-
ኢየሱስ በእኛ ውስጥ የክርስቶስ ብቸኛ ንድፍ ነው ፡፡ ሽልማቱ ነን፣ የራሱን የዘር ሐረግ እያየ ነው “ዘሩን ያያ” ኢሳ 53፡10 የተወደዳችሁ ወዳጆች ሆይ ለጽድቅ ንቁ ፣ እኛ እውነተኛው #የዘሩ ሐረግ ፣ #የክርስቶስ #ዘር ነን!
ኢየሱስ በእኛ ውስጥ የክርስቶስ ብቸኛ ንድፍ ነው ፡፡ ሽልማቱ ነን፣ የራሱን የዘር ሐረግ እያየ ነው “ዘሩን ያያ” ኢሳ 53፡10 የተወደዳችሁ ወዳጆች ሆይ ለጽድቅ ንቁ ፣ እኛ እውነተኛው #የዘሩ ሐረግ ፣ #የክርስቶስ#ዘር ነን! Jesus is the blueprint for Christ in us. We are His rewards, that He would see His own #offspring? Isa 53:10 Beloved Awake…
-
በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ። ይድረስ ለኢትዮጵያችን መሪዎች፡ ምክር ለምድራችን የተከበራቹሁ መሪዎች ይሁን።
በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ። ይድረስ ለኢትዮጵያችን መሪዎች፡ ምክር ለምድራችን የተከበራቹሁ መሪዎች ይሁን። ህዳር 4 – 2012 ዓ/ም “በእስራኤል ያሉ መሪዎች ሲመሩ፣ሕዝቡም በፈቃዱ ራሱን ሲያስገዛ፣ እግዚአብሔርን አመስግኑ። መጽሐፈ መሣፍንት 5፡2 መሪው መሪ ነውና ከፊት ይቅደም። የምንኖርበት ወቅት ዓመፃን የወደደ ነፍሱን የጠላ የበዛበት በዚህም ምክንያትም ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር የቀዘቀዘበት በመሆኑ ከመቼውም ግዜ ይልቅ ሕግን…
-
በ “ምርጫ choice” እና “በነፃ ምርጫ free choice” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልተረዳህም። ሁለት፤ በ “ፈቃድ will” እና “በነጻ ፈቃድ free will” መካከል ያለውን ልዩነት ለጊዜው አልገባህም ፡፡ ሶስት፤ እግዚአብሔር ሉዓላዊ Sovereign ነው ማለት ምን ….
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ ክፍል 2። ሰላም፤ Willy Mac እነዚህ መንፈሳዊ ነገሮች እንደመሆናቸው መጠን በማስተዋል እንድትረዳው በሰማያት ያለው አባታችን እንጂ ሥጋና ደም ይህን አይገልጥልህምና የክብርን #አባት እና አምላክን #በማወቅ #የሚመጣውን የጥበብና የመገለጥን #መንፈሱን እንዲሰጥህ ጸሎቴ ነው። ፈቃዱ ከሆነ በትክክለኛው አቅጣጫ ልጠቁምህ በጥቂቱ እሞክራለሁ ፡፡ ያልተረዳከው ብዙ ነገር በአዕምሮህ ውስጥ እየተካሄደ እንደሆነ ግልጽ ነው ፡፡ አንድ፤ በ “ምርጫ…
-
ፍቅር ነፃ ምርጫን ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል ተጸኖ ከነፃ ፈቃድ free will ተጠቅሞ ይተገብራልና፣ ካልሆነ ግን በተጸኖ ከመረጠ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ እይታህን መስማት በጣም እፈልጋለሁ ፡፡
ክፍል 1 ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። ►►► ጥያቄ፤ በሆነ ጹኡሁፍህ ላይ አንዴ ያነበብካት እየቆረቆረችኝ ተቸገርኩ ከብዙ ግዜ ቡሃላ ልጣይቅህ ዛሬ ጻፍኩኝ። ጽሁፉን ይዤው ስላስቀመጥኩት እንዲህ የሚል ነበር። “እነሆ “ነፃ” ፈቃድ ብሎ ነገር አለን የሚል እምነት በበኩሌ የለኝም ፡፡ በውስጣችን በረቀቀ የመንፈስ አሰራሩ “መሻትን፤ መፍቀድን wills” የሚሰራው እግዚአብሔር ነው ። ብለህ ለማስረጃ ቃሉ እንደሚል ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም…
-
ከውይይት የተጠቀሰ አሜን ነው ለጥበብ ቃሉ። እግዚአብሔር ሰብሮናል እግዚአብሔር ይጠግነናል።
ከውይይት የተጠቀሰ Binyam TA, Mesfin Assefa አሜን ነው ለጥበብ ቃሉ። እግዚአብሔር ሰብሮናል እግዚአብሔር ይጠግነናል። ልብን የሰራ ማነው? እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። ወደላይ ያወጣ ዘንድ ያወርድል። ፍፃሜው ግን የልብ ቅርፊቱ ሲሰበር የክርስቶስ ልብ እንዲገለጥ መቀመሚያው የመለኮት ረቂቅ እሳት መሆኑ ቢያምም ሁሉ ለመልካም ነው። ገበሬው አብዝተን እንድናፈራ ሲገርዘን መድማት ያለ ሂደቱ ነው። ባለ-ተክእለው ወርቁን በእሳት…
-
ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ።
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። #ጥያቄ፤ ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ። #መልስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን ። በቅድሚያ በአንተ የጀመረ አይደለም ነብይና ንጉስ የሆነው ዳዊት ስይቀር በስድብ ተፈትነዋል። ቃሉ እንደሚል ለሰው ሁሉ…
-
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። ጥያቄ፤ እንድቀየር ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርዳኝ፡ የሱስ እና የአመል ችግሮቼን ለመፍታት እንደምትረዳኝ ተስፋ በማድረግ ይህን ጽፌልሃለሁ፡፡
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። ጥያቄ፤ እንድቀየር ምን ማድረግ እንዳለብኝ እርዳኝ፡ የሱስ እና የአመል ችግሮቼን ለመፍታት እንደምትረዳኝ ተስፋ በማድረግ ይህን ጽፌልሃለሁ፡፡ የተሻለን ሰው ለመሆን እና የሃጥያተኛ ወላፈኔን አና መንገዶቼን ለመለወጥ እየሞከርኩ ነው ግን ችግር አለብኝ ፡፡ እኔ በልቤ ውስጥ አንድ የተወሰነ ኃጢአት መሥራቴን አቆማለሁ ብዮ እወስንና ለተወሰነ ጊዜ አቆማለሁ ሆኖም ግን እንደገና እንዳደርገዋለሁ ፡፡ እውነተኛው ጉዳይ እኔ ማን…
-
Greater works than Jesus?
Discussion quotes: Binyam TA, Willy Mac ከላይ የተጻፈውን አስተውለህ ብታነበው መልካም ነበረ ብዙ ይመለስልህ ነበረ ሆኖም ለማንበብ አቅም አጥካል ለአንተ መመለስ ለአሁን ከንቱ ቢመስልም በዚህ ሁኔታህ እ/ር እየዘራብህ እንደሆነ አውቃለሁ። ቀንህ ሲደርስ ሁላችንን እዳደረገን ልብህን አባት የሚከፍትበት ቀን ይመጣል። እስከዛ ግን ገና ስለ ምልክትና ድንቅ ትጠይቃለህ የቃሉ መልስ ግልጽ ነው። ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል፥…
-
Who’s responsible for the fall of Man God or man Part 1
Discussion quotes #1: Willy Mac, Déjà vu Bro. this feeling have familiarity to all of us, I lived through that present situation of yours before, growing up in a Christian circle and indoctrinated nations, it is understandable that it’s only natural that most God’s people feel as you do & don’t even believe that the…
-
Who’s responsible for the fall of Man God or man Part 2
Discussion quotes #2: Willy Mac To be honest with you Brother Willy I really hate to answer such a question as this one, because it’s Vanity of vanities if I didn’t tell the truth without compromised, The Lord God dose uses circumstances even the great dragon the old serpent, called the Devil, and Satan, which…

ZenoFM Free create and listen to radio station