-
Christ is within all of us as a seed of God. Christ is THE SEED OF THE SPIRIT OF GOD
Discussion Quotes: THE SEED OF THE SPIRIT OF GOD IS IN EVERY MAN, Christ is within all of us as a seed of God. Christ is THE SEED OF THE SPIRIT OF GOD, I believe the spiritual seed or corn of wheat fall into the ground and die, and because of it abideth alone no…
-
ሰው መንፈሳዊ ፍጡር ነው የፈጠረውም መንፈስ ነው ምንጩ እ/ር ነው ያለ እ/ር መንፈስ በአጭር ቋንቋ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ የሰው ድንካኑም ወደ አፈር ይመለሳል።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ሰላም ይሁን። ወንድሞች Hassat Engedawork አና Willy Mac ባነስዋቸው ሃሳቦች ወገኖች ብዙ ብላችሁበታል እኔ ከነዚህ ሃሳቦችና ተያያዝ ሃሳቦች ማጠቃለያ ላክልበት ። ሰው መንፈሳዊ ፍጡር ነው የፈጠረውም መንፈስ ነው ምንጩ እ/ር ነው ያለ እ/ር መንፈስ በአጭር ቋንቋ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ የሰው ድንካኑም ወደ አፈር ይመለሳል። መቼም እ/ር አለ ማለት ሆነ ነው አይዋሽምና። ከማይታየው…
-
እግዚአብሔር መንፈስ ነው ከመንፈስ እግዚአብሔር የተወለደ መንፈስ ነው! አንዳንዱ ሰው ከመንፈስም የተወለደ ሥጋ ነው ብሎ ገልብጦ ይረዳዋል።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ክፍል 1፡ ሰላም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ስለሁላችሁም እ/ር ይመስገን፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥የዮሐንስ ወንጌል 4/24 ልጆቹም እሱን ይመስላሉ እንጂ ሌላ አይመስሉም። መቼም ነገር ሳይንዛዛ በአጭር ቃል እንቅጩን እንደጌታ የሚያስቀምጠው የለም። ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ #ከመንፈስም #የተወለደ #መንፈስ ነው። የዮሐንስ ወንጌል 3/6 አለቀ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ከመንፈስ እግዚአብሔር የተወለደ መንፈስ ነው! አንዳንዱ ሰው ከመንፈስም የተወለደ…
-
ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን አውሪያዊ[ቢስትሊ] ኔቸር ኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም በሌ ። እንግዲህ ወደ ፍፃሜው ወደ ክርስቶስ አእምሮ ለተነጠቀ የእግዚአብሔር ልጅ በዛ ሰማይ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን በሁሉ ሆኖ ነው የሚመላለሰው እይታህን የትኛው ሰማይ ላይ ነህ የሚለው ይወስነዋል። ጌታ እየሱስ በምድር ሳለ በሰማይ(በመንፈሳዊው ግዛት) የሚኖረው የሰው ልጅ ብሎ እራሱን ያይ ነበር። ወደእረፍቱ የገባ እንደዛ ነው። ከዛ ሰማይ በመንፈስ ካለው ክብሩ የወረደ ልጅ…
-
Discussion Quotes: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው።
Discussion Quotes: ጵኒኤል ጵኒኤል: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው። Dear brother/ sister I’m afraid we have all learned the hard way, what the most people have no interest in the # spiritual Truths of God #WHATSOEVER. They love to play church and religion, but no love to the spiritual truths…
-
የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።….
የሰው ልጅ #በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።የሉቃስ ወንጌል 17:30 Luke 17:30 Even thus shall it be in the day when the Son of man is #revealed. የሉቃስ ወንጌል 17:37 መልሰውም፦ ጌታ ሆይ፥ ወዴት ነው? አሉት። እርሱም፦ ሥጋ[አካሉ፤ #የክርስቶስ#አካል፤ቃሉ: መንፈሳዊ ምግቡ] ወዳለበት በዚያ አሞራዎች[#ንስሮች፤ ንስር ጻድቃን] ይሰበሰባሉ አላቸው። Luke 17:37 And they answered and said unto him,…
-
እውነቱን ልወቀው ካልክ ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ር ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር።
Discussion Quotes:Binyam TA አምላክ ይቅር አለኝ ፡ አስተውል/ይ። እውነትን በፍቅር ብቻ መግለጹ አይሻልም? በመንፈሳዊ ውኃው እስከ ቍርጭምጭሚትህ ደረሶ የምትንቦጫረቅባት የጴንጤቆስጤ ቡጭርቂት በመንፈሳዊ ባህሩ የምትዋኝ ያህል በከንቱ እራአስህን አትቆልል። ገና ውኃው እስከ ወገብ ደረሰ አልደረሰም ከአዳም የወኔው ድካም ንቃና ተረጋጋ ወደ መንፈስም ብርታት ዘወር በል:: መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራህ ወደዋልና ለአብያተክርስቲያን የሚለውን ሰምተህ ድል ንሳ።…
-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው
Discussion Quotes: Binyam TA ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና…
-
ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?
Discussion Quotes: ሰላምወንድም Abraham Abrish Shalom የዮሐንስ ወንጌል 10፥34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን? 10፥35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን #አማልክት ካላቸው፥ አሁን ቃል መጣልን ብቻ ሳይሆን ከሚጠፋው ሳይሆን ከማይጠፋው የእግዚአብሔር ቃል ዘር ተወልደናል፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር የተወለድን የየእግዚአብሔር ዘር ነን። የዮሐንስ…
-
ስማ/ሚ!የዘልአለም ፍርድ ስትል/ይ የዘመናት ፍርድ ማለትህ/ሽ ነውን?
ስማ/ሚ!የዘልአለም ፍርድ ስትል/ይ የዘመናት ፍርድ ማለትህ/ሽ ነውን?እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሰው ሊድንበት የሚችለው በሰማይ ይሁን በምድር እየሱስ ብቻ እደሆነ ይነግረናል ሐዋ4/12 በዚህ መንፈሳዊ በር ካልሆነ ማንም ወደ አባት ሊገባ እንዳይችል የታወቀ ነው። ዮሀ 14/6 ታድያ ጌታን ሳይቀበሉ ሳያውቁ የሞቱ ፍጥረታቱን ሁሉ ምን ይሆን ፍፃሚያቸው? እንደ ምናውቀው እ/ር ፍጥረቱን ሁሉ በልጁ ወደ ራሱ የማስታረቁ ጉዳይ የሚደግፉ…

ZenoFM Free create and listen to radio station