
ጥያቄዎችና/ መልስ የእግዚአብሔር ልጅነት መቼ ጀመረ? Greetings in the Name of our Lord Jesus! Let us see TRUTH IN LOVE,
ክፍል1
ለሌላ እህታችን እንደመለስኩላት የእግዚአብሔርም ልጆች ሁሉ እልል ሲሉ፥መሠረቶችዋን ተተክለው የማዕዘንዋን ድንጋይ ካቆመው ልጅነት የጀመረው ጌታን ሻሞ ሆ ጌታን የሚቀበል ? እኔ እኔ! ብለን ከተቀበልንበት ቅፅበት ወይስ የአለም መሰረት ሳይጣል ልጆች ነበሩ? መልሱ እንደ ማየት አቅማችን ይወሰናል። ልጅነት አለም ሳይፈጠር በፊት በመንፈሳዊው አለም በክርስቶስ ውስጥ ከሁላችን ጋር የነበረ ክብር ነው።
መጽሐፈ ኢዮብ 38: 4 ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ ወዴት ነበርህ? ታስተውል እንደ ሆንህ ተናገር።5 ብታውቅስ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋስ የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው? 6-7 አጥቢያ ኮከቦች በአንድነት ሲዘምሩ፥ የእግዚአብሔርም ልጆች ሁሉ እልል ሲሉ፥መሠረቶችዋን በምን ላይ ተተክለው ነበር?የማዕዘንዋንስ ድንጋይ ያቆመ ማን ነው?
1ኛ, *በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን ባቻ ሳይሆን መተርጎም ያለበት በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” ተፈጠርን ነው።[created in(within) Christ Jesus ]
‘ምክንያቱም፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀልንን መልካም ሥራ እንድንሠራ በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” የተፈጠርን [created in(within) Christ Jesus ]የእግዚአብሔር ፍጥረቱ ነን። ‘ኤፌሶን 2:10
በእዛ ክብር ውስጥ ነበሩ። ምንም እንካ እንደሁላችን በክርስቶስ ውስጥ ቢፈጠሩም እግዚአብሔር ወደሚታየው አካላዊ አለም ሲያመጣን
እንደወደደው ፍጥረትን ሁሉ ለከንቱነት አስገዝቶ ከእግዚአብሔር ክብር ከክርስቶስ አጉድሎ እንደገና ወደ ክብራቸው እንደገና በክርስቶስ ሁሉን መለሰ።
“የሰዎችን ልጆች ወደ አሳር አውረድካቸው የሰው ልጆች ሆይ ተመለሱ ትላለህ”
ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ ማየት ፍለገ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ በአንዱ በአዳም ውስጥ ከቶ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። የልጆችና የአገልጋይ ክብር በዚህ ምድር ላይ የምድብ ጉዳይ እንጂ አለም ሳይፈጠር የ እግዚአብሔር ልጆች ያለመሆናቸውን የሚያሳይ አይደለም።
ሀዋሪ17:26-27 ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም።
በቅድሚያ ስለደህንነት ያለን እይታ ካልጠራ
እግዚአብሔርን በትንሽየ ሳጥናችን ልንቆልፈው ይዳዳናል እግዚአብሔር ለሳጥናችን ትልቅ ነው። ሰማየ ሰማያት እንካ ሉሸከሙት አይችሉም።
እ/ር የሰው ልጆችን ማዳን ወይም መዋጀት ያስፈለገው ከሲኦል አድኖ ወደ መንግስተ ሰማያት ለማሻገር አይደለም። በልምድ የሚነገር ካልሆነ በስተቀር የእ/ር ቃል በቀጥታ እደዛ የሚል በተወዳጁ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።
ማዳኑ ከራሳቸው ሃጢያትና በውስጣቸው ከሚሰራው የአመጻ ሚስጥር በማንጻት አላቆ ወደ እንደገና ወደ ጎደለባቸው የእ/ር መለኮታዊ ክብር ተፈጥሮና ባህሪ ለማምጣት ነው እንጂ። “የማቴዎስ ወንጌል 1፡21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” አስተዋላችሁ ህዝቡ መዳን ያስፈለጋቸው ከገዛ ሃጢያታቸው እንጂ ከሲኦል አይደለም።
ክርስቶስ መሲሁ የህይወታችን እስትንፋስ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ብቻ ሳይሆን ነብያት እንድንነቃ ተንብየውልን ነበረ። ሰቆቃው ኤርምያስ 4/20 ሬስ። ስለ እርሱ፦ በአሕዛብ መካከል በጥላው በሕይወት እንኖራለን ያልነው በእግዚአብሔር-የተቀባ(ክርስቶስ)– የሕይወታችን-እስትንፋስ፥ በጕድጓዳቸው ተያዘ።Lam 4/20 The – breath– of –our– nostrils– the –anointed (Christ )-of –the Lord, was taken in their pits, of whom we said, Under his shadow we shall live among the heathen አስተዋላችሁን የተቀባው(ክርስቶስ)– የሕይወታችን-እስትንፋስ ነው!
