
ከውይይት የተወሰደ። Tëmïñã Bœrñ Ãgåíñ Dear Brother in Christ, በቅድሚያ የሳትከው ላልከኝ መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም። የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ እንዳለው የእ/ርን ሃይል ያለማወቅና ቃሉን ያለማወቅ መሳትን ያመጣል። በቃሉ ላይ ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን እ/ር እንደ ሚመለከተው ለማያስተውሉትና ለማያውቁት ነው ይህን ያለው። ጌታ እየሱስ ለሰዱቃዊያንና ስተታተቸውን፡አሳይቶ እውነትን ለመመስረት የተጠቀመበትን ቃል እናስተውላለን። ቃሉን ቢያውቁም በቃሉ ፍቺ ላይ የሃሰት ግንባታን ይገነባሉ ያስቀምጣሉና። ሌላው ደግሞ የእግዚአብሔርን ኃይል ያለማወቅ ለስህተታቸው ሌላኛው ምክንያት እንደሆነ ይናገራል። እንግዲህ ከሳትንም መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ከመራን እንታረማለን ያ ብዙም አያታግልም ወደ ክርስቶስ ማደግ ህይደት ነውና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡15 ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
1ኛ፤ እሺ ብራዘር ዘፍጥረት ላይ ፈጠረ [bara’ baw-raw’ to create ] የሚለው የእብራይስጥ ቃል ተቀብለህ ታምንና ከትዮሎጂህ ጋር ቃሉን ለማስታረቅ ያው አንዱን የእብራስጥ ቃል በኢሳያስ ላይ የቃል ዝመት ትጠቀማለህ to cut down (a wood) ማለት ያስኬዳል? ቀጥተኛ ፍቺውን ከማቀበል ይልቅ የቃል ዝመት ከተጠቀምክና ያለቦታው ከተከልከው ፍቺውን ሰዋሪ አይሆንምን?። ኦሪት ዘፍጥረት 127 እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ[ 1254 bara’ baw-raw’ to create] ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። እስቲ ይህንን ፈጠረ created የሚለውን ቀይረን ቆረጠ #to#cut#down በአንተ ፍቺ ቀይረን እንየው። እግዚአብሔርም ሰውን ቆረጠ፤ በእግዚአብሔር መልክ ቆረጠው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ቆረጣቸው። So God #cut #down man in his own image, in the image of God #to #cut #down he him; male and female #to #cut #down he them.
2ኛ፤ ትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ[bara’ baw-raw’ to create ] ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ[bara’ baw-raw’ to create ] ፤ እነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። እስቲ ለሁለተኛ ግዜ ይህንን የኢሳይያስ መልክት ፈጠረ created የሚለውን ቀይረን ቆረጠ #to #cut #down በአንተ ፍቺ ቀይረን እንየው። ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ቆረጥኩ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እቆርጣለሁ ፤ እነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አየከው?
Bro. To know God as the Creator of Both Good & Evil is to know the Sovereignty of God over all his creation, God unashamedly takes full credit for the hardening of Pharaoh’s heart, proving His sovereignty, Even all men hardening by the power of God not by devil, Romans 11:32 For God has concluded them #all in unbelief[shuts up and locks all men], that he might have mercy upon #all. The Bible makes no apology for the fact that God is the #Creator of #all and the cause of evil. While Christians may rebuke you and shrink from this and consider it “blasphemous,” the Bible boldly makes such statements with no thought of such an assertion tainting His character. Isaiah 45:7 plainly says: God CREATED darkness and evil (Isa. 45:6)
The fact that God does create evil is even in the Bible (it is–Isa. 45:7, Gen. 2:16-17, etc.). The main problem, however, is that as a Christian for the last 20 years I fail to understand what evil is and how God uses it. Evil is #NOT, for example, a sin on God’s part. Evil is used to produce righteousness. Of course you don’t believe that God is the creator of evil. That is because you do not believe The Holy Scriptures: “I form the light, and create darkness: I make peace, AND CREATE EVIL [Heb: ‘ra’-the same Hebrew word translated ‘evil’ in the Scriptures over SIX HUNDRED TIMES]: I the Lord DO ALL THESE THINGS” Isaiah 45 And that is not the only one of many Scriptures showing that God not only created evil, but also uses evil many many times, as in the tree of the knowledge of good AND #EVIL]: I the Lord do all these things” (Isa. 45:7). Bro. Bini የከበረ ነገር አለህ ይብዛልህ ።