-
የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን?
የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን? by Brother Binyam T. Alemayehu 1/12/2018 ‘ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ” ይላል። እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ‘ያዕቆብ 2:18 ያዕቆብ 2:18 የአንድ ተግባራዊ ግልጦት የውስጥ ስሜት ነፀብራቆች ናቸው። የእርስዎ እርምጃዎች ከልብዎ ስውር ሃሳብ የተዘጋጁ ፍሬዎች ናቸው። በእውነት እግዚአብሔር መንፈሳዊውን ግዛት…
-
NO “Trinity”
NO “Trinity”, In my name NOT in the name of the FATHER, and of the SON, and of the HOLY SPIRIT. Mat 28:19-20– Go ye therefore, and teach all nations, baptizing them in the name of the Father, and of the Son, and of the Holy Ghost: Teaching them to observe all things whatsoever I…
-
እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው።
ለተወደድ አንድ ውንድማችን ከተሰጠ ምላሽ የተወሰደ። ከወንድም ቢኒ። Yep, you are off the base brother. ባነሳከው ሀሳብ ላይ ብዙ ማስተካከያ ልነግርህ እችላለሁ የሚጠቅምህ ግን እይታህ መስተካከሉ ነው። ለተፈጥራዊ ሰው ሁሉ ነገር ተፈጥራዊ ነው። በአንፃሩ ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉ ነገር መንፈሳዊ ነው። እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው። “እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊውን ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ…
-
የአለም መሰረት ሳይጣል ልጆች ነበሩ? መልሱ መንፈሳዊውን ነገር እንደ ማየት አቅማችን ይወሰናል።
የአለም መሰረት ሳይጣል ልጆች ነበሩ? መልሱ መንፈሳዊውን ነገር እንደ ማየት አቅማችን ይወሰናል። ልጅነት አለም ሳይፈጠር በፊት በመንፈሳዊው አለም በክርስቶስ ውስጥ ከሁላችን ጋር የነበረ ክብር ነው። መጽሐፈ ኢዮብ 38: 4 ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ ወዴት ነበርህ? ታስተውል እንደ ሆንህ ተናገር።5 ብታውቅስ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋስ የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው? 6-7 አጥቢያ ኮከቦች በአንድነት ሲዘምሩ፥ የእግዚአብሔርም ልጆች…
-
ሄኖክና ኤልያስ ወደ ሰማይ አልተነጠቁም ። በሥጋ ሞተዋል
ሰላም ይሁን። ከወድድም ቢኒ። ዛሬ ወንድማችን ሻሎም ሻሎም “ሄኖክና ኤልያስ ወደ ሰማይ አልተነጠቁም ። በሥጋ ሞተዋል ።” በሚለው አርእስት የኤሊያስን ባልጠራጠርም የሄኖክ ነገር ለማስተዋል በእ/ር ቃል ውስጥ ብዙ ሳሰላስል ነበረ። በመጨረሻም የእ/ርን ቃል እያነበብኩ እየተማርኩ ሳለ ጌታ እነዚህን ሚስጥራት እንዳስተውል መራኝ። ጌታ እንደ ረዳኝ መጠን ላካፍላችሁ ወደድኩ ክብር ለክብር አባቴና አምላኬ ይሁን። ሄኖክና ኤልያስ ወደ…
-
In Him
In Him we are…Found in Him (Ephesians 1:4), Blessed in Him (Genesis 18:18), Buried in Him (Colossians 2:12) Circumcised in Him (Colossians 2:11), Built in Him (Colossians 2:7), Complete in Him (Colossians 2:10) Abide in Him (John 6:56, 1 John 2:27, 3:6, 4:13), Walk in Him (Colossians 2:6, 1 John 2:6) We are righteous in…
-
The Amplified Bible vs. Adam Clarke ( 1760–1762) Lucifer is NOT Satan. It is Incorrectly translated passage.
The Amplified Bible vs. Adam Clarke ( 1760–1762) Lucifer is NOT Satan. It is Incorrectly translated passage. Quote from the Adam Clarke Bible commentary. I wanted to pass it along in case you hadn’t seen it. It notes very clearly how incorrectly this passage has been translated. Adam Clarke : Isa 14:12 “O Lucifer, son…
-
The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom.
The Offence of the Cross in Us vs. Kingdom. ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ! I give to eat of the tree of life! 4/25/2018 Bro. Bini. If you are truly of the church of God or Overcomer[He that hath an ear to hear what the Spirit saith is Overcomer.] and being called and chosen and faithful unto…
-
The Coming of the Lord in the clouds
The Coming of the Lord in the clouds: Joh 6:63 the words that I speak unto you, they are spirit, and they are life. ha-ha! We know ALL his words that he speaks they are spirit and they are life so it’s all about heavenly [spiritual] things. Now, 1Thess 4:17 After that, we who are…

ZenoFM Free create and listen to radio station