ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ፅድቅን ያስተምር ዘንድ ያቀናል ያፀዳል በብርቱ ሀይሉ ፅድቅን ያስተምራል።


Binyam TA

February 3, 2019 ·

ሰዎች ለመከራ ይቀጣሉ። እ/ር ግን በፍርዱ ፅድቅን ያስተምር ዘንድ ያቀናል ያፀዳል በብርቱ ሀይሉ ፅድቅን ያስተምራል።

* የእግዚአብሄር አራሚ ፍርድ በምድር ባደረገ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ጽድቅን እንደሚማሩ የታወቀ ነው። ” ኢሳያስ.26:8/9 9 #ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩት #ጽድቅን #ይማራሉና።”

9 … when thy judgments are in the earth, the inhabitants of the world will #learn #righteousness.

በዘመን ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ያለውሐሳቡ በሰማይም በምድርም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሥር ለመጠቅለል ነው።
ኤፌሶን 1:10

ሁሉ በአዳም እንደሞቱ እንደዲሁ ሁሉም በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ።ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው በራሱ ተራ ይሆናል። 1ቆሮ 15/22

አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው። የአዳም የውድቀት ሀይል ከክርስቶስ የህይወት ህይል አይበልጥምና። ‘እኔ ግን ከምድር ከፍ ከፍ ባልሁ ጊዜ ሰውን ሁሉ ወደ ራሴ እስባለሁ።” ዮሐንስ12:32 እናስትውል ሰውን ሁሉ አለ እንጂ ጴንጤን ብቻ አይልም።

* እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ አዳኝ ነው። 1 ጢሞቴዎስ 4:10

* የእግዚአብሄር ትግስት ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ እንደሆነ ይታወቅ። ‘አንዳንድ ሰዎች የዘገየ እንደሚመስላቸው ጌታ የተስፋ ቃሉን ለመፈጸም አይዘገይም፤ ነገር ግን ማንም እንዳይጠፋ ፈልጎ፣ ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ ስለ እናንተ ይታገሣል።’2 ጴጥሮስ 3:9

* ጌታ ኢየሱስ የዓለምን ኃጢአት ያስወገደ የእግዚአብሔር በግ ነው.(ዮሐንስ 1:29)

* ‘እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር ሲያስታርቅ የሰዎችን በደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃል ሰጠን። ‘2 ቆሮንቶስ 5:19

* እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ, ‘እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር ሲያስታርቅ የሰዎችንበደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃልሰጠን። እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።’ 2ቆሮንቶስ 5:19,21

ማወቅ ያለብን እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም።

በልምድ የሚነገር ካልሆነ በስተቀር የእ/ር ቃል በቀጥታ እደዛ የሚል በተወዳጁ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።እሳቱ ከራሳቸው ሃጢያትና በውስጣቸው ከሚሰራው የአመጻ ሚስጥር በማንጻት አላቆ ወደ እ/ር መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህሪ ለማምጣት ነው እንጂ። “የማቴዎስ ወንጌል 1፡21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” አስተዋላችሁ ህዝቡ መዳን ያስፈለጋቸው ከገዛ ሃጢያታቸው እንጂ ከሲኦል አይደለም።

“የሐዋርያት ሥራ 3፡26 ለእናንተ አስቀድሞ እግዚአብሔር ብላቴናውን አስነሥቶ፥ እያንዳንዳችሁን ከክፋታችሁ እየመለሰ ይባርካችሁ ዘንድ፥ ሰደደው።” Acts 3፡26 Unto you first God, having raised up his Son Jesus, sent him to bless you, in turning away every one of you from

his iniquities. ደግሞም ወደ ቲቶ 2፡14 መድኃኒታችንም ከዓመፅ

ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

“ የእንግሊዝኛው ግልጽ መልእክቱን ስለ ሚያሳይ እንመልከተው “that he might redeem us from all iniquity,

