መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ….. አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።


ከውይይት የተጠቀሰ፤ Willy Mac ሰላም ዊሊ። ሃሳቡን ሳይቀላቀል ማየቱ አይሻልም። ስለ አንድ ፈጣሪ በሚነገርበት አውድ ስለተፈጣሩ ማውራት ተገቢ አይደለም። የቱ ጋነው በዚህ ቃል ውስጥ አንተ ባልከው መንገድ የሚያወራው። 1ኛ “ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4 ……መንፈስ ግን አንድ ነው፤ …..6 አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።” 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ከመፍጠር አቅሙ ግን ሁሉን ይችላል ሁሉን በአላማ ይጠቀምበታል። ክፉ ሊፈጥር ግን ይችላል። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አላለም? የፈጠራቸው ተቃራኒ ሃይላትም ይጠቀምባቸዋል። እግዚአብሔር ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታል ሲል ምን ማለት ነው የዘጋው ሀጥያተኛው ነውን። ልኡሉ ማነው? በአጭሩ ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን ቢስትሊ ኔቸር እኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል። በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2/1-2 ያም ቢሆን የእ/ር ሴታፕ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ሲዘጋው እንዳይታዘዙ የተጠቀመው የላከባቸው መንፈስ አለ። ሮሜ8:ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ ስላስገዛው[ማ? እ/ር] ነው እንጂ በፈቃዱ[ማ? ፍጥረት በፈቃዱ] አይደለም፤።እ/ር ፍቅር ቅዱስ ፃድቅ ወዘተ…ነው። በዛው ልክ ግን እ/ር በግርማው የሚያስፈራ በመአት የተሞላ አምላክ ጭምር ነው። ከእ/ር ዘንድ እነዚህ መናፍስት ሊላኩ እንደሚችሉ ከስር ቃል አስቀምጥላሁ። የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር አለ። ለዚያም ነው እ/ር ተቃራኒ ሃይላትን የፈጠረው። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: እርስ በራሳቸው የሚቃረኑትም ጭምር ማለት ነው። ለማሰብ ያህል መራራና ጣፋጭ፤ ሃዘንና ደስታ፤ ድሃና ባለጠጋ፤ ጨለማና ብርሃን፤ መልካምና ክፉ፤ ህግና ጸጋ፤ ተፈጥራዊ ነገሮች ና መንፈሳዊ ነገሮች፤ ሞትና ህይወት፤ እስራትና ነጻነት፤ ለምን ብሎ እ/ር እንደዚህ በጥብቅ የሚቃረኑ ሃይላትን ፈጠረ?…..ክፍል 1። ወንድም ቢኒ።
ክፍል 2። አዎን ማየት ያለብን እ/ር መንገዱን ሊያስተምረን ተቃራኒ ሃይሎችን መፍጠር ነበረበት። መልካምን እንዴት እንረዳው ነበረ ክፉ ባይኖር ኖሮ? የእ/ርን ረቂቅ ጥበቡን በመጠኑም ቢሆን ልንገነዘበው ይገባል። ፉጡራኑን ወደ ብስለት ለማምጣት በምን እደሚያሳልፍ ስናስተውል ይደንቃል:: ተፈጥሮውና ባህርዩ በሰው ውስጥ ይገለጥ ዘንድ የሚጠቀመው ተቃራኒ ሃይላትን ነው:: “መዝሙረ ዳዊት 119፡71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ።” መጽሐፈ ኢዮብ 36፡15 …. በመከራም ጆሮአቸውን ይገልጣል። Job 36፡15 He… openeth their ears in oppression.
ወደ ሮሜ ሰዎች 8/20 ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ ስላስገዛው ነው እንጂ በፈቃዱ አይደለም፤
Rom 8/20 For the creature was made subject to vanity, not willingly, but by reason of him[God] who hath subjected the same in hope,
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2/11-12 ….. እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 18/10 በነጋውም ሳኦልን ክፉ መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያዘው፥ ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 18/19እግዚአብሔርም፦ ወጥቶ በሬማት ዘገለዓድ ይወድቅ ዘንድ የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን የሚያታልል ማን ነው? አለ። አንዱም እንደዚህ፥ ሌላውም እንደዚያ ያለ ነገር ተናገረ።
20መንፈስም መጣ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቆሞ፦ እኔ አታልለዋለሁ አለ። እግዚአብሔርም፦ በምን? አለው።
21እርሱም፦ ወጥቼ በነቢያቱ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ እሆናለሁ አለ። እግዚአብሔርም፦ ታታልለዋለህ ይቀናሃል ውጣ፥ እንዲህም አድርግ አለ።……ክፍል3 ወንድም ቢኒ።

