-
በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው ? ክፍል 2
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ፤ Mesfinee Z Messenger በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አያሳይም ባይ ነኝ። የቃሉ ፍቺ ለተፈጥራዊው አእምሮ ስሜት…
-
ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን ቢስትሊ ኔቸር ኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል። በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለ
-
What is Gospel or good news?
What is Gospel or good news? The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news! The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message). *God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14).…
-
የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው።
-
እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን #አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ!
-
መዝሙረ ዳዊት 110:1 እግዚአብሔር[ያህዌ] ጌታዬን[አዲኒን]፦ ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።
ከውይይት የተወሰደ፤ Wahid Omar Negash ክፍል 1፤ ሰላም ዋሂድ፤ ይህን ቃል ለማስተዋል አውዱ የተነገረበትና አንዴት ሆኖ መንፈሳዊ አመልካችነት ሊይዝ እንደቻለ ማየት ያስፈልጋል። ለጌታዬ (አዶዶኒ la•ḏō•nî)’to my lord’ (የቃሉ ስር 113. Adon፣ adown aw-done’ or (shortened) adon {aw-done’}; from an unused root (meaning to rule); sovereign, i.e. controller (human or divine):–lord, master, owner. Compare also names…
-
የብርሃናት አባት Father of lights ።
-
ኢየሱስ ያህዌ ነው!
-
#አልፋና #ዖሜጋ፥ #መጀመሪያውና #መጨረሻው እኔ ነኝ።
-
ማሪያም የዳዊት ዘር አንዳልሆነች እወቅ በወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ ሲል ምን ማለቱ አንደሆነ በእ/ር ቃል አሳይካለሁ።