Category: Church Understanding

  • ጥያቄ/ መልስ መርጠህ ምርጫ ነፃ ፈቃድ ወዘተ… ስጋዊው አእምሮ የሚፅናናበት የአሸዋ ቤቱ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታል ሲል ምን ማለት ነው የዘጋው ሀጥያተኛው ነውን። ልኡሉ ማነው?

    ጥያቄ/ መልስ መርጠህ ምርጫ ነፃ ፈቃድ ወዘተ… ስጋዊው አእምሮ የሚፅናናበት የአሸዋ ቤቱ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታል ሲል ምን ማለት ነው የዘጋው ሀጥያተኛው ነውን። ልኡሉ ማነው? በአጭሩ ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን ቢስትሊ ኔቸር እኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል። በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2/1-2 ያም ቢሆን የእ/ር ሴታፕ…

  • በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)”

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Mulugeta Shiferaw ወንድም ቢኒ። 6/04/2019 ሰላም ሙሌ፤ የሚገርመው ይህ እይታ ከተወሰኑት ትንታኔዎችህ በቀር በአብዛኛው እኔም በሆነ ወቅት ላይ ከሞላ ጎደል እይታየ ነበር። ያህዌን አብ አድርጎ ማየት ላይ ካለ ወገን ሁሉ አሁን ያነሳካቸው ሃሳቦች ሁሉም ባይባሉም አብዛኛዎቹ ማለትም ኢየሱስ የመለኮትና የሰው ባህርይ ይዞ እስከተገለጠ ድረስ ምንም የሚቃረን ሃሳብ የለውም በእርግጥ እራሱን ባዶ አድርጎ ያዋረደበትን…

  • የደም ስርየት ሳይካሄድ በፊት እነዚህ የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም እንዴት ተባለ።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ያነሳችሁት ለእኔ በፊት ከሚቸግረኝ ቃል አንዱ ነበር። የቸገረኝ ግን ጊዜ ከተባለ ሃይል ስር ሆኜ ስለማየው ነበር ለብዙ ግዜ ያልገባኝ ከእ/ር ከመንፈስ ግዛት ጊዜ አይሰለጥንም ሁሉም አሁን ነው። ትላንትም ዛሬም ነገም ለእ/ር አሁን ነው። የደም ስርየት ሳይካሄድ እነዚህ ሁሉ መንፈሳቸው ውደ እ/ር ተመልሶ ለእ/ር ህያዋን መሆናቸውና ይገርመኝ ነበር። ቡሃላ ሲገባኝ ግን በመንፈሳዊው አለም ጊዜ…

  • የተዋጀነው ከአንድ ማንነት ወደ ሌላ ማንነት ነው።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Binyam TA ሰላም ሙሌ Mulugeta Shiferaw፤ ለአሁን ልክ ነህ ሁሉም የተወሰነ ነው አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ብቻ ነን፥ መርሳት የሌለብን ግን ምን እንደምንሆን ገና አልታወቀም አልተገለጠም። ዳሩ ግን እርሱ ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና ከዛም እርሱን ቁርጥ አባታችንን እንድንመስል እናውቃለን። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:2 ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ…

  • መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ….. አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ Willy Mac ሰላም ዊሊ። ሃሳቡን ሳይቀላቀል ማየቱ አይሻልም። ስለ አንድ ፈጣሪ በሚነገርበት አውድ ስለተፈጣሩ ማውራት ተገቢ አይደለም። የቱ ጋነው በዚህ ቃል ውስጥ አንተ ባልከው መንገድ የሚያወራው። 1ኛ “ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4 ……መንፈስ ግን አንድ ነው፤ …..6 አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።” 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን…

  • እ/ርን ያውቁታል! ታውቁ ዘንድ! ከታናሹ እስከ ታላቁ ሁሉም ያውቁኛል!

    እ/ርን ያውቁታል! ታውቁ ዘንድ! ከታናሹ እስከ ታላቁ ሁሉም ያውቁኛል! በወንድም ቢንያም የተፃፈ። ቁጥር,7/2006 እ.አ.አ. “ልበ ኑፁሆች ብፁአን ናቸው፥ እግዝያብሄርን ያዩታልና{ያውቁታልና። ማቲ5/8” ያዩታል የሚለው የግሪኩ ቃል ያውቁታል ከሚለው ጋር የአንድ ቃል ስር ናቸው። ማወቅ ደግሞ የመረዳት ወይም የማስተዋል ግዛት ነው። በስጋ አይን ከማየትም ይለያል። “ልበ ኑፁሆች ብፁአን ናቸው፥ እ/ርን ያውቁታል 9:”<blessed are the pure in heart:…

  • የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። Understanding Bible Translations History

    Understanding Bible Translations History የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ታሪክ መረዳት። የእግዚአብሔር አስደናቂ ረቂቅ ስራ በመፅሀፍ ቅዱስ ዋናው ፅሑፎችና የትርጉሞች ታሪካዊ ገፅታ በጠለቀ ጥናት ላማቅረብ ተሞክረዋል። በዘልማድ ስልሳ ስድስቱ መፅሀፍት በመባል ከሚታወቁት መካከል ከዘፍጥረት እስከ ሚልክያስ የአሮጌው ኪዳን መፅሀፍት በመባል ይታወቃሉ። ከማቲዮስ ወንጌል እስከ የሀንስ ራእይ አዲስ ኪዳን በመባል እንደ ሚታወቁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። ቅዱሳት መፅሀፍት…

  • God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም። 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ…

  • እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም በመአት የተሞላ ነው።

    ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም ወገኖች። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር እንጂ እንደ ፖስተርዮ እንደነብዮ አይልም። ለእግዚአብሔር የታመነ ነብይ ይሁን ወይም ፓስተር ወዘተ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እኛ የተጠራነው በጎነቱን እንድናገር ነው። ቃሉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ ነው ይለናልና ሆኖም የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ማወቅ ለሚሹ እብደቃሉ እውነትን እናገራለን። ልጆች…

  • There is only one word in the Greek manuscripts to represent #begotten and #born

    Discussion Quotes: okay if we are going to talk the deep mystery of the truth, which is the #earnest[ቀብድ፤ መያዣ] of our inheritance we are given in this life only earnest of the Spirit until the redemption of the purchased possession, Eph 1:14.is there is only one word in the Greek manuscripts to represent #begotten…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal