-
ፍልስፍና የራሱ ክብር ቢኖረውም በእግዚአብሔር ቃል የተመሰረተ ካልሆነ የፍልስፍና ክብሩ ከስጋዊ አእምሮ ጭማቂነቱ አይዘልም ከአእምሮ ጅምናስቲክነቱም አያልፍም።
-
ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ…
-
ከወንድም ካሳሁን ጋር ረጅም ውይይት በእ/ር ቃል …..
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA ወንድም Kasahun Zewde አትፍራው ቃሉን ማባበል ተገቢ አይደለም። የቃሉ ፍቺ ያበራል። “እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፡ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፡ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው ።” እንደምናስተውለው የእግዚአብሔር መልክ አምሳል እና አምሳያ በዚህ ቃል መሰረት የወንድን እና የሴትን ገጽታ ያካትታል። በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”በምስላችን ሰው እንፍጠር “ቡሃላም” አዳም አንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ከተሳሳተ…
-
ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው! የዘላለም አባት ነው!
-
በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው ? ክፍል 2
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ፤ Mesfinee Z Messenger በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አያሳይም ባይ ነኝ። የቃሉ ፍቺ ለተፈጥራዊው አእምሮ ስሜት…
-
እኔ [ኢየሱስ] እና አብ[አባት] #አንድ #ነን #አንድ” ማን ነው ? አብ ወይም አ ባ ት ብቻ ነው አንድ? አይደለም! “አባት እና ኢየሱስ #አንድ!
-
ማሪያም የዳዊት ዘር አንዳልሆነች እወቅ በወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ ሲል ምን ማለቱ አንደሆነ በእ/ር ቃል አሳይካለሁ።
-
ያህዌ ኢየሱስ መሆኑ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በጥቂቱ። ክፍል ሁለት
-
‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም[ደህንነቴም yashua: እያሱ በእብራይስጥ እየሱስ በግሪክ] ሆነልኝ
ከውይይት የተጠቀሰ፣ Bizuneh Bekele የዮሐንስ ወንጌል 5:39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ የዮሐንስ ወንጌል 7:15 አይሁድም፦ ይህ ሰው ሳይማር መጻሕፍትን እንዴት ያውቃል? ብለው ይደነቁ ነበር። ጌታ እንዳለው ከሙሴ ዘንድ ስለሱ ተጽፈዋል እስቲ ይህን የሚደንቅ ምጢር እንመልከት። ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም[ደህንነቴም yashua: እያሱ በእብራይስጥ እየሱስ…
-
መርሳት የሌለብን በልጅነት ክብር መግዛት በዘመናት የተወሰነ የእ/ር አጀንዳ ነው ልጅነት በአባትነት ይጠቀለላልና።