-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2
Binyam TAFebruary 19 እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ክፍል 2 “መግቢያው ከክፍል አንድ የተጠቀሰ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር…
-
ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?
(1) Binyam TA – ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?፡ Melaku Mulu እና Terefe Bekele… Binyam TA February 19 at 1:45 AM · checkmarkcaution-solid ጥያቄና/መልስ፤ ሰይጣን ይታረቃልን?፡ Melaku Mulu እና Terefe Bekele ሰላም ወንድሞች፤ ለጥቅማችን መልሱን በቀጥታ ከማካፋሌ በፊት የገባኝን ስለመንፈሳዊ ነገር ባስቀድም መልካም ነገር ይቀርላችሃል ብየ አሰብኩ። ከብዙ ወገኖቼ ጋር ውይይት ጀምሬ ሞከደኛ ከሆኑ ጥቂት ወገኖች በቀር…
-
ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ፅድቅን ያስተምር ዘንድ ያቀናል ያፀዳል በብርቱ ሀይሉ ፅድቅን ያስተምራል።
Binyam TA February 3, 2019 · ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ፅድቅን ያስተምር ዘንድ ያቀናል ያፀዳል በብርቱ ሀይሉ ፅድቅን ያስተምራል። * የእግዚአብሄር አራሚ ፍርድ በምድር ባደረገ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ጽድቅን እንደሚማሩ የታወቀ ነው። ” ኢሳያስ.26:8/9 9 #ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩት #ጽድቅን #ይማራሉና።” 9 … when thy judgments are in the earth,…
-
ጥያቄና/መልስ፤ #ከአረማዊ #ጥያቄ፤ መጽሃፍ ቅዱሳቹሁ እውነት ከሆነ አዳምና ሄዋን ሁለት ልጆች ነበርዋቸው ብሎ በመጀመር። ቃየን ና አቤል ታዲያ ድንገት አገቡና ተዋለዱ ሲል ሴቶቹ ከየት መጡ ?
Binyam TA February 2, 2019 · ጥያቄና/መልስ፤ #ከአረማዊ #ጥያቄ፤ መጽሃፍ ቅዱሳቹሁ እውነት ከሆነ አዳምና ሄዋን ሁለት ልጆች ነበርዋቸው ብሎ በመጀመር። ቃየን ና አቤል ታዲያ ድንገት አገቡና ተዋለዱ ሲል ሴቶቹ ከየት መጡ ? በምትሃት ወይስ በአስማት ተገኙ ? መጽሃፍ ቅዱሳቹሁ ለጸባይ ጥሩ ነው ግን ይጋጫል። #መልስ፤ መጽሃፉ ለተፈጥራዊው አእምሮ ብቻ ሊጋጭ ይችላል ፊደል ነው ይገድለዋል ህይወትን…
-
ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ #ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን #እያንዳንዱ #በራሱ #ተራ ይሆናል
Binyam TA January 30 at 2:04 PM · ከውይይት የተጠቀሰ። ወንድም/እህት (ይህ የሰማይ ደጅ ነው ሞት) በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ፣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል #ሆኖአልና። ሰዋች #ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፣ እንደዚሁም ሰዎች #ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤ አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ…
-
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና…
የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና በህይወት የነገስን ሁሉ መመርመር የመንፈሳዊ ንግስናችን ክብር ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 25፡2 #የእግዚአብሔር #ክብር ነገርን #መሰወር ነው፤ #የነገሥታት #ክብር ግን ነገርን #መመርመር ነው። Prov 25፡2 It is the glory of God to…
-
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል።
ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች[ትክክል ሆና ተገኘች} ጌታ በጥበብብ በማይመላለሱ የብርሃን ልጆች ተናዶ የተናገረው ቃል ሁሌ ይደንቀኛል። “#የዚህ #ዓለም[aion ዘመን] ልጆች #ለትውልዳቸው #ከብርሃን #ልጆች ይልቅ #ልባሞች ናቸውና።” እኛ የብርሃን ልጆች ብርሃን ነን ለትውልዳችን መብለጥ ልህቀት ማሳየት እዳለብን አባት በቁጣ ምክር አንድ ቃል ይነግረናል። ይህ እንደሚቻል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን የጥላው ዘመን እስራኤል 12 ነገድ ቢሆኑም ይህ ሁሉ…
-
Jesus didn’t say that some could never enter into the Kingdom of God #EVER did He? No….
Discussion Quotes: Answers/Question: Question: My question is on the statements Joh 3:5, what can this mean besides there being a possibility that a man might NEVER be restored to the Father in the end maybe riming lost? It’s strange that Jesus always talks about the Kingdom reputedly, yet he doesn’t mention the alternative, It seems…
-
COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other writer that I can think of who opens up the spiritual meaning of verses in the Bible more than Eby.
Binyam TA – COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other… COMING WITH CLOUDS J. Preston Eby, There is no other writer that I can think of who opens up the spiritual meaning of verses in the Bible more than J. Preston Eby. Below is a part of a series of articles which…
-
I believe in the doctrine of Jesus Christ. (2John 1:9) By Him: His Church is built. By Him: His spiritual body is connected. By Him: Enemies become friends. Only in Him shall all life be known.
Binyam TA January 27 · I believe in the doctrine of Jesus Christ. (2John 1:9) By Him: His Church is built. By Him: His spiritual body is connected. By Him: Enemies become friends. Only in Him shall all life be known. Only in Him shall any one be saved from sin and darkness. God is…

ZenoFM Free create and listen to radio station