-
ኢየሱስ ያህዌ ነው!
-
የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to uncover or take the cover off. የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ፡ የእግዚአብሔር ጥልቅ ምስጢሮች እና ከመታወቅ የሚያልፈው ጥበብና ዕውቀት በኢየሱስ ክርስቶስ የተሸሸገው በተፈጥራዊው ሰው ወይም በሥጋዊ አዕምሮ ሊገኝ አይችልም። ነገር ግን እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚገልጠው ነው። የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to…
-
ምስል[አምሳል] ምን ማለት ነው?
ምስል[አምሳል] ምን ማለት ነው? ወንድም ቢኒ 5/30/2019 ‘እርሱ የማይታየው invisible[የዮሐንስ ወንጌል 4፡24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥(መንፈስ በባህርዩ አይታይም] አምላክ #አምሳል[ምስል] ነው፤ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች ቢሆኑ ወይም ባለ ሥልጣናት፣ ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። ‘ ቈላስይስ 1:15-16 ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል? ታድያ ሁለት ወይስ ሦስት ፈጣሪ…
-
ከመንፈሳዊው እይታ አንፃር ካየነው ዘላለም ጅማሪም ፍፃሜም የለውም ብቸኛው ዘልአለምን ሊገልፀው ና እኩሌታ ገላጭ ሊሆን የሚችል ሀይል እራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
-
መርሳት የሌለብን በልጅነት ክብር መግዛት በዘመናት የተወሰነ የእ/ር አጀንዳ ነው ልጅነት በአባትነት ይጠቀለላልና።
-
በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)”
-
የተዋጀነው ከአንድ ማንነት ወደ ሌላ ማንነት ነው።
-
ወደ አባቴ ማለቱ አባት መንፈስ ነውና ወደ መንፈሴ እመለሳለሁ ማለቱ ነው።
-
አቤቱ የሚናገር እግዚያብሄር። የእ/ርን ድምፅ መስማት፤ጌታ እ/ር በተለያየ ስም እራሱን ለፍጥረት የገለጠበት የአመራር ዘርፍ፤እ/ርን መስማት እርሱን መውደድ ያመጣብናል፤
-
እ/ርን ያውቁታል! ታውቁ ዘንድ! ከታናሹ እስከ ታላቁ ሁሉም ያውቁኛል!