-
እኔ ነኝ!I AM ! , የ2004 ፁሁፍ PDF ብቻ : 2018 ፁሁፍ
እኔ ነኝ Jesus Christ mighty as line! Gentle(humble) as lamb! የ2004 I AM እኔ ነኝ!Wongel Radio MINISTRIES እኔ ነኝ ! (እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ወይስ ስላሴ[ሶስት] ? ) 2018 New በወንድም ቢንያም አለማየሁ 2/25/2018 Brother Binyam T. Alemayehu ከመጀመርያ የተናገርኩት ነኝ! ከመጀመርያው የተናገረውና የሙሴን ህግ የሰጠው ማነው? ስማ አምላካቸን እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው። እኔ…
-
የሁለተኛው ሞት ፍቺ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 4
መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 4 እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ 2, የሁለተኛው ሞት ፍቺ by Brother Binyam T. Alemayehu 1/13/2018 በዚህ ቦታ ላይ ሁለተኛው ሞት ማለት የመጀመርያው ሞት እና ሲኦል በእሳት ባህር ውስጥ ሲደመሰሱ ማለት ነው። “በራእይ 20/4 ሞትና ሲኦልም የእሳት ባህር ውስጥ ተጣሉ። ይህም “የእሳት ባህር” [ይህ ሃሳብ ሲተረጎም ለሁለተኛ ጊዜ…
-
የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን?
የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን? by Brother Binyam T. Alemayehu 1/12/2018 ‘ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ” ይላል። እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ‘ያዕቆብ 2:18 ያዕቆብ 2:18 የአንድ ተግባራዊ ግልጦት የውስጥ ስሜት ነፀብራቆች ናቸው። የእርስዎ እርምጃዎች ከልብዎ ስውር ሃሳብ የተዘጋጁ ፍሬዎች ናቸው። በእውነት እግዚአብሔር መንፈሳዊውን ግዛት…
-
Paul and James contradict one another ?
Jas 2:18 Yea, a man may say, Thou hast faith, and I have works: shew me thy faith without thy works, and I will shew thee my faith by my works. *James 2:18 Thus, in a practical sense, your actions are a manifestation of your heart. If God has given you eyes to see and…
-
“አስተምሮትህ ምንድን ነው?” “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ጥያቄና መልስ
“አስተምሮትህ ምንድን ነው?” በጌታ ለምወዳት እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ላልሽው በቤተክርስቲያን በሰው የተለመደ እውነት ትምርት አይደለም ለማለት እንደሆነ ይገባኛል። ከእ/ር እንደሆነስ እርሱ ይመሰክራልና የስጋና የደም ማረጋገጫ አያስፈልገኝም። ከእ/ር የሆነ የእ/ርን ነገር ያስተውላልና። የቀድመውን መረዳት እስክ ኮሌጅ ድረስ ተምሬዋለሁ። ለማንኛውም እኔም እንደ አንቺ መጀመርያ ላይ የጌታ መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ…
-
እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 3
መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 3 እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ by Brother Binyam T. Alemayehu እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ ስለዚህ ሃሳብ በብዙ ሰዎች ብዙ ተጽፎ አንብቢያለሁ ሚዛን የሚደፋና፡ብሎም የማይደፋም ቀልሎ የተገኘም አጋጥሞኛል። በእ/ር ቃል ሲመዘን ማለቴ ነው። በዚህ ሃሳብ ላይ በብዙ ሰዎች ዘንድ ሰፊ የሆነ ግራ የተጋባ…
-
የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ !
የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ ! መቼም ነገር ሁሉ ሚዛኑን የጠበቀ ሲሆን ውበት አለው። እ/ር ነገርን ሁሉ ሚዛኑም እንዳይፋለስ በልክ ፈጥሮታል አዞም አጽንቶታል። “ትንቢተ ኤርምያስ 5፡22 በውኑ እኔን አትፈሩምን? ከፊቴስ አትደነግጡምን? ይላል እግዚአብሔር እንዳያልፍ አሸዋን በዘላለም ትእዛዝ ለባሕር ዳርቻ አድርጌአለሁ ሞገዱም ቢናወጥ አያሸንፍም፥ ቢጮኽም አያልፍበትም። KJV Jer 5፡22…
-
በጌታ ጸጋና እውቀት ማደግ
በጌታ ጸጋና እውቀት ማደግ “Grow in grace, and in the knowledge of our Lord” Posted on April 1, 2011 by Brother Binyam T. Alemayehu «2ኛ ጴጥ3/18 ነገር ግን በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤አሜን።» When he the spirit of truth guide us into all truth we will follow the Lamb whithersoever he goeth ! That is sonship way! JESUS Christ IS THE WAY TO SONSHIP The orphan…
-
የምህረት ጥበብ!
የምህረት ጥበብ! ማውጫ ፦ እ/ር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው። 09/01/2006 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS My word is Spirit and it is Life ! John6/63. K j v. የዮሐንስ ወንጌል 6/63 እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። የምህረት ጥበብ “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ” መዝ 18/25 የዚህ ቃል ሃሳብ የአማርኛችን ትርጉም ስለ ቸርነት ያስረዳናል።…
-
የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት
But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word. የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት የሉቃስ ወንጌል 10Luke 1038 ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው።38 Now it came to pass, as they went, that he entered into a certain village:…

ZenoFM Free create and listen to radio station