-
የፖለቲካ ጉዳይ ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ፤ የተገለጠ ተግሳጽ፣ ከተደበቀ ፍቅር ይሻላል። በቅድሚያ ወንድም ካሳ ስላንተ እ/ር ይመስገን። የክርስቶስ አካልን ስላገለገልከው ለስሙ ላሳየከው ጽኑ ፍቅር አባታችን ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አንዳልሆነ አውቃለሁ ክብር ለስሙ ይሁን። እኔም ብዙዎችም በዚህ የሚስማሙ ይመስለኛል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋንና እውነትን መንፈስህን ይሙላው።ወደ ጉዳዩ ስንገባ ሁላችንም እንደምናውቀው የተለያዩ አመለካከቶች ላይ ልዩነት በቀደመው ቤተክርስቲያን ላይ ነው የጀመረው ይህ…
-
ስለ ደህንነት ወይም ድነት ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Temesgen Atanaw እውነት ያስቆጣል እንዴ? ያስቆጣህ የእ/ር ምህረት በፍጥረቱ ላይ ማስተዋል በመጀመርክ ነው ነብዩ ዮናስን መሰልከው እንደሰበኩት ነነዌን ለምን አላጠፋካትም ብሎ እንደበገነ አትሁን። እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው ለገሰው” እግዚአብሔር ለእኛ እምነት ከሰጠን…
-
እመነትና ፈቃድ ላይ ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ። Temesgen Atanaw። የተወደድክ ወንድማችን የጠቀስከው ቃል ነፃ አይልም። ለመሆኑ የእምነትን መጠን ያካፈለህ እግዚአብሔር ነው ወይስ ከሱፐር ማርኬት ነው የሸመትከው እምነት በባህርዩ ከእግዚአብሔር ድምፅ ወይም ቃል የሚገኝ ነው እሱም እግዚአብሔር ባለመታዘዝ እራሱ የዘጋውን ልብ ከከፈተው ነው ለቃሉ እምነት ለሞትክበት መንፈሳዊ ህይወት ህያው የምትሆነው። በበደልህና በሀጥያትህ ሙት ከነበርክ ለማመን ከመንፈሳዊ ሙታን መጀመሪያ የእግዚአብሔር ትንሳኤ ሀይል…
-
የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…

ZenoFM Free create and listen to radio station