Category: FAQ ተደጋግመው የሚጠየቁ

  • ጥያቄ? እና መልስ፤ ገሃነምና የዘላለም ፍርድ አለ ወይስ የለም ነው?

    Discussion Quotes: Yared Tesfaye ጥያቄ? ገሃነምና የዘላለም ፍርድ አለ ወይስ የለም ነው? መልስ፡ ብራዘር በጌታ ፍቅር ሙሉ ሰላም ይሁን። እ/ር የሰላም እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም። “መጽሐፈ መሣፍንት 6/24 ..እግዚአብሔር ሰላም ነው።” ምን ማለት ነው ? “እንደ ጦጣ ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላው የመዝለል ጨዋታ” በተጻፈው ቃል ማረጋገጫ ለምን አታመጣም? እኔም እንዳተ ልክ ጴጥሮስ እየሱስህ በትንሳኤ ሊከብር…

  • መያዣ፡ ቀብድ earnest

    Discussion Quotes:የክርስቶስ መንፈስ ህያውና ዘለአለማዊ ነው:: እናም የክርስቶስ መንፈስ በእኛ ውስጥ ካለን የዘላለም ህይወት በውስጣችን ተዘርግተዋል ህያው ነው ማለት ነው። ወዳነሳከው ነጥብ ስንመጣ ግን … ግን ከክርስቶስ ከሙላቱ መንፈስ ውስጥ ” መያዣ፡ ቀብድ earnest ” ብቻ ነው ለአሁን የተቀበልነው። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች1፥22 ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም #መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።Who hath also sealed us,…

  • ዓለም ሳይፈጠር እርሱ ውስጥ ክርስቶስ መረጠን In him before the foundation of the world

    Discussion Quotes: Yared Tesfaye ሰላም ለአንተ ይሁን። አየህ ብራዘር እራስህ የቃላት ዝመት ብለህ የቃላት ፍልሰትና ተከላ ተጠቀምክ ዝመት በዝመት አደረከው። በቅድሚያ ምንም ባታደርገው #ዓለም #ሳይፈጠር ካለ ፍቺው አለም ሳይፈጠር ማለት እስኮነ ድረስ ለኔ የነገር ፍጻሜ ነው። በመቀጠል ምላሽ ስትሰጥ ሙሉ አረፍተ ነገሩን ሊያቀብል ከሚችለው ተፋሰስ ነጣጥለህ ቃሉን በአህጽሮት የመጠቀም ያህል ጎማምደህ ማቅረብህን አስተውለህዋል? ተያያዥ የአረፍተ…

  • ለመሆኑ የጌታችን ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? Different types of coming of our lord Jesus Christ!!!

    ለመሆኑ የጌታችን ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? Different types of coming of our lord Jesus Christ!!! Part 1, You misunderstand Bro: I understand perfectly, that you have been “indoctrinated by rapturists” That is, you were shown certain Scriptures, told what they mean, and have since believed those explanations for probably many years. You…

  • Discussion quotes:ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም።

    Discussion quotes: Binyam TA Willy Mac የሚገርመው ይህን ጥያቄ ሌላ እንዳተው በጌታ የሆነወንድም ጠይቆኝ ነበር ድጋሚ ከምጽፈው እሱን ላቅርበው ብሩክ ነሕ: ትንቢተ ሚልክያስ 3:16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ #እርስ#በእርሳቸው#ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ያቀናል ያፀዳል።በግሪኩ ቃል የጠራ ወይም የነፃ pur በዚህ ዘመን…

  • Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም?

    Discussion quotes: Alemayehu Seifu Mekuria ጳውሎስ “ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ” ሲል ምን ማለቱ ነው? ባሪያ ለምን አለ? ወይስ ልጅነቱ አልበራለትም? ልጅነት በደንብ አርጎ ገብቶታል የብስለቱ ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ የሚያሳይ ነው ። ሰው ወደ ክርስቶስ ባደገ ቁጥር ወደ ትህትና ወደ ቅንነት ማደጉ የታወቀ ነው። ጌታ ቀሊል ቀምበር ብሎ የጠራት ባህርዪ “በልቤ የዋህና ትሁት…

  • Discussion Quotes: እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ አለው።

    Discussion Quotes: እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ አለው። ወንድም ቢኒ 01/14/2019 Selam Degu እህታችን ጥሩ ጥያቄ አንስተሻል ይህን ሃሳብ ለመመለስ ከምንጩ ጀምረን በጥልቀት ማየት የግድ ሊለን ነው። በቅድሚያ የፍጥረት ምንጭና መገኛ የሆነው እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር ብሎ ሲፈጥረው ሰው እሱን እንደሚመስል ምንም ጥርጥር እንዴሌለው ለሁሉም ግልጽ ነው ብዮ አስባለሁ። ጌታ በስጋ ወራቱ እግዚአብሔር…

  • Discussion Quotes፡ ፍጥረት ነጻ ፈቃድ የለውም። ክፍል 1-2

    Discussion Quotes፡ አሁን ደርሶ ነው እንዴ ፍጥረት ነፃ ፈቃድ አለኝ ብሎ የሚፎክረው? ይህ ሃሳብ ከንቱ ነው። ከመጀመርያ ጳውሎስ ይኩን ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ እግዚአብሔር ስላስገዛው ነው እንጂ ፍጥረት ነፃ ፈቃዱን ተጠቅሞ ለከንቱነት አልገዛም ብሎ እግዚአብሔርን ማስቆም አቻለም፤ ከእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ የወደቀው በፈቃዱ እስካልሆነ ድረስ ወደ ክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር ክብር መመለሱና መነሳቱም በፈቃዱ አይደለም። ጳውሎስ ጌታ…

  • Who is the God of the overcomer?

    By Bill Britton: The Throne, The Book, And The Lamb , Who is the God of the overcomer? Jesus our Lord! Who is the Son? The Overcomer! But Jesus Himself is also the Son of God, isn’t He? Yes! And He also identifies Himself as an Overcomer in Revelation 3 – 21. This is the other…

  • Discussion Quotes፡ መልከ ጼዴቅ በክርስቶስ ተመስሎ ይኖራል መልከ ጼዴቅ ግን ከኖኅ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ሴም ነው።

    Discussion Quotes፡ Alemayeyhu Abebe መልከ ጼዴቅ በክርስቶስ ተመስሎ ይኖራል መልከ ጼዴቅ ግን ከኖኅ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ሴም ነው። ክፍል 1፤ በዘፍጥረት ላይ ስናስተውል ኖህ  ገበሬ መሆን ጀመና ወይንም ተከለ ከወይን ጠጁም ጠጣና ሰከረ፤ በድንኳኑም ውስጥ ዕራቁቱን ሆነ። የከነዓን አባት ካምም የአባቱን ገመና እንደ መሸፈን የአባቱን ዕራቁትነት አይቶ የአባቱን ድካም ሊያወራ ወደ ውጭም ወጥቶ ለሁለቱ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal