God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)


ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም።
1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ ሊፈጥር ግን ይችላል። God is not “evil,” He created evil (Isa. 45:7). There are many things that God has created that are not a part of His “heart.” Evil is not a part of God’s heart. The death of the wicked is nothing something God cherishes in His heart. Sin is not something that God endorses, yet He created all the circumstances for its use, There IS #NO DARK SIDE of God in His nature but we use it only to expression to show the DARK SIDE of His cretion or creativity can included so called evil to accomplished His purpose as side kick tool! “God is #LIGHT, and IN HIM IS #NO #DARKNESS AT ALL” (I John 1:5). But, God created darkness (Isa. 45:7). ቅዱስ ስለሆነ ክፉ መፍጠር ያቅተዋል ማለት አይቻልም። “Behold, I am the LORD, the God of all flesh: is there ANY THING TOO HARD FOR ME?” (Jer. 32:27). God CREATED evil (Isa. 45:6) and God USES evil all day long in his Evil has no moral bias. Evil means to crush to pieces irrespective of any emotion. Men, of course, SIN when they use evil against another. God never sins when He uses evil. It is part of administration to all, believe that the fact that God does
create evil is even in the Bible (it is–Isa. 45:7, Gen. 2:16-17, etc.). The
main problem, however, is that you fail to understand what evil is and how
God uses it. Evil is NOT, for example, a sin on God’s part. Evil is used
to produce righteousness. “So will I send upon you FAMINE and EVIL [ra] BEASTS, and they shall BEREAVE thee, and PESTILENCE and BLOOD shall pass through you, and I will bring the SWORD up;on you, I the LORD have spoken it” (Ezek. 5:17).

So FAMINE, BEASTS BEREAVEMENT, PESTILENCE AND BLOOD, and the SWORD are not evil, are they? And just when was the last time you saw a “CALAMITOUS beast”?

Bro. Give it up, and believe the Scriptures. እግዚአብሔር #ይደክሙባት ዘንድ ይህችን ለሰው ልጆች የሰጠ ክፉ ጥረት[ልምምድ] ናት። the very purpose of our existence to “experience evil.” “…It is an EXPERIENCE OF EVIL Elohim [God] has given to the sons of humanity to humble them by it” (Ecc. 1:12). honestly brother name me one virtue that is not the direct or indirct result of overcoming some form of evil? “He reveals MYSTERIES FROM THE DARKNESS, And brings the deep darkness into light” Job 12:22 NASB. መዝሙረ ዳዊት 18:11 መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ፤ በዙሪያውም ድንኳኑ፤ በደመናት ውስጥ የጨለማ ውኃ ነበረ።. To know the mysteries, those things of God that have been kept secret since the foundation of the world (Matt 13:35)! How do we come to understand them?
Brother Elwin’s ones writhes this marvels truth “Isaiah knew something of this. He wrote: “Verily thou art a God that HIDEST THYSELF, O God of Israel, the Saviour.” (Isa 45:15). And the Psalmist joins the thought: “He made DARKNESS HIS SECRET PLACE; HIS PAVILION ROUND ABOUT HIM WERE DARK WATERS AND THICK CLOUDS of the skies.” (Psa 18:11). Although we flee from darkness, we find ourselves often immersed in it. I don’t mean the darkness of sin, rebellion, and self-willed lifestyles. This darkness is the darkness of pain, of sorrow, of rejections, of calamities, of suffering, and of many afflictions.
Do you still want to know the mysteries of God? Then brace yourselves for a journey through dark waters, deep valleys, and thick clouds; for that is where the Master of mysteries is found. Once you find Him in these places, the mysteries are also found, as you are initiated deeply into them. When the initiation has worked its purpose, our Lord of glory will be seen coming in these clouds of heaven, shining brightly into a dark world.
Please understand, this is different from the wonderful walk with Him in the Light of His Spirit that we enjoy day by day. It is not that part of God that bears us on eagles’ wings, and brings us into the safe haven of His arms. This speaks of the place where His mysteries are made manifest in our lives. It is the habitation of adversities. It is the proving grounds for the sons of God. Therefore, gird up your loins, my brothers, my sisters”

