የሰማይን ሠራዊት #መቍጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር #እንደማይቻል፥


ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Christo Light ሰላም ወንድም/እህት ክሪስቶ ላይት[ፈካ]፤ ጥሩ ብለሃል ለማከል ያክል መንፈሳዊውን ነገር ላማስረዳት ጌታ በምሳሌ አፉን ከፍቶ ማስተማሩና በምልክት መናገሩ እንደተጠበቀ ሆኖ። ጨረቃ ከመቼ ውዲህ ነው ብርሃን ለክዋክብት የመስጠት አቅምዋ ያን ያህል የሆነው? ጸሃይም ወሰንዋን አልፋ ማብራት አትችልም። ስለ ቃል በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። እርሱ ስንዳለ ይሁንና ስለ ጽንፈ ዓለም ሰፊው ዩንቨርስ አለማት ለማወቅ ጥቂት ብዙ ማየት ያሻል…ትንቢተ ኤርምያስ 33፡22 የሰማይን ሠራዊት #መቍጠር የባሕርንም አሸዋ መስፈር #እንደማይቻል፥ Jer 33፡22 As the host of heaven #cannot be #numbered ጨረቃ በአንዱ ክዋክብት ሲመዘን በእጅህ መዳፍ ላይ ያለች የሽንብራ ጠርጥር ፍሬ ነው የምታክለው። ለምሳሌ አልፋል ሃርኩል የሚባለው ኮከብ ከ 2,400,000,000 ማይሎች ርቀት በላይ ነው የሚገኘው። በጣም ግዙፍ ከመሆኑ የተነሳ ከፀሐይ እና ከመሬት ይተላቃል። (ከፀሐይ 93 ሚሊዮን ማይሎች ርቀት ላይም ይገኛል) ፀሐይ በመደዳ ብትቀመጥ 25 ጊዜ ያህል በዚህ ግዙፍ ግዙፉ ኮከብ መካከል ልትቀመጥ ትችላለ ። አይቻልም እንጂ ቢቻል ይህ ልሁቅ ግዙፍ ኮከብ ከአንድ እስከ ጫፍ እስከ ሌላው ለመጋዝ (ቢቻል!) ያውም በፈጣን ሮኬታቸው በሰዓት 25,000 ኪሎ ሜትሮች የጊዜው ርዝማኔ 11 ዓመት ይፈጅበታል! ምን ያህል ከአእምሮ በላይ የሆነ ርቀት ባቻ ሳይሆን ይህን ስራት የፈጠርረው ምን ያህል ባለ ታላቅ ክብር እግዚአብሔር ነው ያለን? መዝሙረ ዳዊት 19፡1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ይላል። ይህ ለብዙ ሰው የተከደነ መረዳት እንደሆነ አውቃለሁ ሆኖም ይህን መፍጠሩን የተናገረ አንድ ደፋር አለ። እውነት ነኝ ስለእውነት ልመሰክር መጣሁ ያለው እንዲህ ብሎ ነበር። ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የካህናት አለቆችና ጻፎች ዳዊት ለብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በበገና ሲያቀነቅን የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ወዘተ… እያለ መንፈሳዊ ቅኔ ሲደረድር ቃሉ ለማን እንደሆነ የተነገረው ያውቁታል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በአይናቸው ፊት ሌላ ቅኔ ደገመላቸው የአሮጌው ኪዳን እግዚአብሔር እኔ ነኝ ዳዊት የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ብሎ በመንፈስ ቅዱስ ያዜመው ለኔ ነው ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራሴ ያዘጋጀሁት እኔው ለራሴ ነው ብልዋቸው ቁጭ። የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራሴ ያዘጋጀሁት እኔው ለራሴ ነው ብልዋቸው እርፍ። ሃይማኖት ዞረበት። ኪኪኪ….
“መዝሙረ ዳዊት 8:1 አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።2 ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።3 የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥4 ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?”
“የማቴዎስ ወንጌል 21:15 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች ያደረገውን ድንቃ ድንቅ በመቅደስም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ እያሉ የሚጮኹትን ልጆች ባዩ ጊዜ፥ ተቈጥተው፦16 እነዚህ የሚሉትን አትሰማምን? አሉት። ኢየሱስም፦ እሰማለሁ፤ ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን? አላቸው።” ወንድም ቢኒ።

Bizuneh Bekele የበራው ብርሃን ጨምሮ በበራ ቁጥር ጨለማው ይወገዳል።ጌታ የአለም ብርሃን ሲበራ አለም ያየዋል።ብለን ተስፋ እናደርጋለን።እነሆ ሰውዬው!!!

Elorohi Elorohi God bless You

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal