#አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ።


ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ሰላም፤ #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ያለው ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ ብለዋል ያ ደግሞ የኢየሱስ ቃል ነው። አብ መቼም የከሕይወት ውኃ ምንጭ እሰጣለሁ ሲል አልታየም በኢየሱስ ቃል በቀር። አብ ነው ካልክ ሁለት #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። አሉን ማለት ነው።
1. “አለኝም፦ ተፈጽሞአል። #አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ። And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 21:6).
[የተጠማ ወሃ የሚሰጠው ኢየሱስ ነው።] የዮሐንስ ወንጌል 4፥14 እኔ[ኢየሱስ] ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው #ውኃዘላለም #ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት። 7፥38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት #ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። የዮሐንስ ራእይ 22:1 በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔር እርሱም[καὶ] ከበጉ ዙፋን የሚወጣውን እንደ ብርሌ የሚያንጸባርቀውን የሕይወትን ውኃ ወንዝ አሳየኝ። 1. And he showed (points out to) me a river of “water of life,” bright (resplendent, glistening, clear, sparkling) as crystal (clear ice), continuously flowing (issuing) forth from out of God’s ‑‑ namely[καὶ] the little Lamb’s ‑‑ throne!
καὶ ፍቺ እና አጠቃቀም Definition & Usage: and[ም፣ ና፣ እና፣ ደግሞ], even[ደልዳላ፣ ሙሉ፣ እኩል፣ ትክክል፣ እንኳ፣ ም እንኳ፣ እንኳን ሳይቀር፣ እንደዲያውም], also[እንዲሁም፤ደግሞ], namely[ማለትም፤ እርሱም፣ ይኸውም፣ ማለት]
2፤ #ያለውና #የነበረው #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ #እኔ #ነኝ ይላል።[ከላይ እንዳነሳሁት ለመለያየት አንዳንዶች ይህን አብ ነው ብለው ይወስዱታል ቃሉን የሚፈታው ቃሉ ነውና በቃሉ እናየዋለን]”#I #am the Alpha and Omega, the #beginning and the #ending, says the Lord, which #is and which #was, and which #is #to #come, the Almighty” የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:8
2. “#ሞቼም #ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ #ሕያው #ነኝ፥ I am He that lives, and was DEAD; and, behold, I am alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:18).
3. “#ሞቶ #የነበረው #ሕያውም #የሆነው #ፊተኛውና #መጨረሻው እንዲህ ይላል the first and the last, which was DEAD, and is alive”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 2:8).

4፤ #ካለውና #ከነበረው #ከሚመጣውም Him which is, and which was, and which is to come፥ የዮሐንስ ራእይRev 1: 4-5

5.ይህ ክፍል በአማርኛ ትርጉም ተቆርጠዋል “እኔ አልፋና ዖሜጋ: ነኝ #የመጀመሪያእና #የመጨረሻው I am Alpha and Omega, the firstand the last” (ራእይ Rev 1:11).
6. “#ፊተኛውና #መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ I am the first and the last” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 1:17)
7. “ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ #የነበረውና #ያለ #የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም። Holy, Holy, Holy, Lord God Almighty, which was, and is, and is to come”( የዮሐንስ ራእይ Rev. 4:8)
8. “የዮሐንስ ራእይ 11፡17 እንዲህ አሉ፦ #ያለህና #የነበርህ[#የሚመጣውም የሚለው ተቆርጠዋል] ሁሉን የምትገዛ[ሁሉን ቻይ] ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ትልቁን ኃይልህን ስለ ያዝህ ስለ ነገሥህም እናመሰግንሃለን፤ Oh Lord God Almighty, which art, and was, and are to come”(የዮሐንስ ራእይ Rev. 11:17).
9. “#ያለህና #የነበርህ [#የምትሆነውም ይህ ቃል ተቆርጠዋል] ጌታ ሆይ፥ ቅዱስ ሆይ፥ እንዲህ ስለፈረድህ ጻድቅ ነህ፤ Thou art righteous, O Lord, which are, and was, and shall be” (የዮሐንስ ራእይ Rev. 16:5).
10. “#አልፋና #ዖሜጋ፥ #ፊተኛውና #ኋለኛው፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ። I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last”(የዮሐንስ ራእይRev. 22:13).
አስተውሉ-ኢየሱስ “ዘላለማዊ eternal” እና “የማይሞት immortal” ከሆነ እንዴት ሊሞት DIE ይችላል? 1 ጢሞ 6፡16 “እግዚአብሔር …እርሱ ብቻ የማይሞት[ኢ መዋቲ፤ ሞት አልባ የሆነ፤ ሞት በዚያው የማያስቀረው ሃይል ነው] ነው፤GOD… Who only has immortality [DEATH=LESS=NESS] ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal