Category: Writings

  • እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 3

    መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 3 እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ by Brother Binyam T. Alemayehu እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺ ስለዚህ ሃሳብ በብዙ ሰዎች ብዙ ተጽፎ አንብቢያለሁ ሚዛን የሚደፋና፡ብሎም የማይደፋም ቀልሎ የተገኘም አጋጥሞኛል። በእ/ር ቃል ሲመዘን ማለቴ ነው። በዚህ ሃሳብ ላይ በብዙ ሰዎች ዘንድ ሰፊ የሆነ ግራ የተጋባ…

  • የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን  የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ !     

    የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን  የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ ! መቼም ነገር ሁሉ ሚዛኑን የጠበቀ ሲሆን ውበት አለው። እ/ር ነገርን ሁሉ ሚዛኑም እንዳይፋለስ በልክ ፈጥሮታል አዞም አጽንቶታል። “ትንቢተ ኤርምያስ 5፡22 በውኑ እኔን አትፈሩምን? ከፊቴስ አትደነግጡምን? ይላል እግዚአብሔር እንዳያልፍ አሸዋን በዘላለም ትእዛዝ ለባሕር ዳርቻ አድርጌአለሁ ሞገዱም ቢናወጥ አያሸንፍም፥ ቢጮኽም አያልፍበትም። KJV Jer 5፡22…

  • በጌታ ጸጋና እውቀት ማደግ

    በጌታ ጸጋና እውቀት ማደግ “Grow in grace, and in the knowledge of our Lord” Posted on April 1, 2011 by Brother Binyam T. Alemayehu «2ኛ ጴጥ3/18 ነገር ግን በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤አሜን።» When he the spirit of truth guide us into all truth we will  follow the Lamb whithersoever he goeth ! That is sonship way! JESUS Christ IS THE WAY TO SONSHIP The orphan…

  • የምህረት ጥበብ!

     የምህረት ጥበብ! ማውጫ ፦ እ/ር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው። 09/01/2006 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS My word is Spirit and it is Life ! John6/63. K j v. የዮሐንስ ወንጌል 6/63 እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። የምህረት ጥበብ “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ” መዝ 18/25 የዚህ ቃል ሃሳብ የአማርኛችን ትርጉም ስለ ቸርነት ያስረዳናል።…

  • የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት

    But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word. የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት የሉቃስ ወንጌል 10Luke 1038 ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት   ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው።38 Now it came to pass, as they went, that he entered   into a certain village:…

  • በአይምሮ መታደስ ሂደት

    በአይምሮ መታደስ ሂደት BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS    8/2012  ይህ ትምህርት በከፊል ከብራዛር ኢቢ ነው የጠቀስኩት 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:16 እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።1Cor 2:16 For who hath known the mind of the Lord, that he may instruct him? But we have the mind of Christ. እ/ር የመለኮት…

  • እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው?

    እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው? መቸም ፀረ ክርስቶስ ማነው የሚለው ሲነሳ ብዙ ቲዮሎጂካል ሃሳበ መሲሆች እንደጉድ ተብለውለታል። መጽሐፍ ቅዱስዊ ያልሆኑ ፀረ ክርስቶስ ሲመጣ፤ ሲገለጥ የሚባሉ ሲነገሩ አንድ ሰው ተደርጎ ወዘተ… ሲነገር መስማት የተለመደ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ፀረ ክርስቶስ Anti-Christ ብሎ ነገር ስለ አንድ ግለሰብ በየትኛው ክፍል አታገኙም። መጽሐፍ የሚለው ብዙ ፀረ ክርስቶስ አሉ ነው። ዮሃንስ ሲናገር…

  • የጌታ የይቅርታ ምሳሌ

    የጌታ የይቅርታ ምሳሌ The Lords Parable of Forgiveness የማቴዎስ ወንጌል 18 Matt 18 21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። 21 Then came Peter to him, and said, Lord, how oft shall my brother sin against me, and I forgive him? till seven times?…

  • ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል !

      Filed under: ማደግ August 17, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio ፍቅር ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል ! Love rejoiceth with the truth! “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡6 ፍቅር… ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ 1Cor 13፡6 Love…Rejoiceth not in iniquity, but rejoiceth in the truth;” ሐዋርያው ፍቅር ደስ የሚለው በእውነት እንደ…

  • እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው።

    እግዚአብሔር ያለማቃረጥ ማርሽ እየቀያየረ ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ ነው። እ/ር ማርሽ መቀያየሩንና ጊዜያትንና ዘመናትን በመለዋወጥ ላይ መሆኑን ከጥቂቶች በስተቀር ማለትም ሊያስተውሉ ከተሰጣቸው በቀር ለብዙዎች የገባንበት ዘመን የተሰወረባቸው ይመስላል። ቀስ በቀስ ከኤክሌስያ ወደ መንግሥቱ ዘመን ገብተናል። ይህን የመንፈስ እንቅስቃሴ የሚያስተውሉት ምንም እንኳ የተጠሩት ብዙዎች ቢሆኑም የተመረጡት ጥቂቶች እንደሆኑ እና የጊዜን ሚስጥር ያስተውሉ ዘንድ የተሰጣቸው ውስን እንደሆኑ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal