-
ለፈገግታ
ለፈገግታ 2 Filed under: April 26, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio አንድ አገልጋይ የመኪና ማቆሚያ ፈልጎ አጣ:: በዚህም ትልቅ ከተማ እየተጣደፈ ቀጠሮው ደርሶበት ማቆም ክልክል ነው በሚል ቀይ ቀጠና አቆመና በመኪናው መስተዋት እንዲህ የሚል ወረቀት ለጠፈ::<< ማቆሚያ ለማግኘት የህን የመኪና ማቆሚያ 10 ጊዜ ተሽከርክሬ ስለ አጣሁ ቀጠሮየም ሊያልፍብኝ ስለሆነ ያልተገባኝ ቦታ አቁሚያለሁ::<መተላለፋችንን ይቅር በል> >>የሚል ጥቅስ ጨምሮ…
-
ወደ ሮሜ ሰዎች 2
-
ወደ ሮሜ ሰዎች 1
-
Diligence ትጋት1
-
Diligent ትጋት 2
Diligent 2 (ትጋት) Filed under: ትጋት diligence March 7, 2012 Posted on March 07, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu diligent ትጋት መጽሐፈ ምሳሌ 13፡11 በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች። Prov 13፡11 Wealth gotten by vanity shall be diminished: but he that gathereth by labour shall increase. የጻድቅ ሃብት የምትከማቸው ቀስ በቀስ…
-
But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገርነው…
-
Counsel ምክር
-
ፍቅር ሁሉን ይሸፍናል! LOVE COVERS ALL!