ጌታ ሲናገር “መጽሐፍት ሁሉ ስለ እኔ ይናገራሉ” በየትኛውም ቦታ በ እግዚአብሔር ቃል ውስጥ ወደ የትም ብትሄዱ የእየሱስ ክርስቶስመገለጥ ሆኖ ታገኙታላችሁ። የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ በእግዚአብሔር በክርስቶስ ውስጥ እንደተሰወሩ ግልጥ ነው። ዮሐንስ ራዕይ እራሱ ተብሎ መሰየም የነበረበት የየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው። Rev 1/1 The Revelation of Jesus Christ….. [Revelation ]602 apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis from 601; disclosure:–appearing, coming, lighten, manifestation, be revealed, revelation. see GREEK for 601 ይህ ከመጀመሪያው ህይወታቸው የሆነው ክርስቶስ ተከድኖ ያለው በልጆቹ ውስጥ ነው በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች ጨለማው የአዳም አእምሮ ግን አልተረዳውም ። በጨለማ ብርሀን ይሁን ያለ አባት ግን ምስጉን ነው። ልክ ማእድ የያዘ መሶብ አክንባሎውን[ክዳኑን] ብድግ ብታደርጉት የተከደነው ማእድ ሁሉወደ እይታ እደሚመጣ ሁሉ ክርስቶስም ከተሸፈነበት መቅደሱ ቀስ በቀስ እየተገለጠ ነው። ራዕዩ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን እንደሆነ በመንፈሳዊ ክብሩ የሚያስተምር መጽሐፍ ነው። በሁሉም መንፈሳዊ ክቡራዊነቱ ይገልጠዋል፤ በሙላትነቱ ይገልጣል፤ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ውስጥ በመንፈስ ቅኔ ወርቅና ሰም ሆኖ ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኛላችሁ እርሱ ራሱ የእግዚአብሄር ክብር መገለጥ በልጆቹ ውስጥ ነውና።
ክፍል2
የራዕይን መልእክት የሚያነብ ልብ በሚያነበብበት ጊዜ በእያንዳንዱ ገጽ ፊቱን ያያል በእያንዳንዳቸው መስመር ከክርስቶስ ጋር በምሳሌ እራሱን ጨምሮ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ ካላየን የሚታያየው ሁሉ ከንቱ ነው። በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወደዚህ መጽሐፍ በመቅረብ በክርስቶስ የክብር ባህር መዋኘት እንችላለን። የእግዚአብሄር ክብር የክርስቶስ መልክ ነው። “ሁሉ ሃጥያትን ሰረተዋል የእ/ር ክብር ጎድላቸዋል” በሃጥያት ምንያት የጎደለብን ብር አልነበረም የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ነው። ሃጥያት የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ልንረዳው ይገባል በግሪኩ HARMATIA ሲሆን ይህ እስፖርታዊ ቋንቋ ነው፤ ትርጉሙም ምልክቱን መሳት ነው። MISSING THE MARK በአንድ ቀስተኛ ቀስቶ የቀስቱን ፍላጻውን ካሽቀነጠረ ኢላማውን ወይም ኢላማውን ከሳተ ውድዱርን የሚያየው ህዝብ ሃማሪቲያ HARMATIA ብሎ በታላቅ ድምጽ ይጮካል። እኛም ኢላማችን የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ስለሳትን ሃማሪቲያ HARMATIA ሆነብን አሁን ግን እ/ር ይመስገን በሃማሪቲያ HARMATIA ያጣነው የጎደለብን የእግዚአብሄር ክብር ክርስቶስ ተመለስን። የእ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን ክ-ብ-ር ኢ-የ-ሱ-ስ ክ-ር-ስ-ቶ-ስ ነው። የሐዋርያት ሥራ 7/55 መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን ክ-ብ-ር ኢ-የ-ሱ-ስ-ን-ም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦
በነ ሄኖክ በነ ኖህ፤ ሙሴ፣ ኤልያስ፤ ዳዊት ወዘተ… ሚስጥር ጌታ አድርጎባቸው እንጁ ይክብሩ ተስፋ በውስጣቸው ነበረ ለእኛ ግን ሚስጥሩን ገለጠልን አሁን 7ባቱንም ማህተሞች በህይወታችን በእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ መፍታት ጀምረዋል።
የተቀባ(ክርስቶስ)– የሕይወታችን-እስትንፋስ፥ በእውቀትም ሆነን ሳንሆን በእሱ እንኖራለን።
የመንፈስ ዘሩ በውስጣቸው አልነበረም ማለት ሳይሆን ዘሩ እንዲበቅል አስፈላጊው ንጥረ ነገር ብርሃኑን እግዚአብሔር ካበራበት ህይወት አግኝቶ ይበቅላል።
እዮብ 32:4 የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ(ክርስቶስ ) ሕይወት ሰጠኝ።
8 ነገር ግን በሰው ውስጥ መንፈስ አለ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን ይሰጣል።
