-
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። Alem Wenji የወደቁ መላእክት ወይስ የወደቁ መለክተኞች?
-
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል።
Controversial quotes from discussion, ሰላም ይሁን። በቤተክርስቲያን የመረዳት ሰማይ የምንወዳቸው አስተማሪዎቻችን የሚያውቁትን በቅንነት በቤተክርስቲያን ባህል መሰረት ሉሲፈር የወደቀ ክንፍ ያለው መላክ ሰይጣን መሆኑን ለብዙ ዓመታት ሁላችንንም አስተምሯል። ይህንም የሚሉበት መንፈስ የተለየ በእ/ር ላይ አምጾ መፈንቅለ መንግስት ሞክሮ የከሸፈበት አንድ ጭራቃዊ ባህርይ የያዘን የወደቀ የሎናርዶ ዲያቪንቼን ምስለ ንድፍ በምናባቸው በማዋሃድ ባለክንፍ መላክ እያሰቡ ነው፡፡ እንደምናውቀው ይህ…
-
Controversial quotes from discussion, BTA Dear bro Willy Mac I don’t want to respond to you with your attitude but since you are way off the base Spirit’s enlightenment let me add this
-
እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ።
-
ጥያቄ፡ የሰው ዘር ያለባቸው ሌሎች ምድሮች ፕላኔቶች አሉ ብለህ ታስባለሕ? የሰውን ሕይወት ሳስብ ብቸኛ ፍጡራናን ምድር ላይ ያለነው እኛ ብቻ ነን ብዮ ማመን ከበደኝ ፡፡
-
ፍልስፍና የራሱ ክብር ቢኖረውም በእግዚአብሔር ቃል የተመሰረተ ካልሆነ የፍልስፍና ክብሩ ከስጋዊ አእምሮ ጭማቂነቱ አይዘልም ከአእምሮ ጅምናስቲክነቱም አያልፍም።
-
ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ…
-
በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)” አገኘከው? Did You observe it Bro.?
-
ለተፈጥራዊ ሰው ሁሉ ነገር ተፈጥራዊ ነው። በአንፃሩ ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉ ነገር መንፈሳዊ ነው። እየሱስ መንፈሳዊ እይታ ነበረው።
-
ቃል ሥጋ ሆነ! በሌላ አገላለጽ መንፈስ ወይም መለኮት ስጋ ለበሰ deity or spirit embodied in flesh in human form “God incarnate” የለበሰው ስጋው ተራ ስጋ ሳይሆን ጸጋንና እውነትንም የተሞላ ነው በዚህ ሙላት በእኛ አደረ እኛም ክብሩን አየን።