-
በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Willy Mac ክፍል አንድ። ሰላም። በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ የአዳምን ሁላችንም ስለምናውቀው ትንታኔ ብዙም አያስፈልገውም የክርስቶስ እይታ ግን የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ ስለሚረዳና ስለሚያውቅ ዓይኑ እንደምታይ አይፈርድም ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም። አንተ ጣል ያደረካት ጥቅስ ጥሩ ናት በደንብ ብናስተውላት ግ ን ክችግሩ ምንጭ ዘንድ ትጠቁመናለጭች ። 1 ዮሐ 3: 4 እንዲህ…
-
መለያየት ዘረኝነት ነው። የስጋ ስራ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሚከለክላቸውና የሚፈቅዳቸው አሉ።
መለያየት ዘረኝነት ነው። የስጋ ስራ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሚከለክላቸውና የሚፈቅዳቸው አሉ። ህግና ነብያት ሁሉ በፍቅር ተንጠልጥልዋል። በፍቅር የሚኖር ህግን ሁሉ ፈፅመዋል። ክርስቶስ የህግ ፍፃሜ ነው። በክርስቶስ መኖር በፍቅር መኖር ነው። ገላትያ5:18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥…
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
ከውይይት የተጠቀሰ። ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም የፈለግኩት መንፈሳዊ ሚስጥራዊ አመልካችነቱን ፍንጭ ለመጠቆም ነው እንጂ ሙሉውን ትንተና ለማቅረብ አይደለም። በአምዛኛው መንፈሳዊ መረዳት እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዛችሁት ዝም ብሎ ይተረተራል ካልያዛችሁት ጫፉን ፍለጋ ቱባውን በማሽከርከር ጊዜ መግደል ነውና የእ/ር መንፈስ ወደእውነት ሁሉ ይምራን። በአጠቃላይ መጽሓፍ ቅዱስ በታሪክና በትንቢት የተሞላ ብቻ…
-
የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። Understanding Bible Translations History
Understanding Bible Translations History የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። የእግዚአብሔር አስደናቂ ረቂቅ ስራ በመፅሀፍ ቅዱስ ዋናው ፅሑፎችና የትርጉሞች ታሪካዊ ገፅታ በጠለቀ ጥናት ላማቅረብ ተሞክረዋል። በዘልማድ ስልሳ ስድስቱ መፅሀፍት በመባል ከሚታወቁት መካከል ከዘፍጥረት እስከ ሚልክያስ የአሮጌው ኪዳን መፅሀፍት በመባል ይታወቃሉ። ከማቲዮስ ወንጌል እስከ የሀንስ ራእይ አዲስ ኪዳን በመባል እንደ ሚታወቁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። ቅዱሳት መፅሀፍት…
-
ፈጠረ።
ከውይይት የተወሰደ። Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ Dear Brother in Christ, በቅድሚያ የሳትከው ላልከኝ መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም። የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ እንዳለው የእ/ርን ሃይል ያለማወቅና ቃሉን ያለማወቅ መሳትን ያመጣል። በቃሉ ላይ ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን እ/ር እንደ…
-
God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም። 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ…
-
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም በመአት የተሞላ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም ወገኖች። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር እንጂ እንደ ፖስተርዮ እንደነብዮ አይልም። ለእግዚአብሔር የታመነ ነብይ ይሁን ወይም ፓስተር ወዘተ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እኛ የተጠራነው በጎነቱን እንድናገር ነው። ቃሉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ ነው ይለናልና ሆኖም የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ማወቅ ለሚሹ እብደቃሉ እውነትን እናገራለን። ልጆች…
-
እርስ በእርሳችን እንዋደድ ዘንድ #ትእዛዝ እንጂ ምርጫ አይደለም።
እርስ በእርሳችን እንዋደድ ዘንድ #ትእዛዝ እንጂ ምርጫ አይደለም። “እርስ በርሳችሁ #ትዋደዱ ዘንድ፥ #እንደ#ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ #ትዋደዱ ዘንድ #አዲስ #ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13:34-35″
-
There is only one word in the Greek manuscripts to represent #begotten and #born
Discussion Quotes: okay if we are going to talk the deep mystery of the truth, which is the #earnest[ቀብድ፤ መያዣ] of our inheritance we are given in this life only earnest of the Spirit until the redemption of the purchased possession, Eph 1:14.is there is only one word in the Greek manuscripts to represent #begotten…
-
Who will be guided to all Truth by the spirit of Truth? The scripture give us the answer
Discussion Quotes: Jesus saith: the Spirit of truth will guide you into all truth: the question is who will be guided to all Truth by the spirit of Truth? The scripture give us the answer, For as many as are led by the Spirit of God, they are the sons of God, well for the…

ZenoFM Free create and listen to radio station