-
God framed Adam and called it good?
Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…
-
“ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡
-
ስለ ደህንነት ወይም ድነት ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Temesgen Atanaw እውነት ያስቆጣል እንዴ? ያስቆጣህ የእ/ር ምህረት በፍጥረቱ ላይ ማስተዋል በመጀመርክ ነው ነብዩ ዮናስን መሰልከው እንደሰበኩት ነነዌን ለምን አላጠፋካትም ብሎ እንደበገነ አትሁን። እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው ለገሰው” እግዚአብሔር ለእኛ እምነት ከሰጠን…
-
እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።
-
ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 3
-
የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ
-
የንስሐ ጸሎት
-
የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።
የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም። የፍርድን ተፈጥሮ ከማስተዋላችን በፊት ዘመን እና ዘልአለም የሚሉትን ሁለት ቁልፍ ቃላቶች ልዩነታቸውንና ተናጋሪው መንፈስ የሆነው እ/ር ከተናገራቸው አካያ ማየቱ እጅግ ጠቃሚ ነው። “የዘልአለም ፍርድ“ ቅጣት እውነት እንደሆነ ለማረጋገጥ ከሚጠቀሱት ቃላቶች ዋንኛው “ዘልአለም” የሚለው ቃል የእንግሊዝኛውም የአመርኛውም ላይ ከተፈጠረው የትርጉም ስተት…
-
Discussion Quotes: Either reconciliation of all mankind understanding and beyond or Church realm understanding we all know all realms are ordained by the LORD Himself & he use them according to his infinite purpose of the ages.
Binyam TA 3 hrs · Discussion Quotes: Part one: Hi, Either reconciliation of all mankind understanding and beyond or Church realm understanding we all know all realms are ordained by the LORD Himself & he use them according to his infinite purpose of the ages. JESUS CHRIST IS THE PATTERN[design, ornament, model] DIVINE SON, FATHER…
-
ልናየው የሚገባው እውነት ግን ፍርዱ ዘላለማዊ ሳይሆን ጽድቅን ለማስተማር በዘመናት ውስጥ የተወሰነ ነው።