ጌታ እግዚአብሔር ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረ አሁንም የሆነ ሆኖም የሚኖር መሆኑም የማይለወጥ “እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም” ያለ ቅድስናው ጥያቄ ውስጥ መቼም አይገባም።
ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3 አንዱም ለአንዱ፦ #ቅዱስ፥ #ቅዱስ፥ #ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።
ኦሪት ዘሌዋውያን 21፥8 ..እኔም የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር ቅዱስ ነኝና እርሱ ቅዱስ ይሁንልህ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2፥2 እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።
የዮሐንስ ራእይ 4፡ 8 አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ #ቅዱስ፥ #ቅዱስ፥ #ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም። 9 እንስሶቹም በዙፋን ላይ ለተቀመጠው ከዘላለምም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው ለእርሱ ክብርና ውዳሴ ምስጋናም በሰጡት ጊዜ፥ 10-11 ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦ ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም[ለደስታህ፤ for thou hast created #all #things, and for thy #pleasure they are and were created] ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።
ወንድማችን Willy ጥሩ ነጥብ አንስተካል “ኃጢአት/ርኩሰት/ክፋት” በባህርዩ የሚዛመደው ከሰው ጋር ነው። እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ያስፈለገው ለፍጡራኑ እንጂ ለፈጣሪው እስካልሆነ ድርስ ብዙም ላያሻማ ይችል ይሆናል ሆኖም ግልጽ መሆነ እንዳለከው ያስኬዳል። ባለፈው እንዳስቀመጥኩት ትንሽ ልጥቀስ “ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም። በልምድ የሚነገር ካልሆነ በስተቀር የእ/ር ቃል በቀጥታ እደዛ የሚል በተወዳጁ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም። ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ሲል ደህንነት ከሃጥያት እንደሆነ ይነግረናል። እሳቱ ከራሳቸው ሃጢያትና በውስጣቸው ከሚሰራው የአመጻ ሚስጥር በማንጻት አላቆ ወደ እ/ር መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህሪ ለማምጣት ነው እንጂ። “የማቴዎስ ወንጌል 1፡21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” አስተዋላችሁ ህዝቡ መዳን ያስፈለጋቸው ከገዛ ሃጢያታቸው እንጂ ከሲኦል አይደለም።
“የሐዋርያት ሥራ 3፡26 ለእናንተ አስቀድሞ እግዚአብሔር ብላቴናውን አስነሥቶ፥ እያንዳንዳችሁን ከክፋታችሁ እየመለሰ ይባርካችሁ ዘንድ፥ ሰደደው።” Acts 3፡26 Unto you first God, having raised up his Son Jesus, sent him to bless you, in turning away every one of you from his iniquities. ደግሞም ወደ ቲቶ 2፡14 መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
“ የእንግሊዝኛው ግልጽ መልእክቱን ስለሚያሳይ እንመልከተው “that he might redeem us from all iniquity, and purify unto himself” ከቃሉ እንደምናስተውለው የተዋጀነው ከአንድ ማንነት ወደ ሌላ ማንነት ነው። ይህም
ከአመጻ ሁሉ from all iniquity, አጥርቶ ወይምአንጽቶ ወደ ራሱ purify unto himself ነው እንጂ። የተዋጀነው ከቦታ ወደ ቦታ የጂኦግራፊ ወይም የካርታ ለውጥ ከሲኦል ወደሆነ ሩቅ ጠፈር ላይ የሚገኝ ገነት የተባለ ቦታ ወይም ፕላኔት ሰፈር ለመቀየር አይደለም። የተዋጀነው አመጻ ከተሞላ ማንነት ወደ ራሱ መልክና አምሳል ለማምጣት ነው። የመንጻሩም ሂደት በእሳቱ በማሳለፍ አመጻውን ሁሉ በመብላት ወደ መልኩ ማምጣት ነው።
2ኛ፡ ለምሳሌ፤ ማቴዎስ ወንጌል 28/19-20፡ የሚገርመው ጌታ ሲያዛቸው በማቴዎስ ወንጌል 28/19-20 ትክክለኛው በእ/ር ቃል ውስጥ በማስረጃ እንየው። “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በስሜ እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” ነበር ያላቸው ቡሃላ ሲተረጉሙን የስላሴን ትምህርት እጅ ጠምዝዘው ለማሰራጨት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ተብሎ እንዲጨመርበት ተገደደ። ሆናም ይህን እውነት የሚፈታላችሁ የእ/ር ቃል እራሱ ነው። ሃዋርያት የታዘዙትን ብቻ እንዳደረጉ ግልጽ ነው። “ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው” በስሜ አንጂ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ብሎ አዝዋቸው ቢሆን ከቃሉ ፈቀቅ አይሉም ነበር። አስተውሉ እነሱ ለአንዴም እንካን በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አላጠመቁም አልታዘዙምና ባዘዛቸው በእየሱስ ስም ብቻ ግን አጠመቁ።
የሐዋርያት ሥራ 2/38 ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።
የሐዋርያት ሥራ 8/16 በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።
የሐዋርያት ሥራ 10/48 በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።
የሐዋርያት ሥራ 19/5 ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤
የሐዋርያት ሥራ 19/4 ጳውሎስም፦ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው። ወንድም ቢኒ።

http://wongelradio.org/ከስላሴ-ጥያቄና-መልስ-የተወስደ።/?fbclid=IwAR3DDAuLdORkhTTnk-W2l2oeJP9mCScozobWI3OdAwRjCioXqxXcpz8EB-Q
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal