ከውይይት የተጠቀሰ፤ አልፋ እና ኦሜጋ ወዘተ… ምን ማለት ነው?


Binyam TA

February 24 at 7:50 PM ·

ከውይይት የተጠቀሰ፤ አልፋ እና ኦሜጋ ወዘተ… ምን ማለት ነው? Hailegiorgis Tefera ሰላም ወንድም ሃይልሽ፤ “የዮሐንስ ራእይ 22:13 አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።” ይህ ቃል በቃል ቢተረጎም ተቀራራቢ በሆነ መልኩ እንዲህ መተርጎም ነበረበት። “እኔ አልፋና ኦሜጋ ፣ ፊተኛውና[ አንደኛውና፤First ] ኋለኛው[የመጨረሻው Last] ፣ መጀመሪያው (መነሻ፤ምንጭ) እና መጨረሻ (ግብ) ነኝ” I am the Alpha and the Omega, the First and the Last, the Beginning (Origin) and the End (Goal).
እኔ አልፋና ኦሜጋ ፣ ፊተኛውና[ አንደኛ፤First ]ኋለኛው[ የመጨረሻው Last] ፣ መጀመሪያው (መነሻ) እና መጨረሻ (ግብ) ነኝ ፡፡
በነገራችን ላይ አልፋ እና ኦሜጋ እነዚህ የግሪክ ፊደላት የእብራይስጥን የአስተሳሰብ ንድፍ ዘይቤዎች የሚገልጹ ናቸው ፡፡ አልፋ እና ኦሜጋ ምንጫቸው የተተረጎሙት የእብራይስጥ ፊደላት ከሆኑት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ፊደሎች ከ፟alef and tav ዘንድ ነው ። alef የሚለው ቃል ፈጣሪ የሁሉም ነገሮች የመጀመሪያ መንስኤ መሆኑን ያመለክታል። tav የሚለው የእሱ ፊርማ መጨረሻው ላይ ማተሙን የሚያምለክት ነው።
ይህ በመጀመሪያ የተጻፈው እንደ X ወይም እንደ መስቀል ሲሆን “አንድ ምልክት a mark, ምልክት sign, ወይም ፊርማ signature.” ማለት ነው። የተጻፈው መጨረሻው ላይ የእሱ ፊርማ የሚያመለክት ነው ስለዚህ ይህ መግለጫ ቀደም ሲል የተነገሩትን ሁሉ ለማፅደቅ እንደ መለኮታዊ ፊርማ ዓይነት ነው ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተተነበየው ሁሉ የእግዚአብሔር ተስፋዎች የሚፈፀሙበትን ሂደት ይገልጣሉ ፡፡ ለዚህም ነው እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸው፤ የታመነና እውነተኛ ምስክር፤ እያለ ተአማኒነቱን የሚያስረዳው።
ፊርማ ትርጉሙ (/ ˈsɪɡnətʃər /; ከላቲን: ምልክት ፣ “መፈረም” signare, “to sign”) የአንድን ሰው ስም ተፈጥሮ ባህርይ ማንነት የሚወክል ማረጋገጫ ፣ ወይም ወካይ አመልካች ቅጽል ስም ፣ ወይም ሌላው ቀርቶ አንድ ቀላል “X” ወይም ሰው በሰነዶች ላይ የፃፈው ሌላ የሱ ምልክት ነው ፡፡ የማንነት ማረጋገጫ እና አላማ ማስረጃም ነው። ፊርማው የጸሐፊው ፈራሚ ወይም ፈራሚው የእራሱ የሰውየው ነው

ይህ ሰፊ ሃሳብ ቢሆንም ለመግለጽ ያክል ሌላው ከዚህ ጋር የሚነሳው #አልፋና #ዖሜጋ#መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ያለው ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ ብለዋል ያ ደግሞ የኢየሱስ ቃል ነው።
“አለኝም፦ ተፈጽሞአል። #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 21:6
[የተጠማ ወሃ የሚሰጠው ኢየሱስ ነው።] የዮሐንስ ወንጌል 4፥14 እኔ[ኢየሱስ] ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው #ውኃ ለዘላለም #ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት። 7፥38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት #ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። የዮሐንስ ራእይ 22:1 በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔር እርሱም[καὶ] ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። 1. And he showed (points out to) me a river of “water of life,” bright (resplendent, glistening, clear, sparkling) as crystal (clear ice), continuously flowing (issuing) forth from out of God’s ‑‑ namely[καὶ] the little Lamb’s ‑‑ throne!
****(καὶ ፍቺ እና አጠቃቀም Definition & Usage: and[ም፣ ና፣ እና፣ ደግሞ], even[ደልዳላ፣ ሙሉ፣ እኩል፣ ትክክል፣ እንኳ፣ ም እንኳ፣ እንኳን ሳይቀር፣ እንደዲያውም], also[እንዲሁም፤ደግሞ], namely[ማለትም፤ እርሱም፣ ይኸውም፣ ማለት])***
#ያለውና #የነበረው #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ #እኔ #ነኝ #I #am the Alpha and Omega, the #beginning and the #ending, says the Lord, which #is and which #was, and which #is #to #come, the Almighty” የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:8
#ሞቼም #ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ #ሕያው #ነኝ፥ I am He that lives, and was DEAD; and, behold, I am alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:18 “#ሞቶ #የነበረው #ሕያውም #የሆነው #ፊተኛውና #መጨረሻው እንዲህ ይላል the first and the last, which was DEAD, and is alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 2:8 #ካለውና #ከነበረው #ከሚመጣውም Him which is, and which was, and which is to come፥ የዮሐንስ ራእይRev 1: 4-5 ይህ ክፍል በአማርኛ ትርጉም ተቆርጠዋል “እኔ አልፋና ዖሜጋ: ነኝ #የመጀመሪያእና #የመጨረሻው I am Alpha and Omega, the firstand the last” (ራእይ Rev 1:11)“#ፊተኛውና #መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ I am the first and the last” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:17 “ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ #የነበረውና #ያለ #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም። Holy, Holy, Holy, Lord God Almighty, which was, and is, and is to come”( የዮሐንስ ራእይ Rev. 4:8
“የዮሐንስ ራእይ 11፡17 እንዲህ አሉ፦ #ያለህና #የነበርህ[#የሚመጣውም የሚለው ተቆርጠዋል] ሁሉን የምትገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ትልቁን ኃይልህን ስለ ያዝህ ስለ ነገሥህም እናመሰግንሃለን፤ Oh Lord God Almighty, which art, and was, and are to come”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 11:17
“#ያለህና #የነበርህ [#የምትሆነውም ይህ ቃል ተቆርጠዋል] ጌታ ሆይ፥ ቅዱስ ሆይ፥ እንዲህ ስለፈረድህ ጻድቅ ነህ፤ Thou art righteous, O Lord, which are, and was, and shall be” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 16:5
“#አልፋና #ዖሜጋ፥ #ፊተኛውና #ኋለኛው፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last”(የዮሐንስ ራእይRev. 22:13 ወንድም ቢኒ።
የውይይቱ ሊንክHailegiorgis TeferaFebruary 24 at 3:38 PM“አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።”
— ራእይ 22፥13

ቢኒዬ ወንድሜ ይህ ማለት ምን ማለት ነው ? ሌሎችም ወንድሞች እስቲ ንገሩኝ ?
“አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።”
— ራእይ 22፥13

ቢኒዬ ወንድሜ ይህ ማለት ምን ማለት ነው ? ሌሎችም ወንድሞች እስቲ ንገሩኝ ?
2Hailegiorgis Tefera and Sara Mekonen2 CommentsLikeCommentShare

Comments
  • Hailegiorgis Tefera …እልልልልልልል…ዐንድሜ ቢኒይዬ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ እፈራሃለሁም በስጋም ታናሼ ብትሆንም የአባብዬን ጽሁፍ ስላየሁ ባንተ
    …እልልልልልልል…

Binyam TAHailegiorgis Tefera የብሩክ ልጅ ብሩክ ነህ ሀይልሼ ብሩኩ እግዚአብሔር አሁንም ይብዛልህ ።1Edit or delete this

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal