“አስተምሮትህ ምንድን ነው?” በጌታ ለምወዳት እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ላልሽው በቤተክርስቲያን በሰው የተለመደ እውነት ትምርት አይደለም ለማለት እንደሆነ ይገባኛል። ከእ/ር እንደሆነስ እርሱ ይመሰክራልና የስጋና የደም ማረጋገጫ አያስፈልገኝም። ከእ/ር የሆነ የእ/ርን ነገር ያስተውላልና። የቀድመውን መረዳት እስክ ኮሌጅ ድረስ ተምሬዋለሁ። ለማንኛውም እኔም እንደ አንቺ መጀመርያ ላይ የጌታ መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ…