Category: Writings

  • የእግዚአብሔር ፍርድ በብረት እና በእንጨት ቀንበር በህዝቦች ላይ

    የእግዚአብሔር ፍርድ በብረት እና በእንጨት ቀንበር በህዝቦች ላይ Brother Binyam T. Alemayehu 1/31/2018 የእ/ር ቃል መንፈሳዊ ሰይፍ ነው እኔን ጨርሶ ሌላውን ሊጨርስ መገላበጡ አይቀሬ ነው። የእ/ር ቃል የተባለው እየሱስ ክርስቶስ የቃሉ ሰይፍም እሱ ነው የህይወት ዛፉም እሱ ነው፡ እሱን የበላ ሁሉ ያድጋል። በሰይፉም ከእ/ር ያልሆነው ሁሉ ከእሱ ይለያል። ምንም እንካ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም ጠባብ…

  • ስማ/ሚ በኢየሩሳሌም የየሚገነባ ሌላ 3ኛ ቤተ መቅደስ ማለትህ/ሽ ምን ማለትህ/ሽ ነው?

    ስማ/ሚ በኢየሩሳሌም የየሚገነባ ሌላ 3ኛ ቤተ መቅደስ ማለትህ/ሽ ምን ማለትህ/ሽ ነው? Brother Binyam T. Alemayehu 1/20/2018 ብዙዎች በክርስትና ውስጥ ያሉና በአይሁድ ሃይማኖት ያሉ “ሶስተኛው ቤተመቅደስ” በቅርቡ ይገነባል ብለው እንደ ሚጠብቁ የታወቀ  ነው። በውኑ ይህ የሚጠባበቁት ትክክለኛ ተስፋ ነውን? እንደ ጌታ ኢየሱስ ቃል ከሆነ, በዮሐንስ 4:21-24 ላይ ‘ኢየሱስም እንዲህ አላት፤ “አንቺ ሴት፤ በዚህ ተራራም ሆነ በኢየሩሳሌም ለአብ…

  • ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !  Love rejoiceth with the truth!

    ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !  Love rejoiceth with the truth! Brother Binyam T. Alemayehu “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡6 ፍቅር… ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 1Cor 13፡6 Love…Rejoiceth not in iniquity, but rejoiceth in the truth;”  ሐዋርያው ፍቅር ደስ የሚለው በእውነት እንደ ሆነና በአመጽ ደስ እንደ ማይለው  የፍቅር የሃሴት ሰፈር…

  • መልካም ዜና Good News

    Greetings in the Name of our Lord Jesus! TRUTH IN LOVE, Have you ever wondered… If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time? Welcoming you from wongelradio.org where God’s love for ALL people is proclaimed.  We take the bible seriously. Study, rightly dividing the word of truth…

  • የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ የ2006 PDF : 2018 ፁሁፍ

    የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ  2006 ለማንበብ PDF ይጫኑ  የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ የሃብታሙ ሰውና አልአዛር ምሳሌ ፍቺ 2018 New. የሉቃስ ወንጌል 16/19 ቀይ ልብስና ቀጭን የተልባ እግር የለበሰ አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር። 20 አልዓዛርም የሚባል አንድ ድሀ በቍስል ተወርሶ በደጁ ተኝቶ ነበር፥ 21 ከባለ ጠጋውም ማዕድ ከሚወድቀው…

  • እኔ ነኝ!I AM ! , የ2004 ፁሁፍ PDF ብቻ : 2018 ፁሁፍ

    እኔ ነኝ  Jesus Christ mighty as line! Gentle(humble) as lamb! የ2004    I AM  እኔ ነኝ!Wongel Radio MINISTRIES እኔ ነኝ ! (እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ወይስ ስላሴ[ሶስት] ? ) 2018 New  በወንድም ቢንያም አለማየሁ 2/25/2018 Brother Binyam T. Alemayehu ከመጀመርያ የተናገርኩት ነኝ! ከመጀመርያው የተናገረውና የሙሴን ህግ የሰጠው ማነው? ስማ አምላካቸን እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው። እኔ…

  • የሁለተኛው ሞት ፍቺ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 4

    መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 4 እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ 2, የሁለተኛው ሞት ፍቺ by Brother Binyam T. Alemayehu 1/13/2018 በዚህ ቦታ ላይ ሁለተኛው ሞት ማለት የመጀመርያው ሞት እና ሲኦል በእሳት ባህር ውስጥ ሲደመሰሱ ማለት ነው። “በራእይ 20/4 ሞትና ሲኦልም የእሳት ባህር ውስጥ ተጣሉ። ይህም “የእሳት ባህር” [ይህ ሃሳብ ሲተረጎም ለሁለተኛ ጊዜ…

  • የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን?

    የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን? by Brother Binyam T. Alemayehu 1/12/2018 ‘ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ” ይላል። እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ‘ያዕቆብ 2:18 ያዕቆብ 2:18 የአንድ ተግባራዊ ግልጦት የውስጥ ስሜት ነፀብራቆች ናቸው። የእርስዎ እርምጃዎች ከልብዎ ስውር ሃሳብ የተዘጋጁ ፍሬዎች ናቸው። በእውነት እግዚአብሔር መንፈሳዊውን ግዛት…

  • Paul and James contradict one another ?

    Jas 2:18 Yea, a man may say, Thou hast faith, and I have works: shew me thy faith without thy works, and I will shew thee my faith by my works. *James 2:18 Thus, in a practical sense, your actions are a manifestation of your heart. If God has given you eyes to see and…

  • “አስተምሮትህ ምንድን ነው?” “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ጥያቄና መልስ

    “አስተምሮትህ ምንድን ነው?” በጌታ ለምወዳት እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። “ስተሃል ይሄ ከእ/ር አይደለም ንስሃ ግባ” ላልሽው በቤተክርስቲያን በሰው የተለመደ እውነት ትምርት አይደለም ለማለት እንደሆነ ይገባኛል። ከእ/ር እንደሆነስ እርሱ ይመሰክራልና የስጋና የደም ማረጋገጫ አያስፈልገኝም። ከእ/ር የሆነ የእ/ርን ነገር ያስተውላልና። የቀድመውን መረዳት እስክ ኮሌጅ ድረስ ተምሬዋለሁ። ለማንኛውም እኔም እንደ አንቺ መጀመርያ ላይ የጌታ መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal