-
የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!
የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሚነጠቁት ሀጥአን ወይስ ፃድቃን? July 25, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ ክፍል አንድ። ፁሁፉን አንድ ወንድም ጅማሪውን ባስቀመጡት መግቢያ ልጀምረው። “አብዛኛው ሰው ዘመናዩ ከመከራው በፊት መነጠቅ(rapture) የሚለው ንድፈ ሃሳብከ 200 መቶ ያነሰ እድሜ እንዳለው አይገነዘብም። የዚህ ጽንሰ ሃሳብ የጀመረው በ1812 በስፓኒሽ ቋንቋ…
-
ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው?
ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው? ሰላም ይሁን። ክፍል አንድ፤ በቅድሚያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሆኑን ማወቁ በራሱ በረከት ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/45 …ኋለኛው አዳም[ኢየሱስ ክርስቶስ ] ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። እናስተውል ጌታ መንፈስ ሆነዋል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ [ኢየሱስ ክርስቶስ] 2Cor 3/17 Now the…
-
ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? መንፈሳዊ ፍቺ (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ጥያቄ/መልስ
ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? መንፈሳዊ ፍቺ (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ጥያቄ በወንድም ደምስ፤ መልስ ወንድም ቢኒ ፤ ክፍል አንድ 04/11/2018 ” በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።” (ኦሪት ዘፍጥረት 3:15) ወንዱ ማነው? ሴቲቱስ? ሕያው ነውና፥ የሚሠራም የእግዚአብሔር ቃል ፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ባህርዩን ይዞ፥ ነፍስንና…
-
If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ
If we walk in the light በብርሃን ብንመላለስ ወንድም ቢንያም ክፍል አንድ በአሮጌው ሰማይ መረዳት ብዙ ሰዎች የሚቀደሱት የእ/ር ፍርድና ሲኦልን በፍራት ነው። ልክ ሲኦልንና የዘላለም ስቃይ ከፊታቸው በእ/ር ቃል ስታነሱት በቅድስና የሚመላለሱበትን ህይወት ቀይረው ይላላጣሉ። እ/ርን የምንከተለው በፍቅር ስለምንወደው እንጂ የእ/ር ፍርድና ሲኦልን የዘላለም ስቃይን በፍራት መሆን የለበትም። እውነት ነው እ/ር ፍቅር ነው መርሳት…
-
የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5
የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5 (ራእይ 20 6-15) “የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ ” ክፍል ሶስት by Brother Binyam T. Alemayehu 04/05/2018 ” የዮሐንስ ራእይ 20/6 በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ” “ሁለተኛው ሞት” በአግባቡ ለመረዳት እንዲቻል የመጀመሪያ የሆነውን እና…
-
ጥያቄ ከወንድም ደምስ: ኢሳይያስ 4:1ን ልታብራራ ትችላለህ?
ጥያቄ ከወንድም ደምስ: ኢሳይያስ 4:1ን ልታብራራ ትችላለህ? ክፍል አንድ፦ መልሱ ሁለት ገጽታን ያዘለ ነው የመጀመርያው ታሪክዊ እውን እንድምታ ተፈፃሚነት ያገኘው ሲሆን ሁለተኛው መንፈሳዊ ፍቺው ከአዳም ወደ ክርስቶስ ተፈጥሮ ወዳለው ሽግግር መንፈሳዊ ጉዞውን ገፀ ባህሪ የሚነካካ ነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 4:1 በዚያም ቀን ሰባት ሴቶች፦ የገዛ እንጀራችንን እንበላለን የገዛ ልብሳችንንም እንለብሳለን፤ ስምህ ብቻ በእኛ ላይ ይጠራ፥ መሰደባችንንም…
-
ጥያቄ/መልስ ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አይደል እንዴ የሚያሳየው?
ጥያቄ/መልስ ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አይደል እንዴ የሚያሳየው? ሰላም ይሁን ወንድም። ጥሩ ጥያቄ ነው እኛ የሚለው ቃል 3ቱ ሥላሴን እግዚያብሄሮች ለማሳየቱ በምን እርግጠኛ ትሆናለህ? እኛ 2ለትም 3ትም 4ትም 5ትም ከዛም በላይ የሚያሳይ ሊሆን ይችላልና። በቤተክርስቲያን ውስጥ ስለ ሥላሴ በአብያተ-ክርስቲያናት ክርክር ውስጥ ዋናው ነጥቡ ተደርጎ ይነሳል። አንድ ጊዜ አምላክ ሥላሴ እንደሆነ አድርገው ከተረዱና ካወቁ በኋላ…
-
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ፦በወንድም ቢኒ፦ “ቶሎ መሆን የሚገባውን ነገር ለአገልጋዮቹ እንዲያሳይ፣ እግዚአብሔር ለእርሱ የሰጠው የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ይህ ነው፤ ኢየሱስም መልአኩን ልኮ ለአገልጋዩ ለዮሐንስ በምልክት ገለጠለት፤ ራእይ 1:1” JOV (Jusus opinonative versions ) [JMT]AN UNVEILING OF JESUS CHRIST (REVELATION)CHAPTER 1:1. An unveiling of Jesus Christ which God gave by Him (in Him; for Him; to…
-
የመንፈስና የነፍስ ምስጢር:
የመንፈስና የነፍስ ምስጢር: ክፍል አንድ። ከባለፈው ፁሁፍ ላካፍላቹሁ። ማደሪያዎችህ እንዴት ያማሩ ናቸው? የእግዚያብሔር ማደሪያዋች ታምራላችሁ።”የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁም?” የማቴዎስ ወንጌል 10 Matt 10:38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 38 And he that taketh not his cross, and followeth after me, is not worthy of me. 39 ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ…
-
Question/Answer Which one if from God?
Question/Answer Which one is from God? Hi dear Sister, Church understanding and reconciliation of all mankind understanding, All realms are ordained by the LORD & he use them according to his purpose of the ages. Please remember that these realms of understanding do not agree on all points of doctrine and teaching. They are here…

ZenoFM Free create and listen to radio station