Category: Judgements ፍርድ

  • በንጥቀት ላይ ተጨማሪ ከምላሽ የተወሰደ።

    በንጥቀት ላይ ተጨማሪ ከምላሽ የተወሰደ። ከወንድም ቢኒ። ወንድማችን እንደ ብዙ ወገኖች በዛው መጭ ማለትን ላይ ነው የናፈቀውና ያተኮረው ያላስተዋለው ግን አንድ ነገር አለ። እንዳው በሱ አካሄድ ይሁን ብለን ብናየው እንኳ በአየር ተቀብለን እንመለሳለን እንጂ በዛው መጭ እንላለን እያለ እንዳልሆነ ወንድማችን አላስተዋለውም። ቃሉን አስተውሉ “በአየር ለመቀበል” “1ኛወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4፡/17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥…

  • “Rapture” Argument with rapturists brother

    “rapture” argument with rapturists brother, OK Bro. I will NOT make argument with you please don’t boast to mach it’s a bit silly, nothing you could say would offend me, “discussion is an exchange of knowledge, argument is an exchange of ignorance” let us just exchange knowledge only and forget the ridiculous logic, I will…

  • ክፍል 3 ። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!

    ክፍል 3 ። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 3 የመነጠቁ( RAPTURE) ጥያቄ እንደ ሚጥሚጣ ሰዎችን ከሚለበልብ አንዱ ተቀዳሚ ሃሳብ ነው:: ቁጥራቸው የማይታወቅ አያሌ ጻድቃን በዚህ ሃሳብ ተመስጠው በውስጣቸው የሚያሰላስሉትና ብሎም በመናገር ግማሹ በስጋትና በፍርሃት ግማሹ በጉግት ግማሹ ስራው ያውጣው ብለው የሚጠባበቁት ነው። ይህ ሃሳብ ሲነሳ “መነጠቁ መቼ ይከሰት ይሆን?” “በኔ የህይወት…

  • ክፍል ሁለት። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!

    ክፍል ሁለት። የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሚነጠቁት ሀጥአን ወይስ ፃድቃን? ቀሪውን እውነት ከእግዚአብሔር ቃል ያስተውሉ። የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 በማቴ 24፡37 የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። 38 በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥…

  • የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው!

    የአካል መነጠቅ(rapture) ውሸት ነው! የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሚነጠቁት ሀጥአን ወይስ ፃድቃን? July 25, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu   የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ ክፍል አንድ። ፁሁፉን አንድ ወንድም ጅማሪውን ባስቀመጡት መግቢያ ልጀምረው። “አብዛኛው ሰው ዘመናዩ ከመከራው በፊት መነጠቅ(rapture) የሚለው ንድፈ ሃሳብከ 200 መቶ ያነሰ እድሜ እንዳለው አይገነዘብም። የዚህ ጽንሰ ሃሳብ የጀመረው በ1812 በስፓኒሽ ቋንቋ…

  • የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5

    የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5 (ራእይ 20 6-15) “የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ ” ክፍል ሶስት by Brother Binyam T. Alemayehu 04/05/2018 ”    የዮሐንስ ራእይ 20/6 በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ” “ሁለተኛው ሞት” በአግባቡ ለመረዳት እንዲቻል የመጀመሪያ የሆነውን እና…

  • Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND”

    Question/Answer with dear sister in Christ, She need clarification on “RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND” Brother Bini Answer, TRUTH IN LOVE! 1, Hmm… as we all know the word of the Lord says, the wages of sin is DEATH (Rom. 6:23), NOT eternal torture in fire, The bible It never, EVER, suggested that…

  • ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?

    ጥያቄና/መልስ : ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ? ክፍል አንድ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።1,ጌታን ሳይቀበሉ በድንገት የሚሞቱትስ እነሱም ይድናሉ?2,ሁሉም ድነትን ተቀብሎ ከሆነ ምስክር መሆንና ወንጌልን መስበክ ለምን አስፈለገ? አዎን እህታችን, እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው…

  • IF THERE IS LACK OF A PROPER TEACHING, THE LAND EXPERIENCE DANGER FROM GOD

    IF THERE IS LACK OF A PROPER TEACHING, THE LAND EXPERIENCE DANGER FROM GOD AND THE BENEFITS OF THE LAND IS DEPEND ON THE WORD OF GOD…. Brother Binyam T. Alemayehu 02/16/2018 “መጽሐፈ ምሳሌ 14/34 ጽድቅ ሕዝብን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ ኃጢአት ግን ሕዝብን ታስነውራለች።” “እስራኤል ያለ እውነተኛ አምላክ፣ ያለ አስተማሪ ካህንና ያለ ሕግ ብዙ ዘመን…

  • ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?

    ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም? ባለፈው እንዳነሳሁት የዘመን ትርጉም ደግሜ ልጥቀሰውና በመረዳት ብርሃን ማስተዋል ያለብን ዘመን ማለት ዘልአለም ማለት አይደለም። ብዙ ጊዜና ብዙ ወቅቶች አሉ። ነገር ግንአንድ ዘልአለም ብቻ አለ። ዘልአለም ጅማሬ የለው ፍፃሜም ቢሆን የለውም። ነገር ግን ጊዜ ዘመን ወቅቶች ሁሉም ጅማሬ አላቸው ፍፃሜም አላቸው። ጊዜ ሲያበቃ ዘልአለምይጀምራል የሚለው አባባል ፈጽሞ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal