-
ጥያቄ/ መልስ መርጠህ ምርጫ ነፃ ፈቃድ ወዘተ… ስጋዊው አእምሮ የሚፅናናበት የአሸዋ ቤቱ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታል ሲል ምን ማለት ነው የዘጋው ሀጥያተኛው ነውን። ልኡሉ ማነው?
-
በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)”
-
የተዋጀነው ከአንድ ማንነት ወደ ሌላ ማንነት ነው።
-
መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ….. አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
-
አባትን Theon Θεὸν ልጅን Theos Θεὸς ,
-
እ/ርን ያውቁታል! ታውቁ ዘንድ! ከታናሹ እስከ ታላቁ ሁሉም ያውቁኛል!
-
መለያየት ዘረኝነት ነው። የስጋ ስራ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሚከለክላቸውና የሚፈቅዳቸው አሉ።
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
-
የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። Understanding Bible Translations History
Understanding Bible Translations History የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። የእግዚአብሔር አስደናቂ ረቂቅ ስራ በመፅሀፍ ቅዱስ ዋናው ፅሑፎችና የትርጉሞች ታሪካዊ ገፅታ በጠለቀ ጥናት ላማቅረብ ተሞክረዋል። በዘልማድ ስልሳ ስድስቱ መፅሀፍት በመባል ከሚታወቁት መካከል ከዘፍጥረት እስከ ሚልክያስ የአሮጌው ኪዳን መፅሀፍት በመባል ይታወቃሉ። ከማቲዮስ ወንጌል እስከ የሀንስ ራእይ አዲስ ኪዳን በመባል እንደ ሚታወቁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። ቅዱሳት መፅሀፍት…
-
God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም። 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ…