-
If you remember the Holy Spirit OF God is certainly not a “divine person” as you think. The Holy Spirit is the “Spirit OF God the Father.”
Binyam TA February 17 at 7:26 AM · Discussion quotes: Samson Nigussie Woldemichael : Dear Samson , That’s good question No, I actually don’t see any problem with it 2Cor. 13:14, as it is laterally can keeping with other Scriptures and other statements of Apostle Paul. If you remember the Holy Spirit OF God is…
-
ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው።
Binyam TA February 16 at 10:59 PM · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ ክፍል ሁለት፤ ሰላም ወንድማችን፤ እኔ ብዙም መከራከር አይመቸኝም የተቆረስልህን የህይወት እንጀራ ክርስቶስን ተካፍሎ መብላት እንጂ፤ ስለዚህ ያለኝን ህይወትን ከመከፋፈል አንጻር ነው የምጽፈው። “ከጥንት ጀምሮ የተናገረው ማን እንደሆነ ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት በቂ ማስረጃ ነው” ላልከው ማጥናት አንዱ ክፍል ነው ሆኖም እውነቱ ምንም…
-
ታዲያ ከጥንት ለአባቶች ሲገለጥ የነበረው ማነው? መልሱን ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ማየት ይቻላል።
Binyam TA February 16 at 2:09 AM Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ ሰላም ወንድም፤ በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)” ታዲያ ከጥንት ለአባቶች ሲገለጥ የነበረው ማነው? መልሱን ከስር በማስቀምጠው ሊንክ ማየት ይቻላል። ወደ ዛሬው ሃሳ ስንመጣ እንደ መንፈሳውያን መንፈሳዊውን ነገር መወያየት ተገቢ ነው። መንፈሳዊ ነገር ስሜት አይሰጥም መንፈሳዊው ነገር…
-
ልናየው የሚገባው እውነት ግን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን ጽድቅን ለማስተማር በዘመናት ውስጥ የተወሰነ ነው።
Binyam TA February 10, 2019 · Binyam TA Zena Teklehaimanot ብራዘር መልካም ነው። ልናየው የሚገባው እውነት ግን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን ጽድቅን ለማስተማር በዘመናት ውስጥ የተወሰነ ነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9 ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ጽድቅን ይማራሉ። በአዲስ ኪዳን ”ዘልአለም Eteernal, Everlasting” የሚለው ቃል ከዋናው የግሪኩ ቅጂ ላይ “aionions” ከሚለው ቃል የተረጎመ ነው የቃሉ ስር…
-
Every plant, which my heavenly Father hath not planted, shall be rooted up. Yes I am rooting out, and pull down, and destroying, and throwing down, as the same time I am building, and planting.
Binyam TA February 9, 2019 · Discussion Quotes: Zena Teklehaimanot:መቼም እንግሊዝኛ እንደ ጥብቆ ካላጠረህ ይህን ማስተዋል አያቅትህም። ፡) Every plant, which my heavenly Father hath not planted, shall be rooted up. Yes I am rooting out, and pull down, and destroying, and throwing down, as the same time I am building, and planting. I have…
-
በቅድሚያ ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው። ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም!
Binyam TA February 9, 2019 · Discussion Quotes: Binyam TA፡ Zena Teklehaimanot ክፍል 1፡ በቅድሚያ ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው። ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም! በግሪኩ ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል የተተረጉሞ የተፃፈው (በግሪክኛ ከ« evangel») ከሚለው ድብልቅ ቃል ነው. (‘eu’ – good, መልካም ወይም ጥሩ, እና ‘angelion’…
-
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ….
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ #ምሥጢሩም #የሚጠበቀው #ክብር #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ #መሆኑ #ነው። ትክክልኛው ትርጉም መሆን ያለበት “ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ #ምሥጢሩም #የሚጠበቀው [Greek: Expectation, expected, or confidence:–faith, hope ] #ክብር #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ #መሆኑ #ነው።”ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1፡2727. JMT: COLOSSIANS 1፡27…
-
ክርስቶስ ይህን ማለቱ ምን ማለቱ ነው? የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ለዚያ ሰው ሳይወለድ ቢቀር ይሻለው ነበር።
ጥያቄ/መልስ የተወሰደ። #ጥያቄ፡ አሁን አሁን ላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት ውስጥ የሚያስቸግረኝ አንድ ቃል አለ ፣ እናም የገባህ ነገር ካለ በእሱ ቃል ላይ ማብራራት የሚያስችል ብርሃን ቢኖርህ በጌታ ይገርመኛል ፡፡ ይህን የሚረብሸኝ ቃል ክርስቶስ አሳልፎ የሚሰጠውን ይሁዳን እንዳለው በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡ “የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ ነገር ግን የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው…
-
የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው።
Binyam TA February 15, 2019 · የዘላለም ስቃይ ፍርድ ሲኦል፤ገሃነም፤ በእሳት ባህር ለዘላለም መቀቀል የሚሰብኩ የክፉው ሰራተኞች ናቸው። ክፍል 1፡ “እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊው ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ ቋንቋ መስሎ ያስረዳናል። የብዙ አማኞች ችግር ይሄ ነው። ለዚህም ነው በመንፈስ መገለጥ እንድንረዳቸው በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS ቀጥታ ከመተርጎም የመጡ ብዙ ችግሮች የተከሰቱት። መጽሐፍ…
-
ከውይይት የተጠቀሰ፤ አልፋ እና ኦሜጋ ወዘተ… ምን ማለት ነው?
Binyam TA February 24 at 7:50 PM · ከውይይት የተጠቀሰ፤ አልፋ እና ኦሜጋ ወዘተ… ምን ማለት ነው? Hailegiorgis Tefera ሰላም ወንድም ሃይልሽ፤ “የዮሐንስ ራእይ 22:13 አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።” ይህ ቃል በቃል ቢተረጎም ተቀራራቢ በሆነ መልኩ እንዲህ መተርጎም ነበረበት። “እኔ አልፋና ኦሜጋ ፣ ፊተኛውና[ አንደኛውና፤First ] ኋለኛው[የመጨረሻው Last] ፣ መጀመሪያው (መነሻ፤ምንጭ)…

ZenoFM Free create and listen to radio station