ክፍል 3፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 11/32 እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና። God is not “evil,” He created evil (Isa. 45:7 There are many things that God has created that are not a part of His “heart.” Evil is not a part of God’s heart. The death of the wicked is nothing something God cherishes in His heart. Sin is not something that God endorses, yet He created all the circumstances for its use, There IS #NO DARK SIDE of God in His nature but we use it only to expression to show the DARK SIDE of His cretion or creativity can included so called evil to accomplished His purpose as side kick tool! “God is #LIGHT, and IN HIM IS #NO #DARKNESS AT ALL” (I John 1:5 But, God created darkness (Isa. 45:7Open in Logos Bible Software (if available)). ቅዱስ ስለሆነ ክፉ መፍጠር ያቅተዋል ማለት አይቻልም። “Behold, I am the LORD, the God of all flesh: is there ANY THING TOO HARD FOR ME?” (Jer. 32:27 God CREATED evil (Isa. 45:6 and God USES evil all day long in his Evil has no moral bias. Evil means to crush to pieces irrespective of any emotion. Men, of course, SIN when they use evil against another. God never sins when He uses evil. It is part of administration to all, believe that the fact that God does
create evil is even in the Bible (it is–Isa. 45:7 Gen. 2:16-17 etc.). The
main problem, however, is that you fail to understand what evil is and how
God uses it. Evil is NOT, for example, a sin on God’s part. Evil is used
to produce righteousness. “So will I send upon you FAMINE and EVIL [ra] BEASTS, and they shall BEREAVE thee, and PESTILENCE and BLOOD shall pass through you, and I will bring the SWORD up;on you, I the LORD have spoken it” (Ezek. 5:17

So FAMINE, BEASTS BEREAVEMENT, PESTILENCE AND BLOOD, and the SWORD are not evil, are they? And just when was the last time you saw a “CALAMITOUS beast”?
Bro. Give it up, and believe the Scriptures. እግዚአብሔር #ይደክሙባት ዘንድ ይህችን ለሰው ልጆች የሰጠ ክፉ ጥረት[ልምምድ] ናት። the very purpose of our existence to “experience evil.” “…It is an EXPERIENCE OF EVIL Elohim [God] has given to the sons of humanity to humble them by it” (Ecc. 1:12 honestly brother name me one virtue that is not the direct or indirct result of overcoming some form of evil? “He reveals MYSTERIES FROM THE DARKNESS, And brings the deep darkness into light” Job 12:22 NASB መዝሙረ ዳዊት 18:11 መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ፤ በዙሪያውም ድንኳኑ፤ በደመናት ውስጥ የጨለማ ውኃ ነበረ።. To know the mysteries, those things of God that have been kept secret since the foundation of the world (Matt 13:35Open in Logos Bible Software (if available))! How do we come to understand them? ….ክፍል 4 ወንድም ቢኒ
ክፍል 4፤ Brother Elwin’s ones writhes this marvels truth “Isaiah knew something of this. He wrote: “Verily thou art a God that HIDEST THYSELF, O God of Israel, the Saviour.” (Isa 45:15 And the Psalmist joins the thought: “He made DARKNESS HIS SECRET PLACE; HIS PAVILION ROUND ABOUT HIM WERE DARK WATERS AND THICK CLOUDS of the skies.” (Psa 18:11 Although we flee from darkness, we find ourselves often immersed in it. I don’t mean the darkness of sin, rebellion, and self-willed lifestyles. This darkness is the darkness of pain, of sorrow, of rejections, of calamities, of suffering, and of many afflictions.
Do you still want to know the mysteries of God? Then brace yourselves for a journey through dark waters, deep valleys, and thick clouds; for that is where the Master of mysteries is found. Once you find Him in these places, the mysteries are also found, as you are initiated deeply into them. When the initiation has worked its purpose, our Lord of glory will be seen coming in these clouds of heaven, shining brightly into a dark world.
Please understand, this is different from the wonderful walk with Him in the Light of His Spirit that we enjoy day by day. It is not that part of God that bears us on eagles’ wings, and brings us into the safe haven of His arms. This speaks of the place where His mysteries are made manifest in our lives. It is the habitation of adversities. It is the proving grounds for the sons of God. Therefore, gird up your loins, my brothers, my sisters” Bro Bini.

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal