ የእ/ር ብርሃን ክርስቶስ መገለጥ ገመናቸውን ያጋለጣቸው ትእይንቶች ናቸው። ልክ ማታ ውሃ ጠምቶህ/ሽ ወደ ወጥ ቤት ትሄድና መብራቱን ስታበራ በረሮው ይሁን ሌላው ነገር ሁሉ ግልጥ ብሎ ሲተራመስ እንደሚታይ በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ፤ የቀሩ ሁሉ ወደ መታየት መጥተው ሲተራመሱ ይስተዋላል ። በምስል በምልክት ያፃፋቸው ሁሉ የነገሮች ገፀ-ባህርይ አመልካች ወካይ ምልክቶች እና አመልካቾች ናቸው። እያንዳንዱ ዋይታ፤ እያንዳንዱ ነጎድጓድ፤መቅረዞች ፤ ፈረሶች ፤ አንበጣ፤ ፤ አራዊት ፤ ወፎች ፤ እንስሳት ፤ አርማጌዶን ፤ እባብ፤ ዘንደዎች፤ ራሶች፤ ፤ ቀንዶች ፤ ጥርስ ፤ ጅራታቸው ፤ ዓይኖች ፤ አፎች፤፤ ክንፎች ፤ ጸጉር፤ እግር ፤ እጅ ፤ በግምባራቸው ፤ ዕጣን ፤መጻሕፍት ፤የወርቅ ፤ ማኅተሞች ፤ ደፍተው ፤ ስሞች ፤ ከተሞች ፤ በአሕዛብ ፤ ነገሥታት ፤ ልሳኖች ፤የኒቆላውያንን፤ አንቲጳስ ፤ በለዓም ፤ ባቢሎን፤ ሰዶምና ፤ ግብጽ ፤ ኤልዛቤል ፤ መጽሐፍ ሕይወት ፤ የሕይወት ዛፍ ፤ የሕይወት ውኃ ፤ ሰዓታት ፤ ቀናት ፤ ወራት ፤ ወቅቶች ፤ የብረት በትር ፤ ማጭዱን ፤ ቀስት ፤ ሰይፎች ፤ ያጭዳል ፤ የመከር ፤ የሣር ፤ ዛፎች ፤ ዙፋኖች ፤ ልብስ ፤ ምስሎች ፤ ድንቅ ፤ ምልክቶች ፤ ቁጥሮች ፤ ጽዋዎች ፤ መለከት ፤ነፋሳት ፤ ወንዞች ፤ ሀይቆች ፤ ባህሮች ፤ ውኃ ፤ ደመና ፤ ጎርፍ ፤ ተራሮች ፤ ደሴቶች ፤ መብረቅና ፤ ድምፆች ፤ ያንጎደጉዳል ፤ነውጦች ፤ በረዶ ፤ ዘንዶ፤ ፤ ዘፈኖች ፤ የወይን መጭመቂያ ፤ ወይን ጠጅ ፤ ሚዛን ፤ ስንዴ ፤ ገብስ ፤ ዘይት ፤ የዓይን ሽፋሽፍት፤ ጠጠሮች ፤ መና ፤ ጉንጉን ፤ የዘንባባ ዝንጣፊ ፤ የጋለሞታዎችና ፤ ጋለሞቶች ፤ ዝሙት ፤ ቁልፎች ፤ በሮች ፤ ቤተ መቅደሶች ፤ ምኵራቦች ፤ አዕማድ [ምሶሶ]፤ ሀብታም ፤ ድሃ፤ ዕውር ፤ እርቃናቸውን ፤ትኩስ ፤ቀዝቃዛ ፤ ለብ፤ ደም፤ እሳት ፤ ዲን[ሰልፈር] ፤ እሳትና ፤ ጭስ ፤ ፀሐይ ፤ ጨረቃ ፤ ከዋክብት፤ እንስሶች፤ ምስሎች,፤ምልክቶች፤ ባቢሎን፤ዘንዶ፤ወዘተ… ከብርሃኑ መከሰት የተነሳ በምልክት መንፈሳዊውን ሚስጥር ወክለው የተጋለጡ የነገሮች ገፀ-ባህርይ አመልካች ወካይ ምልክቶች እና አመልካቾች ናቸው። ። በአጭሩ በክብር መገለጡ የኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ የመከራዎች ወይም የክርስቶስ ተቃዋሚን ሃይላት መገለጥ ለማሳየት አይደለም። እነሱ የጎንዮሽ ትእይንት ናቸው እንጂ ዋናው የእ/ር ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው። ሃይል የአንዱ የእ/ር ነውና። እርሱ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት የሚኖር ጌታችንና አምላካችን ሁሉን ፈጥረዋልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም የእርሱ ነው። የዮሐንስ ራእይ 4፡10-11
የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ ያገኘው ጌታ ያለ ምሳሌ ስላስተማረ ነው።
፤ሞቶ የነበረው ሕያውም የሆነው ፊተኛውና መጨረሻው እንዲህ ይላል፦ ለእየሱስ ክርስቶስ ሲሰግዱ አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም። የዮሐንስ ራእይ 4/8 ምን ምን? ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ ታድያ በአሮጌው ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የተባለለት አብ አይደል ? ትንቢተ ኢሳይያስ 6/3 አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ ያህዌ፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።
ሌላ እንጨምር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች ? የእ/ር ክብር ማነው? ”ትንቢተ ዕንባቆም 2/14 ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና። ሲመለከት #የእግዚአብሔርን #ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና “የሐዋርያት ሥራ 7/55 መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦“
‘“ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ፣ እርሱ እኔ እንደሆንሁ ትረዱ ዘንድ፣ እናንተ ምስክሮቼ፣ የመረጥሁትም ባሪያዬ ናችሁ” ይላል እግዚአብሔር ። “ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤ ከእኔም በኋላ አይኖርም። እኔ፣ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም ሌላ የሚያድን የለም። ገልጫለሁ፤ አድኛለሁ፤ ተናግሬአለሁ፤ በመካከላችሁ እኔ እንጂ ባዕድ አምላክ አልነበረም። እኔ አምላክ እንደሆንሁ፣ እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ከጥንት ጀምሮ እኔው ነኝ፤ ከእጄም ማውጣት የሚችል የለም፤ እኔ የምሠራውን ማን ማገድ ይችላል?” ‘ኢሳይያስ 43:10-13
ትንቢተ ኢሳይያስ 44/8 አትፍሩ አትደንግጡም፤ ከጥንቱ ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን? እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ ሌላ አምላክ አለን? አምባ የለም ማንንም አላውቅም።
‘“ከማሕፀን የሠራህ፣ የተቤዠህም፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሁሉን ነገር የፈጠርሁ፣ ብቻዬን ሰማያትን የዘረጋሁ፣ ምድርን ያንጣለልሁ፣ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ‘ኢሳይያስ 44:24
ትንቢተ ኢሳይያስ 45/22 እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ።
የእ/ር አንድየነት ጌታ እየሱስም ሆነ አዲስ ኪዳን አረጋግጦታል። “የያዕቆብ መልእክት 2/19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።” “1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2/5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥”
‘ከሁሉም በላይ የሆነ፣ በሁሉም የሚሠራ፣ በሁሉ የሚኖር የሁሉም አባት የሆነ አንድ አምላክ አለ። ‘ ኤፌሶን 4:6
ወደ ሮሜ ሰዎች 3/29-30 …የሚያጸድቅ አምላክ አንድ እ/ር ብቻ ነው።
2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:7 ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4፥2 የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
4፥3 ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ። ነው! በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 5/27/2019
Ayu Wendimu ወንድም ቢንያም እግዚአብሔር አንድ ነው በማለትህ መልካም ተናገረሀል
ግን የኢየሱስ ነፍስ(መንፈስ) አብ ነው ማለትህ ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም?? አብራራው?
መልስ፤
Ayu Wendimu ወንድም ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምን ማለት እንደፈለግህ አሁን በጣም ገብቶኛል።እግዚአብሔር አብ ወደ መለኰታዊ ክብሩ ሊያስገባን ፈልጎ እራሱ በልጁ መጥቷል የመጣው ከሦስቱ አካል አንዱ ሳይሆን የመጣው አንዱና ብቸኛው ያህዌ(አማኑኤል) የሆነው የብሉይ ኪዳኑ እግዚአብሔር ነው። ይገርማል ይሄ መረዳት ግን በሁሉ ዘንድ አይገኝም ደግሜ እላለሁ ወንድም ቢኒ ተባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን!!
Demis Nida ወንድሞች ጌታ፣ይባራካቹ!!!
በመንፈስ የእግዚአብሄርን ድምፅ መስማት ያሳርፋል!!