-
IF THERE IS LACK OF A PROPER TEACHING, THE LAND EXPERIENCE DANGER FROM GOD
-
መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም!
መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኅይል ካወቅን አንስትም! የማርቆስ ወንጌል 12/24 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን? ”ቅዱሳን መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና“ ጌታ እየሱስ ለሰዱቃዊያንና ስተታተቸውን፡አሳይቶ እውነትን ለመመስረት የተጠቀመበትን ቃል እናስተውላለን። እነዚህ ሰዎች መጽሓፍትን እንደ ሚያነቡ የታወቀ ነው። በብዙ ቦታ ላይ የቃሉን ፊደል ይጠቅሳሉና። ነገር ግን የቃሉን ትክክለኛ ጠአምና አመልካች መንፈሳዊ ትርጉማቸውን…
-
ጥያቄና/ መልስ። መማር ይጠቅማል ወይስ አይጠቅም?
-
BUT YOU WILL SEE ME ! እናንተ ግን ታዩኛላችሁ!
-
ጥያቄና መልስ( ካለ ፈቃዱ ሰውን ያድነዋልን?ለትምርታችን ለጥፌዋለሁ።
-
ጥያቄና/መልስ ፤ ስለ ሰው ፈቃድ በተጠየቅው ላይ የተሰጠ ምላሽ
-
ጥያቄና መልስ በ[ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?]
-
ለምን ገናናዋ ቤተክርስቲያን የዘልአለም እና የዘመን ፍቺ አልበራላትም?
-
ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም
ወንጌልን በወኅኒ ለነበሩ አመጸኞች ነፍሳት ሰበከላቸው አዳናቸውም በወንድም ቢንያም አለማየሁ። በኖህ ዘመን የነበሩት የማይታዘዙት እ/ር 120 አመት የታገሳቸው እና የፈረደባቸው ፍጻሚያቸውን በቃሉ አይተን እናስተውል። ጌታ እየሱስ ከሞቱና ከትንሳኤው ቡሃላ በኖህ ዘመን አልታዘዝ ያሉት አመጸኞች በእስራት ለነበሩትን ነፍሳትን (spirits መናፍስትን) ሰበከላቸው። ለነሱም የማስታረቁን ቃል ይዞላቸው ወረደ። ይህ እውነት የሚያሳየንም ክርስቶስ ለሃጢያታቸው መሞቱን ብቻ ሳይሆን መነሳቱም ለመጽደቃቸው…
-
ጥያቄና መልስ [የእግዚአብሔር ፍርድ በብረት እና በእንጨት ቀንበር በህዝቦች ላይ]