and purify unto himself” ከቃሉ እንደምናስተውለው የተዋጀነው ከአንድ ማንነት ወደ ሌላ ማንነት ነው። ይህም

ከአመጻ ሁሉ from all iniquity, አጥርቶ ወይምአንጽቶ ወደ ራሱ purify unto

himself ነው እንጂ። የተዋጀነው ከቦታ ወደ ቦታ የጂኦግራፊ ወይም የካርታ ለውጥ ከሲኦል ወደሆነ ሩቅ ጠፈር ላይ የሚገኝ

ገነት የተባለ ቦታ ወይም ፕላኔት ሰፈር ለመቀየር አይደለም። የተዋጀነው አመጻ ከተሞላ ማንነት ወደ ራሱ መልክና አምሳል ለማምጣት

ነው። የመንጻሩም ሂደት በእሳቱ በማሳለፍ አመጻውን ሁሉ በመብላት ወደ መልኩ ማምጣት ነው።

Mal 3፡2 But who may abide the day of

his coming? and who shall stand when he appeareth? for he is like a refiner’s

fire, and like fullers’ soap: 3 And he shall sit as a refiner

and purifier of silver: and he shall purify the sons of Levi, and purge them as

gold and silver, that they may offer unto the Lord an offering in

righteousness.

ትንቢተ ሚልክያስ 3፡2 ነገር ግን እርሱ እንደ አንጥረኛ እሳትና እንደ አጣቢ ሳሙና ነውና የሚመጣበትን

ቀን መታገሥ የሚችል ማን ነው? እርሱስ በተገለጠ ጊዜ የሚቆም ማን ነው? 3 እርሱም ብርን እንደሚያነጥርና እንደሚያጠራ ሰው ይቀመጣል፥

የሌዊንም ልጆች ያጠራል፥ እንደ ወርቅና እንደ ብርም ያነጥራቸዋል እነርሱም ለእግዚአብሔር በጽድቅ ቍርባንን የሚያቀርቡ ይሆናሉ።

የእሳቱአላማ ማንጠር ነው። አሜን!

በመጨረሻም የሰው ልጆች ቅድስናና ዳስታ የእግዚአብሔር የዘላለም አጀንዳው ውስጥ እንዳካተተ ግልፅ ነው ።

አሁን መልካም ዜናውን የምስራቹን መናገር አልልብን በሚገባ የምስራቹን የሚናገሩ አካሄዳቸው እንዴት ያማረ ነው?
* እግዚአብሔር አምላክ ያለምንም ቅድመ

ሁኔታ ይወዳችኋል። እሱ ዓለምን ከመፍጠሩ በፊት እርሱ ወደድኋችሁ.(ኤፌሶን 1/3-14) ይህም የእርሱ ጠላት

ሳለን ወደ ራሱ ለማስታረቅ ወስኖ እርምጃ

የወሰደው እግዚአብሔር እራሱ ነበር.

(ሮሜ 5/8-11)

* ምንም እንካ በእግዚአብሔርን ሕግ መኖር የማንችል

ቢሆንም, እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ

ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ አማካኝነት

በአይኑ ፊት በክርስቶስ ትክክል አደረገን። (ሮሜ 5/8-11)

* አንተ/ቺ

አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም

ሊኖርህ/ሽ ይችላል(ሮሜ 5: 1).

* አንተ/ቺ

አሁን በክርስቶስ ሕይወት ሊበዛላችሁ

በብዛትም ሊኖራችሁ ይችላል። በደስታም ከህይወት ውሃ መቅዳት ትችላላችሁ። ‘ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው

መጥቻለሁ።” ‘ዮሐንስ 10:10’

እንዲህም አለኝ፤ “ተፈጸመ፤ አልፋና ዖሜጋ፣ የመጀመሪያውናየመጨረሻው እኔ ነኝ፤ ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ ያለ ዋጋ እሰጣለሁ። ‘ራእይ 21:6

* የእግዚአብሔርን ይቅርታ አሁን ማወቅ

ይችላሉ። ኤፌሶን 1/7:8

* የዚህ ሁሉ ምክንያቱም የኢየሱስ ሞትና

ትንሣኤ ነው. ተፈጸመ!

(ዮሐንስ 19:30) ተፈጸመ! ወንድም ቢኒ።3Nigatwa Yohanis, Addis Hiwot and 1 other1 Comment3 SharesLikeCommentShare

Comments
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal