-
Real maturity is to arrive to the fullness of Christ.
Real maturity is to arrive to the fullness of Christ, by having Lives that are centered IN THE SPIRIT. The way is the Lord Jesus Christ, when he the spirit of truth guide us into all truth if we keep follow the Lamb whithersoever he goeth we shall BE FOUND IN HIM! Such a standard…
-
Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND”
Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND” Brother Bini Answer, TRUTH IN LOVE! 1, Hmm… as we all know the word of the Lord says, the wages of sin is DEATH (Rom. 6:23), NOT eternal torture in fire, The bible It never, EVER, suggested that…
-
ጥያቄና/መልስ ስጋዊ መንፈሳዊ ሰው ሲባል ምን ማለት ነው?
ስጋዊ መንፈሳዊ ሰው ሲባል ምን ማለት ነው? ክፍል አንድ: : ሰው በእርግጥ ስጋ የለበሰ ፍጥረት ነው ጌታ እ/ርም ለዚህ ነው ስጋ ለባሽ ብሎ ሰውን የሚጠራው ብረት ለባሽ ብሎ ጠርቶት አያውቅም። ሃዋርያት ስጋ የሰው ማደርያ መሆኑን አስተውለውት ነበር። “13 ሁልጊዜም በዚህ ማደሪያ ሳለሁ በማሳሰቤ ላነቃችሁ የሚገባኝ ይመስለኛል። 14 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ…
-
ጥያቄዎችና/ መልስ የእግዚአብሔር ልጅነት መቼ ጀመረ?
ጥያቄዎችና/ መልስ የእግዚአብሔር ልጅነት መቼ ጀመረ? Greetings in the Name of our Lord Jesus! Let us see TRUTH IN LOVE, ክፍል1 ለሌላ እህታችን እንደመለስኩላት የእግዚአብሔርም ልጆች ሁሉ እልል ሲሉ፥መሠረቶችዋን ተተክለው የማዕዘንዋን ድንጋይ ካቆመው ልጅነት የጀመረው ጌታን ሻሞ ሆ ጌታን የሚቀበል ? እኔ እኔ! ብለን ከተቀበልንበት ቅፅበት ወይስ የአለም መሰረት ሳይጣል ልጆች ነበሩ? መልሱ እንደ ማየት…
-
ጥያቄና/መልስ ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም?
ጥያቄና/መልስ ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም? ልጅነት በደንብ አርጎ ገብቶታል የብስለቱ ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ የሚያሳይ ነው ። ሰው ወደ ክርስቶስ ባደገ ቁጥር ወደ ትህትና ወደ ቅንነት ማደጉ የታወቀ ነው። ጌታ ቀሊል ቀምበር ብሎ የጠራት ባህርዪ “በልቤ የዋህና ትሁት ነኝ ከእኔ ተማሩ” ለእግዚአብሔር…
-
እኔ ነኝ ! (እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ወይስ ስላሴ[ሶስት] ? ) ክፍል ሁለት
እኔ ነኝ ! (እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ወይስ ስላሴ[ሶስት] ? ) ክፍል ሁለት እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? ‘የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል በእርሱ ይኖራልና፤ ‘ቈላስይስ 2:9 “For in Him dwelleth all the fullness of the Divinity bodily” (Col. 2:9.) አስተውሉ! በመሎኮት አካል ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ እያለን ሳይሆን ፡ በተቃራኒው ልክ የወይን መጥመቂያ…
-
ጥያቄ/መልስ እውነተኛ እስራኤላዊ ማነው?
ጥያቄ/መልስ እውነተኛ እስራኤላዊ ማነው? እግዚአብሔር ያዕቆብን እስራኤልን ብሎ መሰየሙ ክፍል አንድ ዔሳው በጡንቻው ሲኖር: ያዕቆብም በጥበብ ይኖር ነበር ይሁን እንጂ ጠቢብ ሰው ጥበቡን ለመልካም ሆነ ለክፉ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። ያዕቆብ ዔሳውንና አባቱን ጨምሮ እንዲያታልል ጥበቡን አጣሞ ተጠቅሞበት ነበር። በዚህም ምክንያት በማሰናከል ስራው ተሰዶ ከቤተሰቦቹ ተለያይቶ በሶርያ አገር ከአጎቱ ላባ ጋር መኖር ነበረበት። እሱ ከሱ…
-
ጥያቄና/መልስ በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” ተፈጠረናል ወይ?
ጥያቄና/መልስ በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” ተፈጠረናል ወይ? ወንድም ቢኒ ክፍል 1 እሺ ተባረክ ብራዘር ሃሳብህ፡ገብቶኞል አማርኛችን ላይ የትርጉም ስተት እንዳለ አትዘንጋ ካልሆነ የከበረውን ነገር አታገኘውም ከአማርኛው ትርጉም በቀር ሁሉም ትርጉሞች በትክክል ተርጉሞውታል። የአማርኛ ትርጉም መልካም ነው ሆኖም በማይጠቅም ትህትናን በሚመስል ከንቱ መንፈስ ስር ብዙ ቃላቶችን ሲተሮጎሙ ወርደው ተተርጉሞዋቸል። ትንሽዋን ቃል ለምሳሌ እንይ፡ “ጠይቅ” ካለ ኢትዮጵያዊ ትህትና…
-
ጥያዌና/መልስ: ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?
ጥያዌና/መልስ በተወደ ወንድማችን ደምስ በዚህ አጋጣሚ ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?? ምክንያቱም ነፃ ፈቃድ ካለው አንድ ሰው የመቀበልም ያለመቀበልም ነፃነት አለው ስለሚባል። ነፃ ፈቃድስ ካለው ቀድሞኑ ምን አዳኝ ያስፈልገዋል?? ይህንን ብትመልሱልን። የትኛው ነፃ ፈቃድ ነው? በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ…
-
ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?
ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ? ክፍል አንድ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።1,ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?2,ሁሉም ድነትን ተቀብሎ ከሆነ ምስክር መሆንና ወንጌልን መስበክ ለምን አስፈለገ? አዎን እህታችን, እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው…

ZenoFM Free create and listen to radio station