-
የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ?
Binyam TA December 7, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Demis Nida #ጥያቄ፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ???? #መልስ፤ ሰላም፤ ፍጥረት? ጌታችን ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም #ለፍጥረት #ሁሉ ስበኩ ሲል #ፍጥረትን ወክሎ የተነገረላቸውና ወንጌሉ የሚሰበኩት ለሰዎች ወይስ ለሬና ፤ዶሮ፤ አወራሪስ፤ ፈረስ…
-
Must listen they are spirit, and they are life. J. Preston Eby Audio Book Series
Website http://www.kingdombiblestudies.org/tablecontents.htm
-
IT IS FINISHED (John 19:30
TRUTH IN LOVE, Have you ever wondered… If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time? It is time to look again at what we believe and get away from the futile traditions of men; we shall then be able to become more aware of the reality of…
-
Discussion Quotes : I have always said: “We know all whole scripture is one giant spiritual parable book.”
Binyam TA December 3, 2019 · Discussion Quotes : I have always said: “The whole scripture is one giant spiritual parable book.” what I’m trying to say is virtually nothing is a literal teaching, but it’s all spiritual teaching. From the opening the scripture statements concerning ” And God said, Let us make [Hebrew :be…
-
በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
Binyam TA December 3, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፡ Peace be unto you Bro. Willy Mac በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። but he that believeth not is condemned[Greek፡ to try, condemn, punish:–avenge,…
-
ከውይይት የተጠቀሰ: መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው።
Binyam TA December 2, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ: መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው። ሰው ሁሉ በአዳም ወገብ ውስጥ ሳለ ከአዳም ጋር ተባብረህ ሃጥያት ሰርተሃል የእ/ር ክብርም ጎድሎሃል። ደግሞም በሃጥያታችሁና በበደላችሁ ሙታን ናችሁ ከተባለ ዘንዳ። ሙታን ፈቃድ አላቸውን? በእነሱ ዘንድ ዕውቀት አለን? “መጽሐፈ መክብብ 9/5…
-
Quotes from general political discussion on current controversial issues of Ethiopia: Binyam TA ህግ ና ደንብ በዝርዝር ቀርቦ በጠረጴዛ ዙርያ ተፋጭተውበት ቢዋሃዱ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው ለእነሱም ለፖለቶከኞች እፎይታ ነው።
Quotes from general political discussion on current controversial issues of Ethiopia: Binyam TA ህግ ና ደንብ በዝርዝር ቀርቦ በጠረጴዛ ዙርያ ተፋጭተውበት ቢዋሃዱ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው ለእነሱም ለፖለቶከኞች እፎይታ ነው። ካልሆነ በየጊዜው የሚነሱ መሪዋች የፓርቲም ይሁኑ በአገር ደረጃ ጠቅላይ የሚኒስትሮች ልባቸው እንደፈቀደ ልምራ እያሉ ለምድሪቱ እረፍት ያሳጥዋታል። ዛሪ ምእራባዊያን ህዚህ የሥልጣኔ ማማ ላይ ያወጣቸው ህግና ህጋቸው…
-
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…
-
አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው።
ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ፣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል #ሆኖአልና። ሰዋች #ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፣ እንደዚሁም ሰዎች #ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤ 21 ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል #ሆኖአልና። 22 ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ #ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን #እያንዳንዱ #በራሱ #ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም…
-
YE ARE COME! #መጥታችኋል! ወደ ጽዮን ተራራ #መጥታችኋል! ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም #መጥታችኋል! ወደ ….
YE ARE COME! #መጥታችኋል! ወደ ጽዮን ተራራ #መጥታችኋል! ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም #መጥታችኋል! ወደ ደስተኛ አእላፋት መላእክት#መጥታችኋል! ወደ በኵራት ማኅበር #መጥታችኋል! የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር #መጥታችኋል! ፍጹምነትን ወዳገኙት ወደ ጻድቃን መንፈሶች #መጥታችኋል ዕ12፡22 ወንድም ቢኒ

ZenoFM Free create and listen to radio station