-
Question and Answer, Is God TRINITY ? Part one.
Question and Answer, Is God TRINITY ? Part one. Greetings dear brother Afeworl Kara, in the Name of our Lord Jesus Christ! We all need to take the bible seriously. Study, rightly dividing the word of truth, he the spirit of truth might guide us into all truth and we may follow the Lamb whithersoever…
-
መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም!
መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም! የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ ለሰዱቃዊያንና ስተታተቸውን፡አሳይቶ እውነትን ለመመስረት የተጠቀመበትን ቃል እናስተውላለን። እነዚህ ሰዎች መጽሓፍትን እንደ ሚያነቡ የታወቀ ነው። በብዙ ቦታ ላይ የቃሉን ፊደል ይጠቅሳሉና። ነገር ግን የቃሉን ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን…

ZenoFM Free create and listen to radio station