8 But there is a spirit in man: and the inspiration of the Almighty giveth them understanding.
ይህ ክርስቶስ አሁን በእኛ ውስጥ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ‘ለእነርሱም እግዚአብሔር የዚህ ምስጢር ክብር ባለጠግነት በአሕዛብ መካከል ምን ያህል እንደሆነ ለማሳወቅ መረጠ፤ እርሱም የክብር ተስፋ የሆነው
በ-እ-ና-ን-ተ ው-ስ-ጥ ያ-ለ-ው ክ-ር-ስ-ቶ-ስ ነ-ው። ‘ቈላስይስ 1:27
Colssians1/27. To whom God wills (purposed; intends) to make known by intimate experience, what [are] the riches of the glory of this Secret (or: the wealth which has it source in this sacred mystery’s manifestation which calls forth praise) within the multitudes (among the nations; in the Gentiles; among the swarms of ethnic groups), which is (exists being) Christ within you folks, the expectation of the glory (or: Christ, which continuously exists within you [is] the hope of the manifestation which calls forth praise),
ክፍል3
1, It is time to look again at what we believe and get away from the futile traditions of men, If you believe the authority of the scriptures, you must accept the word as it is Bro. the Living Word our Lord says
Have you ever wondered…
If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time?
why its not God’s love for ALL people is proclaimed without the re terror of eternal hell torment ?
We need take the bible seriously. Study, rightly dividing the word of truth and strive to teach and practice love, acceptance, and forgiveness!
When spirit of truth guide us into all truth we should all follow the Lamb whithersoever he goeth !
It is time to look again at what we believe and get away from the futile traditions of men; we shall then be able to become more aware of the reality of our Father’s presence in us.
In his bible writings we need to look again the meanings of certain words, their context and how the Holy Spirit will reveal the mind of Christ. God’s thinking does not vary, so we should desire to find His conclusion to a matter for we are established by revelation not by education alone.
The Holy Spirit will teach us ALL things (John 14:26) with His spiritual word which is very much higher than the natural or literal word of scripture. The Living Word, Jesus Christ, said that His words were spirit and they were life (John 6:63).
Our ministrys should be a ministers of love . May they be received in the same spirit of love in which they are shared. If there be any thoughts expressed that seem to be the result of only natural thinking, we trust that a little breath of kindness shall blow the chaff away, that the kernel of truth might remain to bless. Amen!
Have you ever wondered…
If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time?
Bad news like…
• You are going to hell if you don’t do what we tell you to do.
• Jesus preached more about hell than he did heaven.
• People in hell will be tortured forever.
• God is a God of justice, wrath, and vengeance.
• God hates you.
• You must clean up your life before God can love you.
• You are worthless unless you believe like we do.
• People choose to go to hell.
• God will punish you for eternity for what you did in a limited lifetime here.
• People in heaven will rejoice to see the suffering of those in hell.
• God wants everyone to be saved, but He will not override your free will. He limits Himself in accomplishing His will.
DOES THIS SOUND LIKE GOOD NEWS TO YOU? IF NOT, WE INVITE YOU TO THE “GOOD” NEWS.
God is the Savior of all men (1 Timothy 4:10).
The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news! The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message).
God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14). It was God who acted on your behalf to reconcile you to Himself while you were still His enemy (Romans 5:8-11).
That means that even though you are unable to live by God’s law, God makes you right with Him through the death of His Son, Jesus Christ (Romans 8:1-4).
You can have peace with God right now (Romans 5:1).
You can have an abundant, overflowing life right now (John 10:10).
You can know God’s forgiveness right now (Ephesians 1:7-8).
AND ALL OF THIS IS BECAUSE OF JESUS’ DEATH AND RESURRECTION.
IT IS FINISHED (John 19:30)!