ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል ! Love rejoiceth with the truth! Brother Binyam T. Alemayehu “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡6 ፍቅር… ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 1Cor 13፡6 Love…Rejoiceth not in iniquity, but rejoiceth in the truth;” ሐዋርያው ፍቅር ደስ የሚለው በእውነት እንደ ሆነና በአመጽ ደስ እንደ ማይለው የፍቅር የሃሴት ሰፈር…