ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው?


 

ጥያቄ/መልስ፤ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ አድርጎ የሚለውጠን[Metamorphosis ] እንዴት ነው?
ሰላም ይሁን። ክፍል አንድ፤ በቅድሚያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሆኑን ማወቁ በራሱ በረከት ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/45 …ኋለኛው አዳም[ኢየሱስ ክርስቶስ ] ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። እናስተውል ጌታ መንፈስ ሆነዋል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ [ኢየሱስ ክርስቶስ] 2Cor 3/17 Now the Lord[Jesus Christ] is that Spirit:
አሁን አባት ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሊያረገን እዛ መልክና ክብር ላይ ሊያደርሰን እየለወጠን ነው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/18 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን[ GREEK፤ “metamorphose”):–change, transfigure, transform.
2Cor 3/18 But we all, with open face beholding as in a glass the glory of the Lord, are changed into the same image from glory to glory, even as by the Spirit of the Lord.
እሺ ጌታ ሊለውጠን ወስነዋል[የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና] የለውጡ ሂደት እንዴት ነው? [ወደ ሮሜ ሰዎች 8/29 ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤]
የለውጡ አለ ሂደትን በእ/ር ቃል እንየው። …..ይቀጥላል ወንድም ቢኒ

ክፍል ሁለት ፤ የለውጡ አለ ሂደትን በእ/ር ቃል እንየው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 12 Rom 12/1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
1 I beseech you therefore, brethren, by the mercies of God, that ye present your bodies a living sacrifice, holy, acceptable unto God, which is your reasonable service.
2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ(አእምራቹሁ mind ) መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
2 And be not conformed to this world: but be ye transformed by the renewing of your mind, that ye may prove what is that good, and acceptable, and perfect, will of God.
የእግዚአብሔር የነፍሱ ፍጹም ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ (mind በአይምሮ) መታደስ ተለወጡ። ተለወጡ የሚለው የቃሉ ምንጭ ከጥንት GR – metamorphoo ከሚለው የመጣ ሲሆን EN – Metamorphosis የሚለው ትርጉም ያዘለ ነው ጌታ ማርቆስ 9:2-3 transfigured ብሎ የተተረጎመው ነው ቃሉ በግሪክ አንድ ነው
2 ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ዮሐንስንም ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ልብሱም አንጸባረቀ፤
2 And after six days Jesus taketh with him Peter, and James, and John, and leadeth them up into an high mountain apart by themselves: and he was transfigured before them.
3 አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከማይችል በጣም ነጭ ሆነ።
3 And his raiment became shining, exceeding white as snow; so as no fuller on earth can white them.
ለዚህ Metamorphosis በተፈጥሮ the most clasick example in nature is የቢራቢሮ ለውጥ ነው። ከኧባ ጨጋሬነት በምድር ላይ ተስቦ ከሚሄድ ማንነት ወደ የሚበር ፍጥረት የመቀየርዋ ሂደት ነው። የተጠቀመበት from catrepiler to buterfly Metamorphosis እደሆነ 7ኛ ከፍል ተምረናል። cocoon እጭ ውስጥ ኧባ ጨጋሬ አካሉን ይከትና ጭንቅላቱ ወደ ውጪ ያስቀራል ጭንቅላቱ ይወድቅና (ስጋዊ አይምሮ ማጣት አለብን) የቀረ አካሉ ሲወጣ በተአምር በሚመስል ቢራቢሮ ሆኖ ይወጣል ይቀየራል።
ያለውጥ transformion ከኧባ ጨጋሬ በምድር ላይ ተስቦ ከሚሄድ ወደ ሚበር ፍጥረት የመቀየርዋ ሂደት የሚገርም ነው። ከአንድ ፎርም(ቅርፅ) ወደ ሌላ ፎርም ያለው ለውጥ ነው። እየተለወጥን ነው እንዴት? በአይምሮ መታደስ be ye transformed by the renewing of your mind
Transformed መለወጥ ወይም Metamorphosis አለ የሚመጣውም በአንድ መንገድ ነው renewing of your mind በአእምሮ መታደስ ይመጣል አባት አሁን በልጆች አእምሮ ላይ እየሰራ ነው።
በአእምሮ መታደስ ከሌለ ለውጥ የለም Metamorphosis ከ mind ከእምሮ ጋር የተገናኘ ነው። እ/ር አእምሮ ላይ ካልሰራ ለውጥ የለም transformion፣ Metamorphosis የለም
የክርስቶስ አእምሮ መንፈስ ቅዱስን ያደምጥ እደ ነበረ የክርስቶስ አእምሮ ያለንም በእርሱ ዘንድ የነበረ ሃሳብ(አእምሮ) በእኛ ይሁን።
Renovatio መታደስ renewing ቤት ስታድሱ ምን ታደርጋላችሁ ?መጀመርያ የምታደርጉት ብዙ እቃ ታስወጣላችሁ እቃው ይወጣል ጥግ የሚዘው ይይዛል ብል የበላው ግድግዳ ካለ ይተረተርና እንደ አዲስ ይጠገናል። በፊኖ በጀሶ ታሳምሩታላችሁ በቀለምም ይቀለማል ። ጣራው መታደስ ካስፈለገው ገንጥላችሁ ይታደሳል ። ያ ነው የማደስ ሂደት ማለት የመተካት ህግ። be ye transformed by the renewing of your mind በአይምሮ እድሳት ላይም አንዱን መርሳት አዲሱን ማስታወስ ሂደት ነው የሚሰራው። the prosese is forgeting and remembering እንደ ምታውቁት አንድን ነገር ስትረሱት ታጡት አላችሁ አንድን ነገር ስታስታውሱት ቦታ ታስይዝታላችሁ። አሮጌውን አስተሳሰብ ወይም መራጃ በማስወገድ በኧዲሱ የመተካት ህግ ነው። አሮጌውን ሃሳብን በሃሳብ የመሻር ስልጣንን መለማመድ ያልተቀደሰውን በተቀደሰው በእ/ር ቃል መተካት

አንድ ስለመሆናችን አትጠራጠር እባቡ ቱስ የሚለውን ልዩ ነት አትስማ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችን ነው!
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6/17 ከጌታ ጋር የሚዋሃድ ግን አንድ መንፈስ ነው።
1Cor 6/17 But he that is joined unto the Lord is one spirit.
ወደ ገላትያ ሰዎች 3/27 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
የዮሐንስ ወንጌል 10/30 እኔና አብ አንድ ነን።
የዮሐንስ ወንጌል 17/11 …. እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 17/20-21 ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 17/22-23 እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3/28 … ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2/14-15 … አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ። ተፈፀመ። ወንድም ቢኒ

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal