Category: Religion ሃይማኖት

  • አባትን Theon Θεὸν ልጅን Theos Θεὸς ,

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA Fitsum Abraham ሰላም ወንድም ፉጹሜ፤ አይዞህ አልተናደድኩም ከመሰለ ይቅርታ። ያነሳከው ሃሳብ ይሄ ግልጽ ነው ብራዘር። የአባትነትና የልጅነት ክብር የሚገለጸው ለክብሩ በተገባ ቃል ነው። በየዮሐንስ ወንጌል 1፡1 ሳያሻማ አባትን Theon Θεὸν ልጅን Theos Θεὸς , ብሎ ይጠራዋል። እነዚህን ሁለት ቃላቶች ያዝልኝና በትግስት የተወሰኑ እውነቶችን በነዚህ Theon Θεὸν እና Theos Θεὸς , እናስተውል።…

  • ወደ አባቴ ማለቱ አባት መንፈስ ነውና ወደ መንፈሴ እመለሳለሁ ማለቱ ነው።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤Binyam TA ወደ አባቴ እመለሳለሁ ሲል አባት መንፈስ ነው በክርስቶስ አእምሮ እናስተውለው ወደ አባቴ ማለቱ ወደ መንፈሴ እመለሳለሁ ማለቱ ነው። ቀድሞ በመንፈስ ክቡር ነበር። ከአብ ወይም ከአባት ወጥቼ መጥቻለሁ ሲል ከመንፈስ ወጥቼ መጥቻለሁ ማለቱ ነው። በመጀመሪያው ቃል ወይም መንፈስ ነበረ፥ ቃልም መንፈስም እግዚአብሔር ነበረ። ቃልም ወይም መንፈስም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ…

  • አቤቱ የሚናገር እግዚያብሄር። የእ/ርን ድምፅ መስማት፤ጌታ እ/ር በተለያየ ስም እራሱን ለፍጥረት የገለጠበት የአመራር ዘርፍ፤እ/ርን መስማት እርሱን መውደድ ያመጣብናል፤

    አቤቱ የሚናገር እግዚያብሄር። የእ/ርን ድምፅ መስማት፤ ጌታ እ/ር በተለያየ ስም እራሱን ለፍጥረት የገለጠበት የአመራር ዘርፍ፤ እ/ርን መስማት እርሱን መውደድ ያመጣብናል፤ በወንድም ቢንያም አለማይውሁ የተፃፈ ። ቁጥር 1/2003 እ.አ.አ. ትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ አንድ ፁሁፍ የእብራይስጥና የግሪክ ቋንቋ ሊቅ በሆኑት በዶ/ር ስተፈኒ ጆንስ አነበብኩና ለብቻየ ተባርኬ ከምቀር ከራሴ መረዳት ጨማምሬበት ላስፋውና ለወገኖች ባቅቀርበው ይጠቅማል መልካም ነገርም…

  • በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Willy Mac ክፍል አንድ። ሰላም። በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ የአዳምን ሁላችንም ስለምናውቀው ትንታኔ ብዙም አያስፈልገውም የክርስቶስ እይታ ግን የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ ስለሚረዳና ስለሚያውቅ ዓይኑ እንደምታይ አይፈርድም ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም። አንተ ጣል ያደረካት ጥቅስ ጥሩ ናት በደንብ ብናስተውላት ግ ን ክችግሩ ምንጭ ዘንድ ትጠቁመናለጭች ። 1 ዮሐ 3: 4 እንዲህ…

  • መለያየት ዘረኝነት ነው። የስጋ ስራ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሚከለክላቸውና የሚፈቅዳቸው አሉ።

    መለያየት ዘረኝነት ነው። የስጋ ስራ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሚከለክላቸውና የሚፈቅዳቸው አሉ። ህግና ነብያት ሁሉ በፍቅር ተንጠልጥልዋል። በፍቅር የሚኖር ህግን ሁሉ ፈፅመዋል። ክርስቶስ የህግ ፍፃሜ ነው። በክርስቶስ መኖር በፍቅር መኖር ነው። ገላትያ5:18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥…

  • ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …

    ከውይይት የተጠቀሰ። ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም የፈለግኩት መንፈሳዊ ሚስጥራዊ አመልካችነቱን ፍንጭ ለመጠቆም ነው እንጂ ሙሉውን ትንተና ለማቅረብ አይደለም። በአምዛኛው መንፈሳዊ መረዳት እንደ ቱባ ክር ነው ጫፉን ከያዛችሁት ዝም ብሎ ይተረተራል ካልያዛችሁት ጫፉን ፍለጋ ቱባውን በማሽከርከር ጊዜ መግደል ነውና የእ/ር መንፈስ ወደእውነት ሁሉ ይምራን። በአጠቃላይ መጽሓፍ ቅዱስ በታሪክና በትንቢት የተሞላ ብቻ…

  • የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። Understanding Bible Translations History

    Understanding Bible Translations History የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። የእግዚአብሔር አስደናቂ ረቂቅ ስራ በመፅሀፍ ቅዱስ ዋናው ፅሑፎችና የትርጉሞች ታሪካዊ ገፅታ በጠለቀ ጥናት ላማቅረብ ተሞክረዋል። በዘልማድ ስልሳ ስድስቱ መፅሀፍት በመባል ከሚታወቁት መካከል ከዘፍጥረት እስከ ሚልክያስ የአሮጌው ኪዳን መፅሀፍት በመባል ይታወቃሉ። ከማቲዮስ ወንጌል እስከ የሀንስ ራእይ አዲስ ኪዳን በመባል እንደ ሚታወቁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። ቅዱሳት መፅሀፍት…

  • ፈጠረ።

    ከውይይት የተወሰደ። Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ Dear Brother in Christ, በቅድሚያ የሳትከው ላልከኝ መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም። የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ እንዳለው የእ/ርን ሃይል ያለማወቅና ቃሉን ያለማወቅ መሳትን ያመጣል። በቃሉ ላይ ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን እ/ር እንደ…

  • God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም። 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ…

  • እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም በመአት የተሞላ ነው።

    ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም ወገኖች። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር እንጂ እንደ ፖስተርዮ እንደነብዮ አይልም። ለእግዚአብሔር የታመነ ነብይ ይሁን ወይም ፓስተር ወዘተ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እኛ የተጠራነው በጎነቱን እንድናገር ነው። ቃሉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ ነው ይለናልና ሆኖም የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ማወቅ ለሚሹ እብደቃሉ እውነትን እናገራለን። ልጆች…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal