Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል።


Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል። ይህንም የሚሉበት መንፈስ የተለየ በእ/ ላይ አምጾ መፈንቅለ መንግስት ሞክሮ የከሸፈበት አንድ ጭራቃዊ ባህርይ የያዘን የወደቀ የሎናርዶ ዲያቪንቼን ምስለ ንድፍ በምናባቸው በማዋሃድ ባለክንፍ መላክ እያሰቡ ነው፡፡ እንደምናውቀው ይህ የባቢሎን ወግ ምንጩ ከሁለት ምዕራፎች ይወጣል ተብለናል፡፡ ሕዝቅኤል 28 እና ኢሳያስ 14 በከፍተኛ ጥንቃቄ የምንመለከታቸው መራፎች ናቸው ናቸው ፡፡ first of all is the scripture literal word or a spiritual word? If one takes everything as it is written literaly, then there are numerous problems arise! Without the Spirit’s enlightenment it is vanity of vanities because for as many as are led by the Spirit of God, they are the sons of God, remember the Lord Jesus says the word of God are spirit, and they are life.

በመጀመሪያ ደረጃ ዲያብሎስም ሆነ ሰይጣን በጭራሽ በየትኛውም መንፈሳዊ ክብር ሆነ ጥበብ ቅድስና ወይም በአምላክ መልክና ምሳሌ ክብር እንዳልጀመረ አምነን እውነቱን እንቀበል እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ፡፡ እንደ ወንድማችን የሕዝቅኤል ዘገባ ሉሲፈር በኤደን የአትክልት ስፍራ ውስጥ ነበርይህን ቀውስ ለመፍታት በኤደን የነበሩትን ማነጻሰር አለብን ስለዚህ ሉሲፈር እግዚአብሄር መሆን አለበት እንዳትሉ አይመለከተውም ( የማይቻል ነው) የቀሩት ወይም የእባብ ወይም የአዳም ሄዋን ከአዳም ወገብ እስከወጣች ድረስ አዳም አንድ ነው።[እግዚአብሔርም ሰውን[አዳምን ፤አንድ] በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤[አንድ] ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።][ሁለቱ በጥምር አንድ]፡፡ ሌላ ማንም ሰው አልነበረም! በእባቡ (ዲያብሎስ) ወይም በአዳም መካከል ነው! ይህንን ለዘመናት ጡንቻ ያወጣ የእ/ርን ቃል ከንቱ የሚያስቀረውን የቤ/ ባህልና ወኝ በቃሉ እንመርምር ለብዙ ትውልዶች ፈታኝ ችግር ነበርና እንመርምር በህይወት በክርስቶስ የነገስን የእኛ የየነገሥታት ክብር የእግዚአብሔር ነገር መመርመር ነውና። መጽሐፈ ምሳሌ 252 የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው።

/ መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊውን ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ ቋንቋ መስሎ ያስረዳናል። የብዙ አማኞች ችግር ይሄ ነው። ለዚህም ነው በመንፈስ መገለጥ እንድንረዳቸው በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS ቀጥታ ከመተርጎም የመጡ ብዙ ችግሮች የተከሰቱት። መጽሐፍ ቅዱስ መንፈሳዊ መጽሐፍ ነው።

You need spiritual and divine perspective, grasp the Spirit of the Word before you understand spiritual things like if Satan represents our carnal mind or the beast within or beastly nature Ps 73:22 Ps. 49:12 20 Titus 1:12-13 II Pet. 2:12 Jude 10 Ecclesiastes 3:18 the man of sin 2Thess 2:3, the son of perdition? Or the evil imaginations we continuously casting down, and every high thing comes from that Satanic nature exalteth itself against the knowledge of God, and bringing into captivity #every #thought to the obedience of Christ, Once you understand the principle the Lords word they are #spirit and they are #life, then all of the Scriptures will take care of themselves. Only then you able to stand upon the sand of the sea, n see the beast within, the man of sin, the son of perdition, and Satan the devil who DECEIVED all of us off course in us not outside in the sky!

According to the Christian world fairy tale, Satan created himself to evil power. Once Upon a time He was supposedly a perfect archangel and then CHANGED or transforms himself INTO A DEVIL. Is this biblically or scripturally true? Who created the SERPENT or Satan? God “#made” this serpent “Now the SERPENT was more subtle than any beast of the field which the #LORD #GOD had #MADE…” (Gen. 3:1 God “#made” this serpent. እባብም እግዚአብሔር አምላክ #ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ።የዮሐንስ ራእይ 12:9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ …that #OLD #SERPENT, called #the #Devil, and #Satan, which deceives the whole world…” (Rev. 12:9ክፍል 2 ቢኒ

ክፍል2

Now pay attention to the word of the Lord what is he saying “And I will put enmity #between thee and the #woman, and #between #THY #SEED and her seed, it shall bruise thy head, and thou shalt bruise his heel” (Gen. 3:15Open in Logos Bible Software (if available)).

