-
ከውይይት የተወሰደ ስለ የእ/ር ልጅነት
ክፍል1 Rahel Guta Ye Eyesus ሰላም ይሁንልሽ። ዋናው ሁላችንም የእ/ር ፈቃድ ይሁንብን ይውረሰን። ካነሳሽውና ከተቆጣሽ አይቀር ሁላችንም እ/ር እንደ ገለጠልን የተለያየ የመረዳት እንከን እንዳለንና በተረዳንበት ልንመላለስ የግድ ቢሆንም ይህችን እናስተውል። እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ይላልና እስቲ ወደ ስጋ ግዛት ወርደን ማለትም በስጋ ስራ…
-
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!!
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!! Part 1, You misunderstand Bro: I understand perfectly, that you have been “indoctrinated by rapturists” That is, you were shown certain Scriptures, told what they mean, and have since believed those explanations for…

ZenoFM Free create and listen to radio station