-
ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው።
Discussion Quotes፡ Amanueal Zawdie ብራዘር ከላይ የጠቀስከው ማቲዮስ ወንጌል5፤18፤23 ቋንቋው symbolic ምሳሌያዊ ወይም ምልክታዊ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 13፡34-35 ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ በነቢዩም፦ በምሳሌ አፌን እከፍታለሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ይህንንም በነብዩ ዳዊት ላይ ሆኖ መንፈስ በመዝሙር 77/2 ላይ አስቀድሞ ተናግሮት ነበረ። እንደ ምናስተውለው ትንቢቱ ፍፃሜ…
-
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል።
Discussion Quotes፡ Binyam TA አባት የሲኦል ጌታ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ ስታስተውለው ወደ ሴኦል እራሱ ከቶ እራሱ አወጣቸው ። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን…
-
የትውልድ እርግማን[ Generational Curses] ስትል ምን ማለትክ ነው? ይህ ትምህርት የክርስቲያን የፈጠራ ወሬ[ኦሮሚኛ፤ ዱቢ ሶባ፣ ዋን ኦፉማ ኡመን፡ ትግሪኛ፤ ናይ ፈጠራ ወረ] ነው።
የትውልድ እርግማን[ Generational Curses] ስትል ምን ማለትክ ነው? ይህ ትምህርት የክርስቲያን የፈጠራ ወሬ[ኦሮሚኛ፤ ዱቢ ሶባ፣ ዋን ኦፉማ ኡመን፡ ትግሪኛ፤ ናይ ፈጠራ ወረ] ነው። የትውልዶች እርግማን ብሎ ነገር የለም። ምንም ኩነኔ[ condemnation] የለም፤ ወደ ክርስቶስ ዘወር ስትሉ ተገፈዋል። የዮሐንስ ወንጌል 8:36 እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ። የዮሐንስ ወንጌል 8:32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል…
-
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax
Just What Do You Mean Generational Curses? This doctrine is Christian hoax There are NO generational curses! NO condemnation, NONE! “If the Son shall therefore set you free, you shall be free indeed.” (John 8:36) “And you shall know the truth and the truth shall set you free” (John 8:32). “There is therefore NOW NO…

ZenoFM Free create and listen to radio station