This serpent that shall bruise the heel of Eve’s seed singular #seed Christ, is clearly Satan the Devil who also has #seed, “thy seed.” Jesus said, “You are of your father[Greek: 3962 pater pat-ayr’ parent] the Devil…?” (John 8:44 Satan the Devil has “seed”; he is a “father;” a father has children and followers of like nature. No literal snake a long limbless reptile ever produced a seed that bruised the heel of the Lord Jesus Christ. Snakes do not feed himself or “eat dust” but Satan dines on mankind “Be sober, be vigilant; because your adversary the devil, as a roaring lion, walketh about, seeking whom he may devour [Greek: (lit. or fig.) gulp entirely, swallow up] I Pet. 5:08 And he seeks to devour mankind believers or not who are “dust” of the earth (“…for dust thou art….” Gen. 3:19

የነብዩ ሕዝቅኤል ዘገባ የሚናገረው ስለ አንድ ሰው a ‘man’ እንጂ ስለ (ስለወደቀ መላክ ወይም ክፉ መንፈስ) አይደለም ፡፡

1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦

2 የሰው ልጅ ሆይ፥ #የጢሮስን #ገዥ THE PRINCE OF TYRUS እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህ ኰርቶአል አንተም፦ #እኔ #አምላክ #ነኝ I AM A GOD በእግዚአብሔር ወንበር በባሕር መካከል ተቀምጫለሁ ብለሃል፤ ነገር ግን ልብህን እንደ እግዚአብሔር ልብ ብታደርግም #አንተ #ሰው #ነህ #እንጂ #አምላክ #አይደለህም YET THOU ART A MAN, AND NOT GOD

ወደ ኤደን የአትክልት ገነት ስንመለስ ልቡ ወደላይ ከፍ ያለው እንደ አምላክ ለመሆን በእባቡ ሽንገላ የተመኘው አዳም ልብ ነበር …:. . . በእባቡ ፈታኝ ሁኔታ ተይዘዋልና!

3 እነሆ፥ ከዳንኤል ይልቅ ጥበበኛ ነህ፥ ምሥጢርም ሁሉ ከአንተ የተሸሸገ አይደለም። ዲያብሎስ በእ/ መልክና አምሳል ስላልተፈጠረ ሁሉንም ዕውቀት በተለይም የእግዚአብሔር አይነት ማስተዋል የለውም ፡፡ . . አዳም ነው የዚህ ክብር ተጠቃሚ፡፡ መጽሐፈ ኢዮብ 328 ነገር ግን #በሰው #ውስጥ #መንፈስ #አለ፥

ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ #ማስተዋልን ይሰጠዋል። መጽሐፈ ኢዮብ 3836 በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ #ለሰውስ ልብ #ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?

መዝሙረ ዳዊት 8 4 ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?

5 ከመላእክት[ይህ የትርጉም ስህተት ነው ከኤሎሂም ተብሎ መተርጎም ነበረበትG ‘elohiym el-o-heem’ see HEBREW for 430]ከኤሎሂም እጅግ ጥቂት አሳነስኸው፤ በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው።

6 በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥

9 በውኑ በገዳይህ ፊት፦ እኔ አምላክ ነኝ ትላለህን? ነገር ግን በገዳይህ እጅ #ሰው #ነህ እንጂ አምላክ አይደለህም።#ሰው #ነህ እንጂ አስተውሉ ሰው ነው። አንድ ሰው መንፈስንመግደልአይችልም!

12 የሰው ልጅ ሆይ፥ #በጢሮስ #ንጉሥ ላይ ሙሾ አሞሽተህ እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጥበብን የተሞላህ ውበትህም የተፈጸመ መደምደሚያ አንተ ነህ። #በጢሮስ #ንጉሥ ለሰው የተነገረ ነው።

ከላይ ለወደቀ መላክ ሳይሆን ለሰው ቁጥር 2 የጢሮስንአለቃያስተዋውቀናል እናም በቁጥር 12 ደግሞንጉሥሆኗል ፡፡ በሥልጣን ላይ ለነበረው (ንጉስአምላክ!) በሥልጣን ላይ ለነበረው ሰው እውነተኛ ስዕሉ (ንጉስአምላክ!) ፡፡ ….ክፍል 3 ቢኒ።

ክፍል 3

ኢሳያስ 14 ፡፡

4 ይህንም ምሳሌ በባቢሎን ንጉሥ ላይ ታነሣለህ እንዲህም ትላለህ፦ አስጨናቂ እንዴት ዐረፈ! አስገባሪም እንዴት ጸጥ አለ! የባቢሎን ንጉሥ ሰዎች ላይ ከፍቶ ያስጨንቃቸው ነበር; በክፋት ያከማቸው ሁሉ እንዲያጣ ተደረገ ይህ ሰው ዝቅታ ላይ ሲወርድ ያስጨነቃቸው ሁሉ ምድር ደስ ይለዋል ነው ሃሳቡ።

11 ጌጥህና የበገናህ ድምፅ ወደ ሲኦል ወረደ፤ በበታችህም ብል ተነጥፎአል፥ ትልም መደረቢያህ ሆኖአል ብለው ይመልሱልሃል።

ሰይጣን ዲያብሎስ ወይም እባቡ በመቃብር ውስጥ አልተቀበሩም! በእውነቱ ከሆነ መንፈስ ሊቀበር አይችልም! ብዙ ማየት ይቻላል ፍንጩን ከሰጠን ለፈጣን ጆሮ የቃል ግማሽ ይበቃዋልና ይህ በቂ ነው። መንፈሳዊነገር እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዝችሁት ከዛ ቡሃላ ዝም ብሎ ይተረተራል መከለጥም እዲሁ ነው።

ሉሲፈርየሚለው ቃል ከዕብራይስጡ ሄይኤል HEYEL ሲሆን አንፀባራቂ የንጋት ኮከብ ወይም ሉሲፈር ተብሎ ተተርጉሟል Shining One, Morning-Star or Lucifer የማለዳኮከብ ከቀንኮከብ ጋር እኩል ነው።የሉሲፈርየሚለው ብቸኛው ጥቅስ በእዚህ ክፍል አለ ፡፡ (12) አንተ #የንጋት ልጅ #አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!How art thou fallen from heaven, O #Lucifer, son of the morning! how art thou cut down to the ground, which didst weaken the nations!

አዳም የአባቱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው[የሉቃስ ወንጌል 338 …አዳም የእግዚአብሔር ልጅ። …Adam which was the son of God. Luke 338] ከእግዚአብሔር ህልውና ፊትየወደቀውአዳም ነው ፡፡ ዲያብሎስ ሁሌ በእ/ ቁጥጥር ነው! …ክፍል 4

ክፍል 4

እውነቱን ልወቀው ካልን ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር። የእ/ ክብር ክርስቶስ ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን መሆኑ የአደባባይ ሚስጢር ነው። ሰው በሃጢያት ምክኛት የጎደለበት የእ/ ክብር ክርስቶስ ነበረ የተመለሰለት ክብሩም ክርስቶስ ነው አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችን መሆኑን አስተውለናል።

ለጥቅማችን የጥንት አባቶች መጽሃፍ ቅዱስ ትርጉሞች ላይ ሊቃውንት ያነጋገረ እንደሆነ ታስተውል ዘንድ ይህን አቀርብልሃለሁ። The Amplified Bible vs. Adam Clarke ( 1760–1762) Lucifer is NOT Satan. It is incorrectly translated passage.

Quote from the Adam Clarke Bible commentary. I wanted to pass it along in case you hadn’t seen it. It notes very clearly how incorrectly this passage has been translated.

Adam Clarke : Isa 14:12 “O Lucifer, son of the morning – The Versions in general agree in this translation, and render הילל (heilel) as signifying Lucifer, Φωσφωρος, the morning star, whether Jupiter or Venus; as these are both bringers of the morning light, or morning stars, annually in their turn. And although the context speaks explicitly concerning Nebuchadnezzar, yet this has been, I know not why, applied to the chief of the fallen angels, who is most incongruously denominated Lucifer, (the bringer of light!) an epithet as common to him as those of Satan and Devil. That the Holy Spirit by his prophets should call this arch-enemy of God and man the light-bringer, would be strange indeed. But the truth is, the text speaks nothing at all concerning Satan nor his fall, nor the occasion of that fall, which many divines have with great confidence deduced from this text. O how necessary it is to understand the literal meaning of Scripture, that preposterous comments may be prevented! Besides, I doubt much whether our translation be correct. הילל (heilel), which we translate Lucifer, comes from ילל (yalal), yell, howl, or shriek, and should be translated, “Howl, son of the morning;” and so the Syriac has understood it; and for this meaning Michaelis contends: see his reasons in Parkhurst, under הלל (halal).”

Tradition has taught over many years that Lucifer is Satan. This tradition, we are told,

comes out of two chapters . . . Ezekiel 28 and Isaiah 14

The Amplified Bible: has this interesting note concerning this

noted [LUCIFER] “Some students feel that the application of the

name Lucifer to Satan is erroneous, even though it is commonly

taught to that effect. Lucifer [THE LIGHT BRINGER] is the Latin

equivalent of the Greek word [phosphoros] which is used as a title

of Christ in II Peter 1:19 (…until the [DAY STAR] arise in your

hearts.) and corresponds to the name ]BRIGHT MORNING STAR]

in Rev. 22:16 , which Jesus called Himself. The application of the

name Lucifer has only existed since the third century A.D., and is

based on the supposition that Luke 10:18Open in Logos Bible Software (if available)(I beheld Satan as

lightning fall from heaven) is an explanation of Isaiah 14:12 which authorities feel is not true.”

መቼም አንድ ሰው እንግሊዝኛ እንደ ጥብቆ ካላጠረው ይህን ማስተዋል አያቅተውም። Every plant, which my heavenly Father hath not planted, shall be rooted up. Yes we are rooting out, and pull down, and destroying, and throwing down, as the same time we are building, and planting truth. we have news flash for all, you are not able to resist the wisdom and the spirit by which we spike, b/c the words that we speak unto you we speak not of our self: but our heavenly Father. Bro. Bini. “Truth in LOVE” God be with you all, may give you all Spirit’s enlightenment. Amen Bro. Bini.

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal