Discussion Quotes፡ ሙላተ መላው ግን እ/ር ሁሌም ቢሆን ከእኛ ጋር ነው።


Discussion Quotes፡ Binyam TA ወንድሜ መስፍን ወሊሶ። ድንቅ ነው። በእ/ር ቃል እውነት ስናስሠው ግን ከፊል መላ አላት ሙላተ መላው ግን እ/ር ሁሌ ከእኛ ጋር ነው። ዳዊት ችግሩ የራሱ የማስተዋል መፈራረቅ እንጂ ከማስተዋል ሲተኛም ሆነ ለማስተዋል ህያው ሆኖ ሲነቃ እ/ር ከሱ ጋር እንደሆነ ስላወቀ እንዲሂ አለ። “ተኛሁም ነቃሁም፣ ገና ከአንተው ጋር ነኝ።” “በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” ጳውሎስ ደግሞ።”በእግዚአብሔር ኃይል ከእርሱ ጋር በሕይወት እንኖራለን።” እ/ር ሕይወትንና እስትንፋስን ለሁሉም ሆኖ ሰዎች በእርሱ በህይወት ይኖራሉ እርሱ የህይወታችን እስትንፋስ ነው። ሰቆቃው ኤርምያስ 4:20 በእግዚአብሔር የተቀባው[መሲህ]፥ የሕይወታችን እስትንፋስ፥ ከኛ መቼም ርቆ አያውቅም እርሱ ልቡን ወደ ራሱ ቢመልስ፥ መንፈሱንና እስትንፋሱን ወደ ራሱ ቢሰበስብ፥ ወደ የት እንደምትሄድ ብታውቅም ባታውቅም ከሱ ውጭ ህልውናህ ያበቃል ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ ሰውም ወደ አፈር ይመለሳል። ሰው ከእ/ር ውጪ ከባህር የወጣ አሳ ማለት ነው። መጽሐፈ ኢዮብ 34፡14
መለኮታዊ ቀመሩ የሰውን ዘር ሁሉ ከአንድ ወገን ፈጥሮ የሕይወት እስትንፋስን እፍ ብሎ እራሱን አዋህዶ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ አደረገ፤ የዘመናቸውን ልክና የመኖሪያ ስፍራቸውንም ዳርቻ ወሰነላቸው። ይኸውም ሰዎች እግዚአብሔርን ፈልገው ተመራምረው ምናልባት ያገኙት እንደሆነ ብሎ ነው፤ ይህም ቢሆን እርሱ ከእያንዳንዳችን #የራቀ #ሆኖ #አይደለም፤ሐዋርያት ሥራ 17፡26
መዝሙረ ዳዊት 139፡5 አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ።6 እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም።
7 ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? 8 ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። 9 እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
10 በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። 11 በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
12 ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። 13 አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።
14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤
ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች።
15እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፣ ዐጥንቶቼ ከአንተ አልተደበቁም፤
በምድር ጥልቀት ውስጥ በጥበብ በተሠራሁ ጊዜ፣
16ዐይኖችህ ገና ያልተበጀውን አካሌን አዩ፤ ለእኔ የተወሰኑልኝም ዘመናት፣
ገና አንዳቸው ወደ መኖር ሳይመጡ፣ በመጽሐፍ ተመዘገቡ።
17አምላክ ሆይ፤ ለእኔ ያለህ ሐሳብ እንዴት ክቡር ነው!
ቍጥሩስ ምንኛ ብዙ ነው! 18ልቍጠራቸው ብል፣
ከአሸዋ ይልቅ ይበዙ ነበር። #ተኛሁም #ነቃሁም፣ #ገና #ከአንተው #ጋር #ነኝ።
መዝሙረ ዳዊት 73:22 ስሜት የሌለውና አላዋቂ ሆንሁ፤
በፊትህም እንደ እንስሳ ሆንሁ። 23ይህም ሆኖ #ዘወትር #ከአንተ #ጋር #ነኝ፤
አንተም ቀኝ እጄን ይዘኸኛል። 24በምክርህ መራኸኝ፤
ኋላም ወደ ክብር ታስገባኛለህ። 25በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ?
በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።ወንድም ቢኒ።

 

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal